uk
Feedback

Не попадись на ботовода! Telemetrio знаходить і позначає такі канали мітками 👉 Хочеш бачити мітку, оформляй підписку

قَنَاةُ أَبِي الْعَبَّاسِ الْأَثَرِيِّ الْوَلَوِيِّ (Abul Abas Nur)

قَنَاةُ أَبِي الْعَبَّاسِ الْأَثَرِيِّ الْوَلَوِيِّ (Abul Abas Nur)

Відкрити в Telegram

قَالَ عَبْدُ اللَّهِ بْنُ مَسْعُودٍ رَضِيَ اللَّهُ عَنْهُ: الْجَمَاعَةُ مَا وَافَقَ الْحَقَّ وَإِنْ كُنْتَ وَحْدَكَ، فَإِنَّكَ أَنْتَ الْجَمَاعَةُ حِينَئِذٍ.

Показати більше
Країна не вказанаКатегорія не вказана
899
Підписники
-224 години
-167 днів
+2730 днів
Архів дописів
ሙስጦፋ አብደላህ ሆይ ⁉️ ስለ ሸይኽ ረቢዕ ማንን እንስማ⁉️ አንተን እንስማ ወይስ ሸይኽ ሷሊሁል ፈውዛንን⁉️ አንተን እንስማ ወይስ ሸይኽ ኢብኑ ኡሠይሚንን⁉️ አንተን እንስማ ወይስ ኢማሙል አልባኒን⁉️ አንተን እንስማ ወይስ ሸይኽ ሙቅቢልን⁉️ አንተን እንስማህ ወይንስ የሌሎችን ታላላቅ አኢማወችን ንግግር⁉️ ለመሆኑ አንተ ምነው አፍህ ገደብ አጣ በታላላቅ ኡለማወች ላይ⁉️ ተው ባይ የለህም⁉️ መካሪ የለህም⁉️ ተቆጭ የለህም⁉️ ቡድንህን ለመርዳት ብለህ እንደት እንደዚህ በስሜት ከኡለማወች ላይ ትናገራለህ⁉️ ተው አሏህን ፍራ ወደ አሏህ ተመለስ https://t.me/Sobabilalmesjid https://t.me/Sobabilalmesjid

Repost from N/a
🚨ፈጥኖ ማን ይመልስ ‼️🏃‍➡️🏃‍➡️ ትክክለኛውን  መልስ ያገኝ ሰው  ብዙ  ጠቃሚ ኢስላማዊ ቻናሎችን add የሚለውን በመጫን ያገኛል ። Wave 👉 @selluhi 👉ጥያቄ፦  ቁርዓን ስንት ምዕራፍ አለው⁉

👉ሞት ቅርብ ነው። ለምትወዱትን ሰው ፍቅራችሁን ሳትገልፁለት ፣ ሞት እንዳይቀድማችሁ! ነገሮችን ለነገ አታሳድሩ ማድረግ የምትፈልጉትን ዛሬ አድርጉለት መናገር የምትፈልጉትንም ዛሬ ተናገሩ። ከሞተ በኋላ ቁጭት አይጠቅምም። ዛሬ እንተሳሰብ፣ ዛሬ እንደማመጥ፣ ዛሬ እንከባበር፣ ዛሬ እንተዋወቅ...ወዳጃችሁን በወረትና በተረት አትቀይሩት #ውደታ የአካል ጥምረት ሳይሆን የመንፈስ ውህደት ነው። ...ኑር...✍️ t.me/nuredinal_arebi t.me/nuredinal_arebi

«ከውጭ መልዓክ እየመሰልክ ቤት ውስጥ ሰይጣን አትሁን።» «ሚስትህ ቤት ውስጥ መልካም ንግግርን ትፈልጋለች...» = የቴሌግራም ቻናል t.me/Abu_lmran_Alaseriy t.me/Abu_lmran_Alaseriy

