ምክር ለወጣቶች
Відкрити в Telegram
"አላማችን ወጣቱ ያለበትን የዲን ክፍተት እንዲስተካከል ማድረግ ነው"
Показати більшеКраїна не вказанаКатегорія не вказана
7 405
Підписники
+4524 години
+1107 днів
+77230 днів
Архів дописів
7 405
ወጣቶች በዲናቹ ወኔ እንዲኖራቹ ከፈለጋቹ የኡስታዝ ባህሩ ተካን እና የኡስታዝ ሻኪር ሱልጣንን ሙሀደራ ኮምኩሙ
©ቻናላቸውን ለማግኘት 👇👇
@bahruteka
@shakirsultan
7 405
ኒካህ ማሰርኮ ቀላልኮ ነው🌹
"እገሌ እባላለው እዚ እዚ ቦታ አቅሻለው ፍቃደኛ ከሆንሽ ስለኔ ማጣራት ያለብሽን ነገር አጣርተሽ መስፈርትሽን ማሟላ ከሆነ ሽማግሌ ልኬ ላገባሽ ፈልጋለው"
"እገሊት እባላለው እዚ እዚ ቦታ አቅሃለው ፍቃደኛ ከሆንክ ማንነቴን አጣርተህ መስፈርትህን ካሟላው ሽማግሌ ልከህ እንድታገባኝ ፍልጋለው"
የምን በጅንጅና ዙሪያ ጥምጥም መሄድ።
አሏህን ከፈራህ/ሽ ቀጥታ ወደ ገደለው መግባት ነው። የፍቅር ቃል መለዋወጡ ከኒካህ በኃላ ይደርሳል🌺
አድርሱላቸው🙌
https://t.me/NasihaLishebab
https://t.me/NasihaLishebab
7 405
✅ የዓሹራእ ፆም ታሪክና የሑሰይን ሞት አይገናኙም !
ዓሹራእ ነብዩላሂ ሙሳን አላህ ነጃ ያወጣበትና ፊርዐውንን ከነሰራዊቱ ያጠፋበት ቀን ሲሆን ነብዩ ከመላካቸው በፊትም አዩሁዶች ይፆሙት ነበር ። ዓኢሻ ባወራችውና ኢማሙል ቡኻርይ በዘገቡት ሐዲስ ቁረሾችም ነብዩ ከመላካቸው በፊት ይፆሙት እንደነበርና ነብዩ ወደ መዲና ሲሄዱ ራሳቸውም ፁመውት ፁሙት ብለው ያዘዙ መሆኑን ያረጋግጣል ።
ሑሰይን የተገደለው ሙሐረም 10 / 61ኛው አመተ ሂጅሪያ ላይ ነው ። በመሆኑም የሑሰይን መገደል ከዓሹራእ ፆም ጋር የሚያገናኘው ነገር የለም ። ነገር ግን ቢዳዓ ያሳወረው ዐይን ሱናን ማየት አይችልምና ሺዓዎች ነብዩ ሙሐመድ ሙሳንና ተከታዮቹን ነጃ አውጥቶ ፊርዓውንና ሰራዊቱን በማጥፋት ለነብዩላሂ ሙሳ ድል በመስጠቱ አላህን ለማመስገንና በተገኘው ድል ለመደሰት የፆሙትን የዓሹራእ ቀን ከአኼራ በፊት በዱንያ ላይ ራሳቸውን ያሰቃዩበታል ።
ኢስላም አንድ ሰው ሲሞት የእለቱም ቀን ቢሆን ድምፅ ከፍ አድርጎ ማልቀስና ሙሾ ማውረድ እንዲሁም ልብስ መቅደድና ራስን መግረፍን ይከለክላል ። ሺዓዎች ና ብለው አስጠርተው ከመካ እንዲወጣ ካደረጉትና ለዑበዱላሂ ኢብኑ ዚያድ ሰው በላ አሽከሮች አስረክበው ተገሎ ጭንቅላቱ እንዲቆረጥ ካደረጉ በኋላ አዛኝ መስለው እስከ ቂያማ ራሳቸውን እያሰቃዩና እየቀጡ ያለቅሳሉ ⁉️
በሱና ብርሃን ከቢዳዓ ጨለማ ነጃ ላወጣን አምላካችን ምስጋና ይገባው ።
https://t.me/bahruteka
7 405
🌺አንቺ በአላህ እና በመጨረሻው ያመንሽ እህቴ ሆይ ከነዚህ ከአራት የዘመናችን አስከፊ ሴቶች አትሁኚ
1.የምእራባውያንን ፋሽን ተከትል ተገላልጣ ከቤቷ የምትወጣ ሴት🚫
2.ፍቅር በሚል ስም በዝሙት ገላዋን ካቆሸሸች ሴት 🚫
3.ሚዲያ ላይ ወጥታ እየጨፈረች ይሁን እንዲሁ ፎቶዋን / ቪዲዮዋን ለባሏ ብቻ የሚገባውን ገላ ተገላልጣ እየፖሰትች የላይክ ለቃቃሚ ከሆነች ሴት 🚫
