uk
Feedback

Не попадись на ботовода! Telemetrio знаходить і позначає такі канали мітками 👉 Хочеш бачити мітку, оформляй підписку 👈

ምክር ለወጣቶች

ምክር ለወጣቶች

Відкрити в Telegram

"አላማችን ወጣቱ ያለበትን የዲን ክፍተት እንዲስተካከል ማድረግ ነው"

Показати більше
Країна не вказанаКатегорія не вказана
7 444
Підписники
Немає даних24 години
+1477 днів
+80330 днів
Архів дописів
ኢማም ኢብኑ ተይሚያህ (ረሒመሁላህ) እንዲህ ይላሉ «يَجِبُ عَلَى الرَّجُلِ أَنْ يَطَأَ زَوْجَتَهُ بِالْمَعْرُوفِ، وَهُوَ مِنْ أَوْكَدِ حُقُوقِهَا عَلَيْهِ، أَعْظَمَ مِنْ إطْعَامِهَا.» አንድ ወንድ በሚስቱ ላይ እንደ አስፈላጊነቱና በለመደው መልኩ (ለእርካታ) ሊቀርባት ግዴታ ይሆንበታል ይህ ለእሷ ካሉት ትልልቅ ሀቆች አንዱ ሲሆን እንዲያውም ከመመገብ ይበልጥ አስፈላጊ የሆነ ሀቋ ነው ​ኢማም ኢብኑል ቀይም (ረሒመሁላህ) እንዲህ ይላሉ «وَالْجِمَاعُ الْوَاجِبُ هُوَ مَا تَتَحَصَّنُ بِهِ الْمَرْأَةُ وَتَكْفِي بِهِ. ግዴታ (ዋጂብ) የሚባለው ግንኙነት ሚስትየዋ የምትጠበቅበትና (ከሐራም የምትርቅበት) የምትበቃበት (የምትረካበት) ልክ ነው የሰለፎች አደብና ጥበብ إِذَا أَشْبَعَ الرَّجُلُ زَوْجَتَهُ فِي الْحَلَالِ، غَضَّتْ بَصَرَهَا عَنِ الْحَرَامِ. አንድ ወንድ ሚስቱን በሐላል ካረካት እሷም አይኗን ከሐራም (ሌላ ወንድ ከማየት) ትሰብራለች ዐብዱላህ ኢብኑ ዓባስ (ረ.ዐ) እንዲህ ይላሉ፦ «إنِّي أُحِبُّ أَنْ أَتَزَيَّንَ لِلْمَرْأَةِ كَمَا أُحِبُّ أَنْ تَتَزَيَّنَ لِي.» እሷ ለእኔ እንድታጌጥልኝ እንደምፈልገው ሁሉ እኔም ለእሷ ማጌጥን (ፍላጎቷን ለመቀስቀስና ለማርካት መዘጋጀትን) እወዳለሁ الزَّوَاجُ حِصْنٌ، وَالرَّجُلُ حَارِسُهُ ትዳር ምሽግ ነው ባል ደግሞ የዚያ ምሽግ ዘበኛ ነው (ሀቋን ጠብቀህ ከፈተና ጠብቃት حَقُّ الزَّوْجَةِ لَيْسَ فِي الطَّعَامِ وَالْمَلْبَسِ فَحَسْبُ የሚስት ሀቅ በምግብና በልብስ ብቻ አይደለም(የነፍሷን እርካታም መጨመር ግዴታህ ነው!) ባል የሚስቱን ተፈጥሯዊ ፍላጎት ማሟላቱ ቤቱን ከፈተና እርሷንም ከሐራም የሚጠብቅበት ታላቅ ጋሻ ነው ሚስትን ማክበር ብቻ ሳይሆን ወደ ሐራም እንዳታይና ልቧ እንዳይሰደድ በሐላል መጠለያና እርካታ መሆን ነው በትዳር ውስጥ በትዳር ውስጥ ደግሞ እውቀት ማለት የትዳር አጋርን ሀቅ አውቆ በአደብ መፈጸም ነው ነቃ ደገጥ ብላቹ አብቡ ባሁ ግዜ አላህ ካዘነላቸው ውጪ በባሌ ላይ ሌላ ወደድኩ የሚሉ ኒሳኦች በዝተዋል የተወሰደ🙌 👇👇👇👇👇 አዲስ ቻናል ነው ወጣቶችን ለመምከር የተከፈተ ጆይን እና  ሼር በማድረግ ተደራሽነቱን ያስፋ https://t.me/NasihaLishebab https://t.me/NasihaLishebab

