uk
Feedback
ምክር ለወጣቶች

ምክር ለወጣቶች

Відкрити в Telegram

"አላማችን ወጣቱ ያለበትን የዲን ክፍተት እንዲስተካከል ማድረግ ነው"

Показати більше
Країна не вказанаКатегорія не вказана
7 257
Підписники
+3324 години
+2127 днів
+84330 днів
Архів дописів
✍ትልቅነት በእድሜ ላይ ሳይሆን ባስተሳሰብ ትልቅ መሆን ነው ሂወት ላይ ለውጥ ማምጣት የሚችለው። በእድሜ ስለበለጧቹ ሰዎች ሳይሆን በአስተሳሰብ በበለጧቹ ሰዎች ተሞክሮ ውሰዱ

- سبحان الله وبحمده 💭 - سبحان الله العظيم 💭

*ፈጅር ሶላት የአሏህን* ትእዛዝ ለመተግበር የቀን ውሎህን በደስታ የምትጀምርበት ትልቅ ፀጋ ነው። *ሰላት ሳይሰግዱ የህይወትን* ጥፍጥና መቅመስ የማይታሰብ ነው ። الصلاة خير من النوم 🍇
*ፈጅር ሶላት የአሏህን* ትእዛዝ ለመተግበር የቀን ውሎህን በደስታ የምትጀምርበት ትልቅ ፀጋ ነው። *ሰላት ሳይሰግዱ የህይወትን* ጥፍጥና መቅመስ የማይታሰብ ነው ። الصلاة خير من النوم 🍇  የፈጅር ሶላት የመልካም ስራዎች ሁሉ መጀመሪያ ነው ዒብኑል ቀይም ረሂመሁሏህ ሶላተል ፈጅር👉🏻⏰ https://t.me/nejashi_nejashi

🍀የማትገመቺ ሁኚ ባልሽ ተናዶ ሲያወራ ዝም በይ🕶🙌

🧶ሰው ሲጠላህ ብቻ ሳይሆን ሲወድህም ለምን በል?!

ሙተነቂቧ እህቴ ኒቃብ ሸሪዓዊ አልባሳት እንጂ ባህል አይደለም። ፊትሽ ስለተሸፈነ እንደፈለግሽ መሆን፣ ከኒቃቡ በታችም የፈለግሽውን መልበስ ትችያለሽ ማለት አይደለም። ሃያዕ ይኑርሽ በተለይ ሚዲያ ላይ ከመውጣት አደራሽን ተጠንቀቂ።!           

🌸 ጥያቄ 🌸 📖 ወደ አድ ሕዝቦች ተውሒድን እንዲሰብክ የተላከው ነብይ ማነው? ━━━━━━━━━━━━━━━━━━ ✅ ትክክለኛውን መልስ በመጫን 📲 ወደ ሰለፊዮች ቻናል ይቀላቀሉ!

🔹ሸይኽ ሙቅቢል ረሂመሁላህ🔹 የትርጉም ዳእዋዎችን ከፈለጉ ቻናላችንን ይቀላቀሉ👇👇 https://t.me/Abu_Umer1 https://t.me/Abu_Umer1

ተቸግሮ በረሀብ እና በህመም ለሚሰቃይ ሰው 1ሺህ ብር መስጠት ሚከብደው ሰው በ450K Iphone 18Pro Max ገዝቶ ሲይዝ አያምም? አላህ ይሁነን🤲

አንዲት ሴት ሀያእ እንደሌላት ከሚጠቁሙ ነገራቶች ውስጥ አንዱ ቲክቶክ🚫 መጠቀሟ ነው🙌 ዛሬውኑ መጠቀም አቁሚ ውድ እህቴ🙌 https://t.me/NasihaLishebab

🧶እህቴ ከአባትሽ ቡሀላ ታላቅ ወንድምሽ እየኮረኮመ ስረአት የሚያስይዝሽ ከሆነ እድለኛ ነሽ ታላቅ ወንድም ያላችሁ ታድላችሁ👀

እእ አለም አቀፋዊ በመሻኢኾቻችን በኡስታዞቻችን የደመቀው ዝግጅት እንዴት ነው? ኔትዎርክ አስቸገረኝ👎 በጣም ምርጥ ነው 👍 ስራ ላይ ሆኜ እየሰማው ነው👌

Dear Brother ፍቅረኛ የለህማ? Say አልሃምዱሊላህ🙌

አንበሳው ሸይኽ ገብተዋል ገባ ገባ በሉ ያሰላም ጉድ እኮ ነው…………

በኢሞ መልእክት ከ ለተሞ   ╰┈➢ተ      ╰┈➢ ጀ        ╰┈➢  ም           ╰┈➢   ሯ               ╰┈➢  ል 🎙  ሸይኽ አብዱልሀሚድ ከ ለተሞ ሸር ሸር ሸር ገባ ገባ በሉ ባረከሏሁ ፊኩም አድ ና ሸር በማድረግ  የአጅሩ ተከፋይ ይሁኑ!! 👇 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 . Click the link to join us! https://s.imoim.net/tBLAMO?from=other በቴሌግራም 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/bilalmesji?videochat https://t.me/bilalmesji?videochat

Repost from N/a
photo content

ቤተሰብ በጣም ለየት ያለ ድግስ አለ እዚህ እዳትጠፍ ከ30ደቂቃ ቡሀላ ይጀመራል በቅርብ እርቀት ጠብቁ

🔺ስልክህን እናትህም፣ አባትህም፣ እህትህም፣ ወንድምህም፣ ሚስትህም፣ ልጅህም፣ ጓደኛህም… ቢያየው ችግር ከሌለው… ጥሩ ላይ ነህ። አብዛኞቻችንን ይመለከታል ስልካችን ውስጥ አላስፈላጊ እና አፀያፊ ነገራቶችን ተሸክመን የምንቀሳቀስ ሰዎች

https://s.imoim.net/RKt0rh?from=copy_link 🛋የዛሬውን ታላቅ አለምአቀፋዊ ኮፍራንስን በኢሞ ለመከታተል☝️ይህን👇ሊንክ ይጫኑ https://s.imoim.net/RKt0rh?from
https://s.imoim.net/RKt0rh?from=copy_link 🛋የዛሬውን ታላቅ አለምአቀፋዊ ኮፍራንስን በኢሞ ለመከታተል☝️ይህን👇ሊንክ ይጫኑ https://s.imoim.net/RKt0rh?from=copy_link share share مع السلامة🙌

አይደል እንዴ👍
አይደል እንዴ👍