ምክር ለወጣቶች
Відкрити в Telegram
"አላማችን ወጣቱ ያለበትን የዲን ክፍተት እንዲስተካከል ማድረግ ነው"
Показати більшеКраїна не вказанаКатегорія не вказана
7 429
Підписники
Немає даних24 години
+1227 днів
+80630 днів
Архів дописів
7 433
በዚህ ዝሙት እንደ ጉድ በተስፋፋበት ዘመን አንዲት ሴት ከነ ክብረ ንፅህናዋ ከተገኘች እሷ Smart ሴት ነች ክብር ይገባታል👌
https://t.me/NasihaLishebab
https://t.me/NasihaLishebab
7 433
ከማንም ተኝታ ክብሯን ያጣች ሴት ከምታገባ።
በስርአቱ አግብታ የፈታች ሴት ብታገባ ይሻልሃል።
የሴት ልጅ ድንግልና ወሳኝ ነው።ዋናው ልብ ነው ምትሉ አካላት እዛው ጥጋቹን ያዙ።
የተወሰደ🙌
7 433
የግጥሜ ርዕስ የአህባሺ ቅራቅንቦየአህባሺ ቅራቅንቦ ፀባይ Oplus እምነት ፍልስፍና ተግባር ቅጠል በጣሺ ማንነት ስንፍና። የአህባሺ አይነት መይት አይገኝምና በለው በመረጃ የተውሂዱ ጀግና። እርገጠው አትፍራ አትሰልች ቀንሌት እንደ ባብቀጥቅጠው።
መረጃ እየጠቀስክ ጥመቱን አጋልጠው ከገጠር ከተማ አህባሺን እርገጠው።እርገጠው አትፍራ በሁሉም አቅጣጫ ዙራያውን ክበበው ለህዝብ አውጣና አጋልጥ ።
ኪታቡን አንብበውከዝያም በውብ ደሊል አንጋለህ ለብልበው ። መቀመጫ ይጥፍው አዋርደው በየትም ።
አህባሺ በምድር ላይ መኖር የለበትም።እስከተከታዩ ጀምረህ ከአለቃው በሰላመረጃ ሰብስብና
ውቃውእርገጠው ግራም ነፈሰ ቀኝ ወደድክም ጠላህም አህባሺ ይረገጣል ።
አላዳምጥህም ለምን ካልከኝ አህባሺ ንፀህ ያቆሺሻል።እኛዝም ካልነው የዋህ ያበላሻል ስለዚህ ምርጥ ዘሩን አረም እንዳይበቅልበት ።
የአህባሺ ቅራቅንቦ መጠረግ አለበት።ይነበብ ይነበብ ሼር ሼር እንዳይረሳ
አቡ አመተሏህ ሙሀመድ ኡመር👆👆👆👆👆 https://t.me/yeselfochmenhaj https://t.me/yeselfochmenhaj
7 433
🛑የሀራም Relation በሴት ልጅ ላይ የሚያደርሰው 10 ከባባድ ጉዳቶች
1.የልብ ስብራት
2.የሀያእ መገፈፍ
3 .የገላ መርከስ
4.የክብረ ንፅህናን
5.የድብርት ተጠቂ መሆን
6.የጭንቀት ተጠቂ መሆን
7.የተስፋ መቁረጥ ውስጥ መግባት
8.ላላስፈላጊ እርግዝና መገላጥ
9.ለHIV እና ለመሳሰሉት በሽታዎች መጋለጥ
10.በማህበረሰቡ ዘንድ የተዋረደች ሴት ሆና መታየት
ሼር በማድረግ አንዲት እህታቹን ከሀራም Relation ታደጉ🙌
https://t.me/NasihaLishebab
https://t.me/NasihaLishebab
7 433
በጅንጀና ያገኘሽ ባል እንዲያከብርሽ ፈልገሽ ነበር?
በጅንጀና ያገኘሃት ሴት ጨዋ እንድትሆንልህ ፈልገህ ነበር?