💡 ሙብተዲዓዎችን መራቅ! «ቢድዐን መራቅ በቂ አይደለም! ሙብታዲዓዎችንም መራቅ ግዴታ ነው። ይሄ ቢሆን ኖሮ ቢድዓ ባልተሰራጨ ነበር። ነገር ግን ከሙብተዲዓዎች ጋር መለሳለስ ሲመጣ ቢድዓ ተስፋፋ!» 💺 ሸይኽ ሳሊህ አል’ፈውዛን «ሀፊዘሁላህ» t.me/aredualelmumeyia t.me/aredualelmumeyia
👇👇👇👇👇 አዲስ ቻናል ነው ወጣቶችን ለመምከር የተከፈተ ጆይን እና  ሼር በማድረግ ተደራሽነቱን ያስፋ https://t.me/NasihaLishebab https://t.me/NasihaLishebab

አዎ ራቁት🙌 👇👇👇👇👇 አዲስ ቻናል ነው ወጣቶችን ለመምከር የተከፈተ ጆይን እና ሼር በማድረግ ተደራሽነቱን ያስፋ https://t.me/NasihaLishebab https://t.me/NasihaL
አዎ ራቁት🙌 👇👇👇👇👇 አዲስ ቻናል ነው ወጣቶችን ለመምከር የተከፈተ ጆይን እና  ሼር በማድረግ ተደራሽነቱን ያስፋ https://t.me/NasihaLishebab https://t.me/NasihaLishebab

የጁሙዓ ኹጥበህ 🔵 ስለዐሽሩ ዙልሒጀህ ሶሰት አስሮች ሰለፎች ትኩረት ይሰጧቸው እንደነበር 👉 ከነዚህ ውስጥ አንዱ ዐሽሩ ዙልሀሒጀህ 👉 በአስርቱ ቀናቶች ውስጥ ተወዳጅ የሆኑ ዒባዶች ተክቢረህ ኡሰወሂየ ፆም ሐጅ ዑምራ 🎙 فضيلة الشيخ أبو عبدالحليم عبدالحميد بن ياسين اللتمي حفظه الله 🕌 በአልኢስላሕ መድረሳ https://t.me/medresetulislah
👇👇👇👇👇 አዲስ ቻናል ነው ወጣቶችን ለመምከር የተከፈተ ጆይን እና  ሼር በማድረግ ተደራሽነቱን ያስፋ https://t.me/NasihaLishebab https://t.me/NasihaLishebab

«አንዳንድ ሰወች ባለማወቅ የመጨረሻውን ሱጁድ ሲያስረዝሙት ይስተዋላሉ፣ ይህ ስህተት ነው ሁሉም ሱጁዶች እኩል ነው መሆን ያለባቸው የመጨረሻውን ለብቻ ለይቶ ማስረዘም ሱና አይደለም»። ሼኽ ኢብኑ ዑሰይሚን (ረሂመሁሏህ) ምንጭ፦📗ፈትዋ ኑሩን አለ ደርብ (376) አዲስ ቻናል ነው ወጣቶችን ለመምከር የተከፈተ ጆይን እና  ሼር በማድረግ ተደራሽነቱን ያስፋ https://t.me/NasihaLishebab https://t.me/NasihaLishebab

