fa
Feedback

فریب کلاهبرداران را نخورید! تل‌متریو این کانال‌ها را شناسایی و برچسب‌گذاری می‌کند 👉 برای مشاهده برچسب، اشتراک تهیه کنید 👈

ምክር ለወጣቶች

ምክር ለወጣቶች

رفتن به کانال در Telegram

"አላማችን ወጣቱ ያለበትን የዲን ክፍተት እንዲስተካከል ማድረግ ነው"

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
7 429
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
+1227 روز
+80630 روز
آرشیو پست ها
በዚህ ዝሙት እንደ ጉድ በተስፋፋበት ዘመን አንዲት ሴት ከነ ክብረ ንፅህናዋ ከተገኘች እሷ Smart ሴት ነች ክብር ይገባታል👌 https://t.me/NasihaLishebab https://t.me/NasihaLishebab

ከማንም ተኝታ ክብሯን ያጣች ሴት ከምታገባ። በስርአቱ አግብታ የፈታች ሴት ብታገባ ይሻልሃል። የሴት ልጅ ድንግልና ወሳኝ ነው።ዋናው ልብ ነው ምትሉ አካላት እዛው ጥጋቹን ያዙ። የተወሰደ🙌

በቃ ቲክቶከር መሆን ቪዲዮ መፖሰት ፎቶ መፖሰት እርድና ነዋ ሚመስላቹህ? ኢላሂ ይምራቹህ

አኡዙቢሏህ የኒቃብ አሰዳቢዎች ሰለፊይዋ እህቴ ከዚህ የጠራች ነች🙌 https://t.me/NasihaLishebab
አኡዙቢሏህ የኒቃብ አሰዳቢዎች ሰለፊይዋ እህቴ ከዚህ የጠራች ነች🙌 https://t.me/NasihaLishebab

የግጥሜ ርዕስ የአህባሺ ቅራቅንቦ
የአህባሺ ቅራቅንቦ ፀባይ Oplus እምነት ፍልስፍና ተግባር ቅጠል በጣሺ ማንነት ስንፍና። የአህባሺ አይነት መይት አይገኝምና በለው በመረጃ የተውሂዱ ጀግና። እርገጠው አትፍራ አትሰልች ቀንሌት እንደ ባብቀጥቅጠው።
መረጃ እየጠቀስክ ጥመቱን አጋልጠው ከገጠር ከተማ አህባሺን እርገጠው።
እርገጠው አትፍራ በሁሉም አቅጣጫ ዙራያውን ክበበው ለህዝብ አውጣና አጋልጥ ።
ኪታቡን አንብበው
ከዝያም በውብ ደሊል አንጋለህ ለብልበው ። መቀመጫ ይጥፍው አዋርደው በየትም ።
አህባሺ በምድር ላይ መኖር የለበትም።
እስከተከታዩ ጀምረህ ከአለቃው በሰላመረጃ ሰብስብና
ውቃው
እርገጠው ግራም ነፈሰ ቀኝ ወደድክም ጠላህም አህባሺ ይረገጣል ።
አላዳምጥህም ለምን ካልከኝ አህባሺ ንፀህ ያቆሺሻል።
እኛዝም ካልነው የዋህ ያበላሻል ስለዚህ ምርጥ ዘሩን አረም እንዳይበቅልበት ።
የአህባሺ ቅራቅንቦ መጠረግ አለበት።
ይነበብ ይነበብ ሼር ሼር እንዳይረሳ
አቡ አመተሏህ ሙሀመድ ኡመር
👆👆👆👆👆 https://t.me/yeselfochmenhaj https://t.me/yeselfochmenhaj

🛑የሀራም Relation በሴት ልጅ ላይ የሚያደርሰው 10 ከባባድ ጉዳቶች 1.የልብ ስብራት 2.የሀያእ መገፈፍ 3 .የገላ መርከስ 4.የክብረ ንፅህናን 5.የድብርት ተጠቂ መሆን 6.የጭንቀት ተጠቂ መሆን 7.የተስፋ መቁረጥ ውስጥ መግባት 8.ላላስፈላጊ እርግዝና መገላጥ 9.ለHIV እና ለመሳሰሉት በሽታዎች መጋለጥ 10.በማህበረሰቡ ዘንድ የተዋረደች ሴት ሆና መታየት ሼር በማድረግ አንዲት እህታቹን ከሀራም Relation ታደጉ🙌 https://t.me/NasihaLishebab https://t.me/NasihaLishebab

በጅንጀና ያገኘሽ ባል እንዲያከብርሽ ፈልገሽ ነበር? በጅንጀና ያገኘሃት ሴት ጨዋ እንድትሆንልህ ፈልገህ ነበር? ሁለታቹህም አሏህን ፍሩ ጥሩ ፍሬ እንድታፈሩ🙌 https://t.me/NasihaLishebab

