ch
Feedback

不要被骗子欺骗!Telemetrio 会找到并标记这些频道 👉 如果想查看标记,请订阅 👈

ምክር ለወጣቶች

ምክር ለወጣቶች

前往频道在 Telegram

"አላማችን ወጣቱ ያለበትን የዲን ክፍተት እንዲስተካከል ማድረግ ነው"

显示更多
未指定国家未指定类别
7 405
订阅者
+4524 小时
+1107 天
+77230 天
帖子存档
ወጣቶች በዲናቹ ወኔ እንዲኖራቹ ከፈለጋቹ የኡስታዝ ባህሩ ተካን እና የኡስታዝ ሻኪር ሱልጣንን ሙሀደራ ኮምኩሙ ©ቻናላቸውን ለማግኘት 👇👇 @bahruteka @shakirsultan

ኒካህ ማሰርኮ ቀላልኮ ነው🌹 "እገሌ እባላለው እዚ እዚ ቦታ አቅሻለው ፍቃደኛ ከሆንሽ ስለኔ ማጣራት ያለብሽን ነገር አጣርተሽ መስፈርትሽን ማሟላ ከሆነ ሽማግሌ ልኬ ላገባሽ ፈልጋለው" "እገሊት እባላለው እዚ እዚ ቦታ አቅሃለው ፍቃደኛ ከሆንክ ማንነቴን አጣርተህ መስፈርትህን ካሟላው ሽማግሌ ልከህ እንድታገባኝ ፍልጋለው" የምን በጅንጅና ዙሪያ ጥምጥም መሄድ። አሏህን ከፈራህ/ሽ ቀጥታ ወደ ገደለው መግባት ነው። የፍቅር ቃል መለዋወጡ ከኒካህ በኃላ ይደርሳል🌺 አድርሱላቸው🙌 https://t.me/NasihaLishebab https://t.me/NasihaLishebab

✅   የዓሹራእ ፆም ታሪክና የሑሰይን ሞት አይገናኙም !     ዓሹራእ ነብዩላሂ ሙሳን አላህ ነጃ ያወጣበትና ፊርዐውንን ከነሰራዊቱ ያጠፋበት ቀን ሲሆን ነብዩ ከመላካቸው በፊትም አዩሁዶች ይፆሙት ነበር ። ዓኢሻ ባወራችውና ኢማሙል ቡኻርይ በዘገቡት ሐዲስ ቁረሾችም ነብዩ ከመላካቸው በፊት ይፆሙት እንደነበርና ነብዩ ወደ መዲና ሲሄዱ ራሳቸውም ፁመውት ፁሙት ብለው ያዘዙ መሆኑን ያረጋግጣል ።    ሑሰይን የተገደለው ሙሐረም 10 / 61ኛው አመተ ሂጅሪያ ላይ ነው ። በመሆኑም የሑሰይን መገደል ከዓሹራእ ፆም ጋር የሚያገናኘው ነገር የለም ። ነገር ግን ቢዳዓ ያሳወረው ዐይን ሱናን ማየት አይችልምና ሺዓዎች ነብዩ ሙሐመድ ሙሳንና ተከታዮቹን ነጃ አውጥቶ ፊርዓውንና ሰራዊቱን በማጥፋት ለነብዩላሂ ሙሳ ድል በመስጠቱ አላህን ለማመስገንና በተገኘው ድል ለመደሰት የፆሙትን የዓሹራእ ቀን ከአኼራ በፊት በዱንያ ላይ ራሳቸውን ያሰቃዩበታል ።    ኢስላም አንድ ሰው ሲሞት የእለቱም ቀን ቢሆን ድምፅ ከፍ አድርጎ ማልቀስና ሙሾ ማውረድ እንዲሁም ልብስ መቅደድና ራስን መግረፍን ይከለክላል ። ሺዓዎች ና ብለው አስጠርተው ከመካ እንዲወጣ ካደረጉትና ለዑበዱላሂ ኢብኑ ዚያድ ሰው በላ አሽከሮች አስረክበው ተገሎ ጭንቅላቱ እንዲቆረጥ ካደረጉ በኋላ አዛኝ መስለው እስከ ቂያማ ራሳቸውን እያሰቃዩና እየቀጡ ያለቅሳሉ  ⁉️      በሱና ብርሃን ከቢዳዓ ጨለማ ነጃ ላወጣን አምላካችን ምስጋና ይገባው ። https://t.me/bahruteka