የማይቋረጥ ደስታን የፈለገ ቁርዓንን አጥብቆ ይያዝ! የማይከዳን፣የሚያፅናናን፣የሚያስደስተን፣ሳንከፍል እየተከፈለን የምንደሰትበት ነገር ቢኖር ቁርዓንን መሀፈዝና ለመሀፈዝ የምናደርገው ድግግሞሽ ላይ የሚ
የማይቋረጥ ደስታን የፈለገ ቁርዓንን አጥብቆ ይያዝ! የማይከዳን፣የሚያፅናናን፣የሚያስደስተን፣ሳንከፍል እየተከፈለን የምንደሰትበት ነገር ቢኖር ቁርዓንን መሀፈዝና ለመሀፈዝ የምናደርገው ድግግሞሽ ላይ የሚሸልመንን ሽልማት በአይናችን አሁኑኑ ብናይ ኑሮ አንድም ሰው ጓደኛ ዘመድ ቤተሰብ እያለ ግዜውን ባላባከነ ነበር። ነገር ግን የኛ የአማኞች ዋናውና ትልቁ እምነታችን በሩቅ በገይብ ማመናችን ነው የምንመነዳውን ካላየን ሳይሆን እምንለው ምንዳችን ወደር የለውና ልጣር ልልፋ መልካምን ልከስብ፣የሚል የአማኞች እምነት ነው።አልሀምዱሊላህ! ስለዚህ ነገ እድለኛ መሆን የፈለገ ቁርዓንን ጓደኛው ያድርግ። ወላሂ ርካታውን የሚያውቀው ያየው ሰው ነው ሞክሩት ትርፋማ ንግድ ነው። የተወሰደ

የጥንቃቄ መልእክት ውድ ወንድሞችና እህቶች ዛሬ ዛሬ ሌቦች ይበልጥ በማያሰነቃ ሁኔታ የሱናን አለባበስ ተላብሰው ሰዎች ዘንድ በጣም አሏህን ፈሪ በመምሰል ሞባይል እየሰረቁ ስለሆነ ማንነቱን የማተውቁትን
የጥንቃቄ መልእክት ውድ ወንድሞችና እህቶች ዛሬ ዛሬ ሌቦች ይበልጥ በማያሰነቃ ሁኔታ የሱናን አለባበስ ተላብሰው ሰዎች ዘንድ በጣም አሏህን ፈሪ በመምሰል ሞባይል እየሰረቁ ስለሆነ ማንነቱን የማተውቁትን ግለሰብ ባለባበሱ ተማርካችሁ ሙሉ እምነት ልትሰጡ አይገባም ። ይህ ምስሉን የምታዩት ግለሰብ በአወሊያ መስጅድ ግቢ አስደውሉኝ በማለት ሞባይል አታሎ ይዞ የሄደ ሰው ነው። ሲያደርጋቸው የነበሩት ተግባሮች ሁሉ በካሜራ ተቀርፆ ተቀምጧል። እሱም ከዚህ ሰራው ይታቀብ ዘንድ ሌሎች ወንድምና እህቶች እንዳይታለሉ በማሰብ ፎቶውን አያይዣለሁ http://t.me/husseinali210

እኛ አህሉ ሱናዎች ለ «ሱና ዑለማዎች» ለየት ያለ ውዴታ አለን።ቀለል ያለ ስህተት ቢኖርባቸው እንኳን እናከብራቸዋለን።እንወዳቸዋለን። ከስህተታቸው እንድመለሱም ዱዓ እናደርግላቸዋለን።በእነርሱም ላይ የሚቀጥፍ አካል ካለ ከእነርሱ እንከላከላለን። በዚህም ከአላህ ምንዳ እንፈልግበታለን። ኢንሻአላህ።

▣ ኢልዛምን የሚመለከት ዳሰሳ 🎙 ኡስታዝ ሙሀመድ አህመድ (ኢብኑ ሙነወር) https://t.me/Menhaje_Selef/5 https://t.me/Menhaje_Selef/

የተውሒድ ፍሬዎች! ثَمَرَات التوحيد 🎙;-በሸይኽ ዐብዱል'ዐዚዝ አልቡረዒይ حفظه الله 🔷👉https://t.me/abujemila25 🔷👉https://t.me/abujemila25