አላህ ሆይ  የተከበረውን ኒቃብ አርካሽ ሴቶችን የሚገባቸውን ስጣቸው

አረቅጥና ዙርያዋ ሙስሊም እህቶች አላህን ፈርታቹ ሎጅ ላይ ከሚደረግ ትርምስ ራሳቹን ጠብቁ። ይሄ መዝናኛ ቦታ ሳይሆን በግተራ ነው። ምያሳዝነው ኒቃብ የለበሱት በዝተው ከወንድ ጋር ጥንድ ጥንድ ሆነው መታየታቸው ነው። ሱብሃነለሏህ 👉 ምን አይነት ኒቃብ ነው ይሄ የሌብነት ጭምብል ነው እንጂ። 👉ከፊሎችማ አንድ ላምስት መደራጀት ይመስላል የወንዶች መንጋ ላይ አንዲት ሙስሊም ሴት ከነሱ ጋር ስታሽካካ ስትላፋ ትሄዳለች። እንደው አላህን ባትፈሪ ምታፍሪው አባት ወንድም የለሽም ወይ ?? ሰው ምን ይለኛል የት ሄደ?? ከተማ ሄደሽ መምጣት አይሸውድሽ መርካቶ አይተሽ ስለመጣሽ አራድነት አይደለም።አራድነቱ ጨዋነትሽ ነው ከአጅነብይ ወንድ ታቅፈሽ ሎጅ ላይ እግር አጠላልፈሽ ለስላሳ መጋበዝ አደለም። በጥቅሉ አላህን ፍሩ ሲጀመር ሙስሊም የሆንክ ወንድም ሆንክ ሴት ያለ ሀጃ የኢኽቲላጥ መድረክ ምን ትሰራለህ? የተወሰደ ነው ሼር አድርጉት🙌 https://t.me/Abu_Umer1 https://t.me/Abu_Umer1

📢 ልዩ የደዕዋ ፕሮግራም በቴሌግራም! — እነሆ ዛሬ ጁሙዓ ምሽት ግንቦት 28- 2018 «በሰለፊዮች መገናኛ» ግሩፕ ልዩ የደዕዋ ፕሮግራም ተዘጋጅቷል!። 💺ተጋባዥ እንግዳችን፦ 🎙ኡስታዝ ኢዙዲን ሲራጅ            -ሐፊዞሁ'ሏህ- ከሁልባረግ ● ርእስ፦ ሰለፊይ ከሆነች ሴት ባህሪዎች.. 🎙ኡስታዝ ሲራጅ -ሐፊዞሁ'ሏህ- ከወራቤ                ● ርእስ፦ በጊዜው ይገለጻል ⏰ ሰዓት ፦ ከምሽቱ በኢትዮ 2:40 በሱዑዲያ 8:40 በኢማራት 9:40 አይለፋችሁ!። #ሳምንታዊ_ሊቃእ https://t.me/Multeqa_Ahlissuneh https://t.me/Multeqa_Ahlissuneh

የኢኽዋነል ሙስሊሚን የጥመት ቡድን መስራች ማነው? ⚠️ማሳሰቢያ መልሱን በትክክል ለመለሳቹ የኢትዮጵያ ሰለፊይ ቻናል ሽልማት አላቹህ