🚫  ማስተካከያና ማስጠንቀቂያ     ማስተካከያ        ወንድሞች ከቁርኣን ትርጉም ማብራሪያ ላይ ስለ ውስጥ መስመር በዛ ላይ ስለሚሰሩ ወንጀሎች በተለይ ደግሞ አንዳንድ ባለትዳር የሆኑ ወንዶች ከምሽቱ አምስትና ስድስት ሰአት ላይ ባለቤታቸውንና ልጆቻቸውን መኝታ ቤት አስተኝተው ከአጅ ነብይ ሴት ጋር ሳሎን ቁጭ ብለው ትዳር የለኝም ብለው እየዋሹ የሚሰሩትን አስቀያሚ ተግባር ስናገር ቆርጠው አውጥተው ለቀውት ሰምቻለሁ ።       እዛ ላይ " ከዚህ በላይ ምን ወንጀል አለ " ብዬ የተናገርኩ ሲሆን ለማለት የፈለኩት በሚስትና በልጆች ላይ ከዚህ በላይ ምን አይነት ኺያና ይሰራል ነው ። ነገር ግን በዚህ መልኩ ሳይገደብ ስለሆነ የተናገርኩት የዚህ አይነቱ ተግባር ከሽርክና ኩፍር የመሳሰሉ ወንጀሎች ጋር እያነፃፀርኩ እንዳልሆነ ግንዛቤያችንን እንድናስተካክል ለማስታወስ ነው ።       ማስጠንቀቂያ    በዚህ በሽታ በጣም ብዙ ወንድሞችና እህቶች የተለከፉ ሲሆን ከዚህ መራቅና ሌሎቹንም አላህ እሱን መፍራትን እንዲወፍቃቸው ከዚህም ፈተና እንዲያርቃቸው ሸሪዓዊ ሰበቦችን ማድረስ ሲገባ በተቃራኒው ቆይ እሱን /ሷን እኔ እሰራላቸዋለሁ በማለት በውስጥ መስመር ገብቶ ፀያፍ ቃላቶችና ንግግሮችን እንዲናገሩ ካደረጉ በኋላ ያን እገሌ/ሊት እንዲህ ያደርጋሉ ብሎ አደባባይ ማውጣት ወይም ወደ ሌላ ሰው በውስጥ መስመር መላክ ራሱን የቻለ ሌላ ከባድ ወንጀል ስለሆነ በጣም መጠንቀቅ ያስፈልጋል ።    አል ጛየቱ ቱበሪሩል ወሳኢል ( ልትደርስበት የፈለከው አላማ በመንገድህ ላይ የምትጠቀማቸውን ሐራም አካሄዶች ሐላል ያደርጋል) የሚለው መርህ የኢኽዋኖች እንጂ የሰለፍዮች አይደለምና እንጠንቀቅ ‼ ፈተናን ይርቁታል እንጂ አያቀርቡትም ። በየትኛው ሸሪዓ ነው ሌላውን ለማጋለጥ በሚል ወንጀል መስራት የሚፈቀደው? ከአጅ ነብይ ጋር ፀያፍ ንግግሮችንና ፅሑፎችን መለዋወጥ እንከን የለሹ የኢስላም ሸሪዓ እርም አድርጎታል መራቅ ግድ ነው ። በዚህ ላይ የወደቀ ሰው የምናውቅ ከሆነ ከዛ እንዲርቅ መርዳትና አላህን እንዲፈራ ማስታወስ ነው የሚገባው እንጂ ለማጋለጥ በሚል ሌላ ወንጀል እንዲሰራ መጋበዝና ማመቻቸት በወንጀል ላይ መተባበር ነው ። ይህ ደግሞ አላህ የከለከለው ተግባር በመሆኑ ልንርቀው ይገባል ።     በድብቅ ባለቤቱ ሳያውቅ በስልክ ድምፅን መቅዳትም ሆነ በሚዲያ በውስጥ መስመር በድምፅና በፅሑፍ የተለዋወጡትን ለሌላ አካል አሳልፎ መስጠት ምናልባት አንድ አካል የቢዳዓ ባልተቤት ሆኖ እኔ ሰለፍይ ነኝ እያለ ነገር ግን ቢዳዓውን በድብቅ እያሰራጨ ከሆነ ሰዎች እንዲጠነቀቁትና ቢዳዓው እንዳይሰራጭ ለማድረግ ካልሆ በስተቀር በፍፁም አይፈቀድም ። በመሆኑት እንዲህ አይነት ተግባር ውስጥ የተዘፈቃችሁ አላህን ፈርታችሁ ተውበት አድርጋቸሁ ተመለሱ ።     ከአጅ ነብይ ጋር በውስጥ መስመር እንኳን ሰለፍይ ሙስሊም የሆነ ሰው የማይሰራውን ፀያፍ ተግባር የምትሰሩ ወንድሞች በተለይ ኡስታዞች ይህ አላህ እያያችሁ መላኢካን ምስክር አድርጋችሁ ከሰው ተደብቃችሁ የምትሰሩት ወንጀል አላህ ፊት ራቁታችሁን ቆማችሁ ፊት ለፊታችሁ ቀርቦ የውርደት ካባ ለብሳችሁ የምትጠየቁበት መሆኑን እወቁ ! ዛሬ ሀያእን ገፎ የዚህ አይነት ተግባር የሚያሰራችሁ ሸይጧን ፀፀት በማይጠቅምበት ይልቁንም በፀፀቱ እሳት በምትነዱበት ቀን የሚሳለቅባችሁ መሆኑን አስታውሱ ! አላህ እናንተንም እኛንም ከዚህ አይነት የነፍሲያና የሸይጧን ሙርከኝነት ይጠብቀን ።   https://t.me/bahruteka 👇👇👇👇👇 አዲስ ቻናል ነው ወጣቶችን ለመምከር የተከፈተ ጆይን እና  ሼር በማድረግ ተደራሽነቱን ያስፋ https://t.me/NasihaLishebab https://t.me/NasihaLishebab