ሁለታቹህም አሏህን ፍሩ
ጥሩ ፍሬ እንድታፈሩ🙌
https://t.me/NasihaLishebab
7 433
አረቅጥና ዙርያዋ ሙስሊም እህቶች አላህን ፈርታቹ ሎጅ ላይ ከሚደረግ ትርምስ ራሳቹን ጠብቁ። ይሄ መዝናኛ ቦታ ሳይሆን በግተራ ነው።
ምያሳዝነው ኒቃብ የለበሱት በዝተው ከወንድ ጋር ጥንድ ጥንድ ሆነው መታየታቸው ነው።
ሱብሃነለሏህ 👉 ምን አይነት ኒቃብ ነው ይሄ የሌብነት ጭምብል ነው እንጂ።
👉ከፊሎችማ አንድ ላምስት መደራጀት ይመስላል የወንዶች መንጋ ላይ አንዲት ሙስሊም ሴት ከነሱ ጋር ስታሽካካ ስትላፋ ትሄዳለች።
እንደው አላህን ባትፈሪ ምታፍሪው አባት ወንድም የለሽም ወይ ?? ሰው ምን ይለኛል የት ሄደ??
ከተማ ሄደሽ መምጣት አይሸውድሽ መርካቶ አይተሽ ስለመጣሽ አራድነት አይደለም።አራድነቱ ጨዋነትሽ ነው ከአጅነብይ ወንድ ታቅፈሽ ሎጅ ላይ እግር አጠላልፈሽ ለስላሳ መጋበዝ አደለም።
በጥቅሉ አላህን ፍሩ ሲጀመር ሙስሊም የሆንክ ወንድም ሆንክ ሴት ያለ ሀጃ የኢኽቲላጥ መድረክ ምን ትሰራለህ?
የተወሰደ ነው ሼር አድርጉት🙌
https://t.me/Abu_Umer1
https://t.me/Abu_Umer1
7 433
📢 ልዩ የደዕዋ ፕሮግራም በቴሌግራም!
— እነሆ ዛሬ ጁሙዓ ምሽት ግንቦት 28- 2018 «በሰለፊዮች መገናኛ» ግሩፕ ልዩ የደዕዋ ፕሮግራም ተዘጋጅቷል!።
💺ተጋባዥ እንግዳችን፦
🎙ኡስታዝ ኢዙዲን ሲራጅ
-ሐፊዞሁ'ሏህ- ከሁልባረግ
● ርእስ፦ ሰለፊይ ከሆነች ሴት ባህሪዎች..
🎙ኡስታዝ ሲራጅ -ሐፊዞሁ'ሏህ- ከወራቤ
● ርእስ፦ በጊዜው ይገለጻል
⏰ ሰዓት ፦ ከምሽቱ በኢትዮ 2:40 በሱዑዲያ 8:40 በኢማራት 9:40 አይለፋችሁ!።
#ሳምንታዊ_ሊቃእ
https://t.me/Multeqa_Ahlissuneh
https://t.me/Multeqa_Ahlissuneh
7 433
ይነበብ👇👇👇
♨️ የጁሙዓ ትጥበት
ጁሙዓ የሙስሊሞች ሳምንታዊ ዒድ ነው ። በመሆኑም በጁሙዓ ቀን መታጠብ ፣ ካለ ልብስ ውስጥ ጥሩዉን መልበስ ፣ ጥፍር መቁረጥ ፣ ሽቶና ቅባት መቀባት በጣም የተወደደ ሱና ነው ።
ትጥበትን በተመለከተ ጊዜው መቼ ነው የሚጀምረው የሚለው የብዙዎች ጥያቄ ነው ። የጁሙዓ ትጥበት የሚጀምረው እውነተኛው ፍጅር ( ፈጅር አስሳዲቅ ) ከወጣበት ወይም የጁሙዓ ቀን የፈጅር ሶላት ከገባበት ጊዜ ጀምሮ ነው ። ከዛ በፊት በለሊቱ ክ/ጊዜ መታጠብ የጁሙዓ ትጥበትን አያስገኝም ። የሚወደደው በቀኑ ክ/ጊዜ ወደ መስጂድ በሚኬድበት ጊዜ ታጥቦ መሄዱ ነው ።
ከዚህ ጋር በተገናኘ የሚነሳ ሌላ ጥያቄ ደግሞ የጁሙዓ ቀን ታጥቦ ያስታጠበ የሚለውን ሐዲስ በተመለከተ ያስታጠበ የሚለው ቃል የተፈለገበት ከባለቤቱ ጋር ግንኙነት አድርጎ እንድትታጠብ ሰበብ የሆነ ማለት ነው በሚለው ትርጉም ከተኬደና ጊዜው የሚጀምረው እውነተኛው ፈጅር ከወጣ በኋላ ነው ከተባለ አጅሩ እንዴት ይገኛል የሚለው ነው ።