4.ንፅፅር/ዳእዋ/ቁርአን መቅራት በሚል ሰበብ ሚዲያ ወጥታ በዲን ስም የአላህን ሸሪአ አምፃ ዲነኛ መስላ ላይክ እና ፎሎ ከምለቃቅም ሴት 🚫
አድርሱላት🙌
https://t.me/NasihaLishebab
7 405
አንተ ወጣት❗️ዛሬ ያለህ ጊዜ ነገ ላይመለስ ይችላል። ጤና፣ጉልበት እና እድል እያለህ በአላህ ታዛዥነት ላይ ተጠቀምበት።
አንተ ወጣት❗️ወጣትነት የመዝናኛ ጊዜ ብቻ አይደለም እንደውም ሶላትን ተጠባብቆ የመስገድ ደርሶችን የመከታተል ፣የወላጆችን ሀቅ የመጠበቂያ እና የጀነት ስንቅ የሚሰበሰብበት ወቅት ነው።
📌ዛሬ የጠፋ ደቂቃ ነገ አይመለስም! ስለዚህ ወቅትህን በአላህ ታዛዥነት አሳልፍ።📌
አላህ ጊዜያቸውን በአግባቡ ከሚጠቀሙት ያድርገን🤲
https://t.me/NasihaLishebab
7 405
ፈገግ በሉ
አንዱ ማለት ነው የገዛ ጓደኛውን የትዳር ጥያቄ አቀረበለት እንዴት አትሉኝም
የጓደኛው ስም ሰመር ነው እናም ቴሌግራሙን "Semer" ብሎ ነበር የያዘው እናም ጓደኛው ሰሚራ የሚል መስሎት በውስጥ ገብቶ የተወሰነ አውርቶት ከዛን የታገቢኛለሽ ጥያቄ አቀረበለት እላቹዋለው
አይ ግርጣት……
ባንጀናጀንስ?
https://t.me/Abu_Umer1
7 405
ሶሻል ሚዲያ ምትጠቀሙ እህቶች ወንዶች ጀነጀኑን አስቸገሩን የምትሉ እህቶች እንደ ሀሳብ ለምን የሶሻል ሚዲያ ስማቹን ወይ በጥቅስ ወይ በሆነ አባባል አሰይሙም?
ፕሮፋይላቹንም ሴትነታቹን የማይገልፅ ፕሮፋይል ለምን አትጠቀሙም? ልክ እንደ ሀዲስ የኡለሞች ንግግር ወዘተ……
ያው ቢደብራቹም ከላይ ያቀረብኩላቹህን ነገር ብትተገብሩ የተወሰነ ፊትና ይቀንስላቹዋል ብዬ ነው።
https://t.me/NasihaLishebab
7 405
ቲክቶክ የምትጠቀም ሴት
"ሀያእ አለኝ" ብላ የማውራት ሞራል የላትም
ሲጀመር ሀያእ ቢኖራት ኖሮ ቲክቶክ ባልተጠቀመች ነበር🙌
https://t.me/Abu_Umer1
7 405
ቲክቶክ ሰፈር እየዋልሽ
ቃሪእ ነውኮ እያልሽ አጅነቢይ ላይ እያፈጠጥሽ
ንፅፅር ነው እያልሽ ላይቭ ገብተሽ ከአጅነቢይ ጋር እያወራሽ
ቀልድኮ ነው እያልሽ አጅነቢይ እያየሽ
ለመዝናናትኮ ነው እያልሽ ኳስ እያየሽ ያውም አውራቸውን ገልጠው እየተጫወቱ እያየሽ
ልክ እንደ ወንድሜኮ ነው ማየው እያልሽ ከአጅነቢይ ጋር እየተጀናጀንሽ
ነገኮ ያገባኛል እጮኛዬ ነው እያልሽ በሀራም ፍቅር እየተጨማለቅሽ
ዋናው ልብ ነው እያልሽ ኒቃብ ጅልባብን ጠልተሽ በነሺቲ በነሱሪ በነቱርክ ቀሚስ ተገላልጠሽ እየወጣሽ
እሺ የቱ ጋር ነው የሙእሚን ሴት ሀያእ እና አደብ ያለሽ?
ያ ኢላሂ ሴቶቻችንኮ የአንተን ድንበር በአመፅ በማለፍኮ ጥግ ደርሰዋል።
ኢላሂ ሂዳያ ሚፈልጉትን ምራቸው ጥመትን ሚፈልጉትን አቁስላቸው🤲
https://t.me/Abu_Umer1
https://t.me/NasihaLishebab
https://t.me/NasihaLishebab
7 405
رِجَالٌ لَا تُلْهِيهِمْ تِجَارَةٌ وَلَا بَيْعٌ عَنْ ذِكْرِ اللَّهِ وَإِقَامِ الصَّلَاةِ...
"ንግድም ሆነ ግብይት ከአላህ ዝክርና ሰላትን ከማቆም የማያዘናጋቸው ወንዶች (አሉ)።"
እውነተኛ ወንዶች ማለት እነዚ ናቸው..... አንተ ከነሱ መካከል ነህ??