🌺አንቺ በአላህ እና በመጨረሻው ያመንሽ እህቴ ሆይ ከነዚህ ከአራት የዘመናችን አስከፊ ሴቶች አትሁኚ 1.የምእራባውያንን ፋሽን ተከትል ተገላልጣ ከቤቷ የምትወጣ ሴት🚫 2.ፍቅር በሚል ስም በዝሙት ገ
🌺አንቺ በአላህ እና በመጨረሻው ያመንሽ እህቴ ሆይ ከነዚህ ከአራት የዘመናችን አስከፊ ሴቶች አትሁኚ 1.የምእራባውያንን ፋሽን ተከትል ተገላልጣ ከቤቷ የምትወጣ ሴት🚫 2.ፍቅር በሚል ስም በዝሙት ገላዋን ካቆሸሸች ሴት 🚫 3.ሚዲያ ላይ ወጥታ እየጨፈረች ይሁን እንዲሁ ፎቶዋን / ቪዲዮዋን ለባሏ ብቻ የሚገባውን ገላ ተገላልጣ እየፖሰትች የላይክ ለቃቃሚ ከሆነች ሴት 🚫 4.ንፅፅር/ዳእዋ/ቁርአን መቅራት በሚል ሰበብ ሚዲያ ወጥታ በዲን ስም የአላህን ሸሪአ አምፃ ዲነኛ መስላ ላይክ እና ፎሎ ከምለቃቅም ሴት 🚫 አድርሱላት🙌 https://t.me/NasihaLishebab

አንተ ወጣት❗️ዛሬ ያለህ ጊዜ ነገ ላይመለስ ይችላል። ጤና፣ጉልበት እና እድል እያለህ በአላህ ታዛዥነት ላይ ተጠቀምበት። አንተ ወጣት❗️ወጣትነት የመዝናኛ ጊዜ ብቻ አይደለም እንደውም ሶላትን ተጠባብቆ የመስገድ ደርሶችን የመከታተል ፣የወላጆችን ሀቅ የመጠበቂያ እና የጀነት ስንቅ የሚሰበሰብበት ወቅት ነው። 📌ዛሬ የጠፋ ደቂቃ ነገ አይመለስም! ስለዚህ ወቅትህን በአላህ ታዛዥነት አሳልፍ።📌 አላህ ጊዜያቸውን በአግባቡ ከሚጠቀሙት ያድርገን🤲 https://t.me/NasihaLishebab

💐አደብ ሲባል ለንግግር ብቻ አይደለም! ➻ለአለባበስ አደብ አለው🍃 ➻ለአካሄድ አደብ አለው🍃 ➻ለአሳሳቅ አደብ አለው🍃 ➻ለመግባባትም አደብ አለው🍃 👌በሁለመናችን አደብ ያስፈልገናል።✅ ➻ማንነታችንን በአደብ እናስውበው! •━════✿🍃🌺🍃✿════━• 👇👇👇👇👇 https://t.me/AbuMerwanAselefy

ፈገግ በሉ አንዱ ማለት ነው የገዛ ጓደኛውን የትዳር ጥያቄ አቀረበለት እንዴት አትሉኝም የጓደኛው ስም ሰመር ነው እናም ቴሌግራሙን "Semer" ብሎ ነበር የያዘው እናም ጓደኛው ሰሚራ የሚል መስሎት በውስጥ ገብቶ የተወሰነ አውርቶት ከዛን የታገቢኛለሽ ጥያቄ አቀረበለት እላቹዋለው አይ ግርጣት…… ባንጀናጀንስ? https://t.me/Abu_Umer1

ወይም ደግሞ ዝም ብሎ የወንድ ስም ተጠቀሙ ለምሳሌ ኡሙ ሙሀመድን አቡ ሙሀመድ ብላቹ ያዙት

ሶሻል ሚዲያ ምትጠቀሙ እህቶች ወንዶች ጀነጀኑን አስቸገሩን የምትሉ እህቶች እንደ ሀሳብ ለምን የሶሻል ሚዲያ ስማቹን ወይ በጥቅስ ወይ በሆነ አባባል አሰይሙም? ፕሮፋይላቹንም ሴትነታቹን የማይገልፅ ፕሮ
ሶሻል ሚዲያ ምትጠቀሙ  እህቶች ወንዶች ጀነጀኑን አስቸገሩን የምትሉ እህቶች እንደ ሀሳብ ለምን የሶሻል ሚዲያ ስማቹን ወይ በጥቅስ ወይ በሆነ አባባል አሰይሙም? ፕሮፋይላቹንም ሴትነታቹን የማይገልፅ ፕሮፋይል ለምን አትጠቀሙም? ልክ እንደ ሀዲስ የኡለሞች ንግግር ወዘተ…… ያው ቢደብራቹም ከላይ ያቀረብኩላቹህን ነገር ብትተገብሩ የተወሰነ ፊትና ይቀንስላቹዋል ብዬ ነው። https://t.me/NasihaLishebab