እ ዳይመንዷ👌
እ ዳይመንዷ👌

👆🌿 የዑለሞችን ፈትዋ አዳምጡት 🌿 ➻ጁምዓ ሙባረክ❌ ➻መልካም ጁምዓ❌ ➻ለጁምዓ እንኳን አደረሳችሁ ማለት❌ ➛ሼር ሼር በማድረግ የድርሻችንን እንወጣ •━════✿🍃🌺🍃✿════━• 👇👇👇👇👇 https://t.me/AbuMerwanAselefy

ጀማው ሱረቱል ከህፍ መቅራት አትርሱ

አሏህ ሆይ ፍቅር በሚባል በሽታ የተለከፋ ባሮችህን ሁሉ ኒካህ በሚባል መድሀኒት ጠግናቸው🤲 👇👇👇👇👇 አዲስ ቻናል ነው ወጣቶችን ለመምከር የተከፈተ ጆይን እና ሼር በማድረግ ተደራሽነቱን ያስፋ
አሏህ ሆይ ፍቅር በሚባል በሽታ የተለከፋ ባሮችህን ሁሉ ኒካህ በሚባል መድሀኒት ጠግናቸው🤲 👇👇👇👇👇 አዲስ ቻናል ነው ወጣቶችን ለመምከር የተከፈተ ጆይን እና  ሼር በማድረግ ተደራሽነቱን ያስፋ https://t.me/NasihaLishebab https://t.me/NasihaLishebab

"ፆታው "Male" የተባለ ሁሉ ወንድ አይሆንም" በተለይ ስለዲናቸው ማያውቁት ወንድ መባል አይገባቸውም 👇👇👇👇👇 አዲስ ቻናል ነው ወጣቶችን ለመምከር የተከፈተ ጆይን እና  ሼር በማድረግ ተደራሽነቱን ያስፋ https://t.me/NasihaLishebab https://t.me/NasihaLishebab