በመጀመሪያ ደረጃ ለሐዲሱ የተባለውን ትርጉም የሰጡት ዑለሞች እንዳሉ ሁሉ የጁማዓን ትጥበት ምንዳ ነግሮ እንዲታጠብ ያደረገ ማለት እንጂ ከባለቤቱ ጋር ተገናኝቶ ማለት አይደለም የሚሉም አሉ ። ነገር ግን ከባለቤቱ ጋር ተገናኝቶ እንድትታጠብ ያደረገ የሚለው ከሰለፎች የተገኘ ትርጉም ስለሆነ እሱም ይገባል ቢባል እንዴት ነው አጅሩን የሚያገኘው የሚለው ጥያቄ የመጣው ከባለቤት ጋር በመገናኘት የሚደረገው ዒባዳ ለሊት ነው ከሚለው እሳቤ የመነጨ ነው ። ለዚህ የሚሆነው መልስ ከባለቤት ጋር ግንኙነት በማድረግ እንድትታጠብ የሚያደርገው ዒባዳ ማን ነው በለሊት ብቻ ነው ያለው የሚለው ጥያቄ ነው ?!
በመሆኑም በቀኑ ክ/ጊዜ የሁለቱም አጅር ማግኘት ይቻላል እንጠቀምበት እላለሁ ።
http://t.me/bahruteka
https://t.me/NasihaLishebab
https://t.me/NasihaLishebab
7 433
🆕📲 አዲስ አፕልኬሽን ተለቀቀ
↩️اسـم الكتـاب፡- ➘➷➴
⬅️ نور التوحيد واظلمات الشرك
↪ የኪታቡ ስም፦➘➷➷
➡️ ኑሩ ተውሂድ ወዙሉማቱ ሽርክ
🎙 ደርሱ የተሰጠው፦ በኡስታዝ አብራር አወል ( አቡ ኡበይዳ) ሀፊዘሁሏህ!
🎁የሱና ወንድማችሁ ስጦታ ናት ሼር ሼር ሼር እየደረግን
🎙 ከነ ሊንኩ ሼር መድረግን አትርሱ
⁉️ስለ አወራረዱ
https://t.me/jj_app_developer/219
መሰል ስራዎችን ለማሰራት👇
@JJ_selfy_app_developer
ቻናለችንን ለመቀላቀል፡
https://t.me/jj_app_developer
https://t.me/jj_app_developer
https://t.me/jj_app_developer
7 433
የአላህ ሠላምና እዝነት ይስፈን
ሠለፍይን እንጂ ሙብተዲዕን አናገባም ብለው ጥጋቼውን ይዘው በችግር ውስጥም ሆነው ጌታቼውን ሳያስቆጡ በሶብር ለሚኖሩ ውድ ዕቁወች🌸
https://t.me/NasihaLishebab
https://t.me/NasihaLishebab
7 433
🛑አሁን እነዚህ ናቸው ኡስታዝ የሚባሉት
ጉዱን ስሙት አቡበከር አህመድ የሚለውን
https://t.me/Abu_Umer1
https://t.me/NasihaLishebab
https://t.me/NasihaLishebab
7 433
ውዱ ነብይ ልጆቻቸውን በእጃቸው ቀብረዋል ፣ ዩሱፍ በወንድሞቹ የግድያ ሙከራ ተደርጎበታል ኑህ በሚስቱ ተክዷል!
አንተ ግን ሰላማዊ ፈተና የሌለበት ህይወት ትፈልጋለህ?
✍አቡ ነህላ
https://t.me/NasihaLishebab