ሰለፊይ ሴት ቲክቶክ አትጠቀምም🙌

ይነበብ👇👇👇 ♨️   የጁሙዓ ትጥበት     ጁሙዓ የሙስሊሞች ሳምንታዊ ዒድ ነው ። በመሆኑም በጁሙዓ ቀን መታጠብ ፣ ካለ ልብስ ውስጥ ጥሩዉን መልበስ ፣ ጥፍር መቁረጥ ፣ ሽቶና ቅባት መቀባት በጣም የተወደደ ሱና ነው ።     ትጥበትን በተመለከተ ጊዜው መቼ ነው የሚጀምረው የሚለው የብዙዎች ጥያቄ ነው ። የጁሙዓ ትጥበት የሚጀምረው እውነተኛው ፍጅር ( ፈጅር አስሳዲቅ ) ከወጣበት ወይም የጁሙዓ ቀን የፈጅር ሶላት ከገባበት ጊዜ ጀምሮ ነው ። ከዛ በፊት በለሊቱ ክ/ጊዜ መታጠብ የጁሙዓ ትጥበትን አያስገኝም ። የሚወደደው በቀኑ ክ/ጊዜ ወደ መስጂድ በሚኬድበት ጊዜ ታጥቦ መሄዱ ነው ።    ከዚህ ጋር በተገናኘ የሚነሳ ሌላ ጥያቄ ደግሞ የጁሙዓ ቀን ታጥቦ ያስታጠበ የሚለውን ሐዲስ በተመለከተ ያስታጠበ የሚለው ቃል የተፈለገበት ከባለቤቱ ጋር ግንኙነት አድርጎ እንድትታጠብ ሰበብ የሆነ ማለት ነው በሚለው ትርጉም ከተኬደና ጊዜው የሚጀምረው እውነተኛው ፈጅር ከወጣ በኋላ ነው ከተባለ አጅሩ እንዴት ይገኛል የሚለው ነው ።     በመጀመሪያ ደረጃ ለሐዲሱ የተባለውን ትርጉም የሰጡት ዑለሞች እንዳሉ ሁሉ የጁማዓን ትጥበት ምንዳ ነግሮ እንዲታጠብ ያደረገ ማለት እንጂ ከባለቤቱ ጋር ተገናኝቶ ማለት አይደለም የሚሉም አሉ ። ነገር ግን ከባለቤቱ ጋር ተገናኝቶ እንድትታጠብ ያደረገ የሚለው ከሰለፎች የተገኘ ትርጉም ስለሆነ እሱም ይገባል ቢባል እንዴት ነው አጅሩን የሚያገኘው የሚለው ጥያቄ የመጣው ከባለቤት ጋር በመገናኘት የሚደረገው ዒባዳ ለሊት ነው ከሚለው እሳቤ የመነጨ ነው ። ለዚህ የሚሆነው መልስ ከባለቤት ጋር ግንኙነት በማድረግ እንድትታጠብ የሚያደርገው ዒባዳ ማን ነው በለሊት ብቻ ነው ያለው የሚለው ጥያቄ ነው ?!    በመሆኑም በቀኑ ክ/ጊዜ የሁለቱም አጅር ማግኘት ይቻላል እንጠቀምበት እላለሁ ። http://t.me/bahruteka https://t.me/NasihaLishebab https://t.me/NasihaLishebab

ቁርአን ቅሩ🙌

🆕📲 አዲስ አፕልኬሽን ተለቀቀ ↩️اسـم الكتـاب፡- ➘➷➴ ⬅️ نور التوحيد واظلمات الشرك ↪ የኪታቡ ስም፦➘➷➷ ➡️ ኑሩ ተውሂድ ወዙሉማቱ ሽርክ 🎙 ደርሱ የተሰጠው፦ በኡስታዝ አብራር አወል ( አቡ ኡበይዳ) ሀፊዘሁሏህ! 🎁የሱና ወንድማችሁ ስጦታ ናት ሼር ሼር ሼር እየደረግን 🎙  ከነ ሊንኩ ሼር መድረግን አትርሱ ⁉️ስለ አወራረዱ https://t.me/jj_app_developer/219 መሰል ስራዎችን ለማሰራት👇 @JJ_selfy_app_developer ቻናለችንን ለመቀላቀል፡ https://t.me/jj_app_developer https://t.me/jj_app_developer https://t.me/jj_app_developer

አቤት ጀግና እህታችን💪💪💪 ምናለ ሁላቹህም እንደ እሳ ብትሆኑ

የአላህ ሠላምና እዝነት ይስፈን ሠለፍይን እንጂ ሙብተዲዕን አናገባም ብለው ጥጋቼውን ይዘው በችግር ውስጥም ሆነው ጌታቼውን ሳያስቆጡ በሶብር ለሚኖሩ ውድ ዕቁወች🌸 https://t.me/NasihaLis
የአላህ ሠላምና እዝነት ይስፈን ሠለፍይን እንጂ ሙብተዲዕን አናገባም ብለው ጥጋቼውን ይዘው  በችግር ውስጥም ሆነው ጌታቼውን ሳያስቆጡ በሶብር ለሚኖሩ ውድ ዕቁወች🌸 https://t.me/NasihaLishebab https://t.me/NasihaLishebab

ስሙት አቡበከር አህመድ የፊልም የአርቲስቶችን ሲያደንቅ👆👆👆

🛑አሁን እነዚህ ናቸው ኡስታዝ የሚባሉት ጉዱን ስሙት አቡበከር አህመድ የሚለውን https://t.me/Abu_Umer1 https://t.me/NasihaLishebab https://t.me/NasihaLishebab

ውዱ ነብይ ልጆቻቸውን በእጃቸው ቀብረዋል ፣ ዩሱፍ በወንድሞቹ የግድያ ሙከራ ተደርጎበታል ኑህ በሚስቱ ተክዷል! አንተ ግን ሰላማዊ ፈተና የሌለበት ህይወት ትፈልጋለህ? ✍አቡ ነህላ https://t.me/NasihaLishebab