"ልጅቷን ሳይሆን አባቷን ጀንጅነህ አሳምነህ ሀላልህ አርጋት" 👇👇👇👇👇 አዲስ ቻናል ነው ወጣቶችን ለመምከር የተከፈተ ጆይን እና  ሼር በማድረግ ተደራሽነቱን ያስፋ https://t.me/NasihaLishebab https://t.me/NasihaLishebab

⭕️አቂዳዊ ጥያቄ 🛑ከአሏህ ውጪ ላለ አካል ማረድ ከየትኛው የሽርክ አይነት ነው የሚመደበው? ✅ትክክለኛውን መልስ ላገኘ የኢትዮጵያ ሰለፊዮች ቻናል ሽልማት አለው

ወጣቶች አስተንትኑት👆👆👆👆

photo content

👆👆👆 🔈 #አላህን በመታዘዝ ያደገ ወጣት 🔶 በደቡብ ክልል በጉራጌ ዞን በመስቃን ወረዳ በቡታጅራ ከተማ በአቡበከር ሲዲቅ መስጅድ የተሰጠ ሙሐደራ። 🎙 በኡስታዝ ሻኪር ቢን ሱልጣን (ሀፊዘውላህ) https://t.me/shakirsultan
👇👇👇👇👇 አዲስ ቻናል ነው ወጣቶችን ለመምከር የተከፈተ ጆይን እና  ሼር በማድረግ ተደራሽነቱን ያስፋ https://t.me/NasihaLishebab https://t.me/NasihaLishebab

ቲክቶክ ላይ በዘፈንም ይሁን በነሺዳ(የዘፈን ወንድሙ) ወጥታ ምትጨፍር ሴት እስልምናን አትወክልም✊ 👇👇👇👇👇 አዲስ ቻናል ነው ወጣቶችን ለመምከር የተከፈተ ጆይን እና  ሼር በማድረግ ተደራሽነቱን ያስፋ https://t.me/NasihaLishebab https://t.me/NasihaLishebab

የቂያማ ቀን በአርሽ ጥላ ስር መሆን ትፈልጋለህን? እንግዲያውስ ወጣትነትህን አሏህን በመገዛት ላይ አሳልፍ🙌 👇👇👇👇👇 አዲስ ቻናል ነው ወጣቶችን ለመምከር የተከፈተ ጆይን እና ሼር በማድረግ
የቂያማ ቀን በአርሽ ጥላ ስር መሆን ትፈልጋለህን? እንግዲያውስ ወጣትነትህን አሏህን በመገዛት ላይ አሳልፍ🙌 👇👇👇👇👇 አዲስ ቻናል ነው ወጣቶችን ለመምከር የተከፈተ ጆይን እና  ሼር በማድረግ ተደራሽነቱን ያስፋ https://t.me/NasihaLishebab https://t.me/NasihaLishebab

ሱብሂ በጀማእ መስጊድ ሄዶ የማይሰግድ ወጣት ወንድነቱ ያጠራጥረኛል🙌 👇👇👇👇👇 አዲስ ቻናል ነው ወጣቶችን ለመምከር የተከፈተ ጆይን እና  ሼር በማድረግ ተደራሽነቱን ያስፋ https://t.me/NasihaLishebab https://t.me/NasihaLishebab

➻ስልክህን ልተኛ ሰትል ፈትሻት ምን አልባት ጠዋት ሰትነሳ አንተ ላትከፍተው ትችላለህ አሏህ የሚያቀውና የሚያየው ከሰው የተደበቀ ብዙ ወንጀል ሊኖርበት ይችላልና ቀን ሙሉ ለሰራኸው ወንጀል ምህርትን ጠይቀህ ተኛ። መልካም ለሊት🍃 •━════✿🍃🌺🍃✿════━• https://t.me/menhaj_Aselefiya