"ሽቶ ለሰው ነው ወይስ ለባልሽ" በኡስታዝ ሻኪር ሱልጣን Comment @Mujahid_Selefi https://t.me/NasihaLishebab

ልባም ሰለፊይ ሴት ሰለፊይ ወንድ ነው ምታገባው No አህባሽ No ኢኽዋን No ሙመይአ No ሀዳዲያ https://t.me/Abu_Umer1
ልባም ሰለፊይ ሴት ሰለፊይ ወንድ ነው ምታገባው No አህባሽ No ኢኽዋን No ሙመይአ No ሀዳዲያ https://t.me/Abu_Umer1

ቲክቶክ የምትጠቀም ሴት "ሀያእ አለኝ" ብላ የማውራት ሞራል የላትም ሲጀመር ሀያእ ቢኖራት ኖሮ ቲክቶክ ባልተጠቀመች ነበር🙌 https://t.me/Abu_Umer1

👉መንሀጄን አለቅም 👈 ከወንድም አቡ ሙቅቢል አል-ወለዊይ ለሰለፊያዎች የተበረከተልን ምርጥ👌 ግጥም https://t.me/NasihaLishebab

ለመውሊድ መረጃ ካመጡ ኡስታዝ ባህሩ ተካ https://t.me/Abu_Umer1

ደረሶች ከዚህ በላይ ምን Motivate ያደርገናል? ረሂመሁሏህ ሸይኹና ሙሀሙድ አሊ አል ወለዊ

ሱብሃነሏህ
ሱብሃነሏህ

ቲክቶክ ሰፈር እየዋልሽ ቃሪእ ነውኮ እያልሽ አጅነቢይ ላይ እያፈጠጥሽ ንፅፅር ነው እያልሽ ላይቭ ገብተሽ ከአጅነቢይ ጋር እያወራሽ ቀልድኮ ነው እያልሽ አጅነቢይ እያየሽ ለመዝናናትኮ ነው እያልሽ ኳስ
ቲክቶክ ሰፈር እየዋልሽ ቃሪእ ነውኮ እያልሽ አጅነቢይ ላይ እያፈጠጥሽ ንፅፅር ነው እያልሽ ላይቭ ገብተሽ ከአጅነቢይ ጋር እያወራሽ ቀልድኮ ነው እያልሽ አጅነቢይ እያየሽ ለመዝናናትኮ ነው እያልሽ ኳስ እያየሽ ያውም አውራቸውን ገልጠው እየተጫወቱ እያየሽ ልክ እንደ ወንድሜኮ ነው ማየው እያልሽ ከአጅነቢይ ጋር እየተጀናጀንሽ ነገኮ ያገባኛል እጮኛዬ ነው እያልሽ በሀራም ፍቅር እየተጨማለቅሽ ዋናው ልብ ነው እያልሽ ኒቃብ ጅልባብን ጠልተሽ በነሺቲ በነሱሪ በነቱርክ ቀሚስ ተገላልጠሽ እየወጣሽ እሺ የቱ ጋር ነው የሙእሚን ሴት ሀያእ እና አደብ ያለሽ? ያ ኢላሂ ሴቶቻችንኮ የአንተን ድንበር በአመፅ በማለፍኮ ጥግ ደርሰዋል። ኢላሂ ሂዳያ ሚፈልጉትን ምራቸው ጥመትን ሚፈልጉትን አቁስላቸው🤲 https://t.me/Abu_Umer1 https://t.me/NasihaLishebab https://t.me/NasihaLishebab

እንደዚህ የምትል አለች ግን?
እንደዚህ የምትል አለች ግን?

رِجَالٌ لَا تُلْهِيهِمْ تِجَارَةٌ وَلَا بَيْعٌ عَنْ ذِكْرِ اللَّهِ وَإِقَامِ الصَّلَاةِ... "ንግድም ሆነ ግብይት ከአላህ ዝክርና ሰላትን ከማቆም የማያዘናጋቸው ወንዶች (አሉ)።"
እውነተኛ ወንዶች ማለት እነዚ ናቸው..... አንተ ከነሱ መካከል ነህ??

የማትገመቺ ሁኚ👌
የማትገመቺ ሁኚ👌