ለዚህ ቪዲዮ እኔም ህያው ምስክር ነኝ!  ሀቂቃ… ትዳር የሪዝቅና የበረካ በራፍ ነው። ሰራተኞች አሉኝ፤ ያገቡትም፣ ያላገቡትም፣ ልጆች ያላቸውም አሉ። የሁሉንም ወርሃዊ ደመወዝ እኔው ነኝ የምከፍለው፤ ክፍያቸውም በጣም ተቀራራቢ ነው። ነገር ግን እውነተኛው ልዩነት የሚታየው ደመወዝ ከተከፈለ በኋላ ባለው ህይወት ነው! ያገቡት ሰራተኞቼ ያቺኑ የምከፍላቸውን ደመወዝ አብቃቅተው፣ ቤታቸውን መርተው፣ የልጆቻቸውን ፍላጎት አሟልተው በሰላም ሲኖሩበት፤ ላጤዎቹ ሰራተኞቼ ግን ገና ወሩ አጋማሽ ሳይደርስ «እባክህ የቀጣይ ወር ደመወዝ ቅድሚያ ስጠኝ» እያሉ ማንኳኳት ይጀምራሉ!--ሀሀ-- እናላችሁ… በትዳር ውስጥ ያለው ሚስጥር የገንዘቡ ብዛት ሳይሆን የበረካው ስፋት ነው ወላሂ! ትዳር ትንሹን አብዝቶ፣ ጎደሎውን ሞልቶ ያሳያል። ስለዚህ ያላገባችሁ… ከመበደር ወደ ማብቃቃት፣ ከላጤነት ወደ በረካው ጎጆ ተሻገሩ ለማለት ነው! 😉 t.me/AbuSufiyan_Albenan t.me/AbuSufiyan_Albenan

سُئِلَ أبو داود السجستاني فقيل له: من تأمرنا أن نُجالِس بعدك؟ قال: الكتب! [ الفوائد المنتخبة لابن بشكوال - ١/ ٤١٣ ]

አንዳንዴ በዑለማዎች መካከል خلاف (ግጭት)ሲፈጠር አቦ ሁሉንም መተው ነው እያሉ ለአላህ የሚሰሯቸውን መልካም ስራዎች ጨምረው የሚተው ሰዎችን አታዩም? እነኝህ ሰዎች ግን እድሜ ተሰተው ለ #73 ሲከፋፈል ቢያዩ ምን ሊሆኑ ነው? ✍️ አቡ ሐይደር አልይ

ክፍል 001 የ ሙስጦላህ ኪታብ   الدرر النقية في شرح المنظومة البيقونية https://t.me/UstazKedirAhmed/10564

ለአላህ ብለን ለወደድነው ሰው መክፈል ያለብን ዋጋ ምንድነው? በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር (حفظه الله) 🔷👉 https://t.me/abujemila25 🔷👉https://t.me/abujemila25

تفصيل في مسألة السنة والبدعة! الشيخ عبيد بن عبد الله الجابري رحمه الله.

➺ሰለፎች ለነቢዩ ﷺ ከእኛ የበለጠ ፍቅር ነበራቸው፤ ነገር ግን መውሊድን አላከበሩም። ይህ ነገር መልካም ቢሆን ኖሮ፣ መጀመሪያ የሚፈጽሙት እነርሱ ነበሩ። ስለዚህ ነቢዩን ﷺ መውደድ የሚገለጸው በሱናቸ
➺ሰለፎች ለነቢዩ ﷺ ከእኛ የበለጠ ፍቅር ነበራቸው፤ ነገር ግን መውሊድን አላከበሩም። ይህ ነገር መልካም ቢሆን ኖሮ፣ መጀመሪያ የሚፈጽሙት እነርሱ ነበሩ። ስለዚህ ነቢዩን ﷺ መውደድ የሚገለጸው በሱናቸውን በመከተል እንጂ፣ በሰለፎች ያልተፈጸመ አዲስ አምልኮ በመፍጠር አይደለም። ➺ሰሞኑን አህባሾች መውሊድ ቀርቦዋል እያሉ እያጨበጨቡ ነው . አሏህ ህዳያ ይስጣቸው 🏷ሼር አድርጉላቸው እስቲ ☝️

«የሱና ዑለማኦች መከባበር» ሸይኽ ሱለይማን አርሩሐይሊይ እንዲህ ይላሉ፦ «ረቡዕ ዕለት ከመግሪብ ሶላት በፊት በነቢዩﷺ መስጊድ ውስጥ ከተከበሩት ሸይኽ አብዱስሰላም አሽሹወይዒር ጋር ተገናኘን። ፊታቸው
«የሱና ዑለማኦች መከባበር» ሸይኽ ሱለይማን አርሩሐይሊይ እንዲህ ይላሉ፦ «ረቡዕ ዕለት ከመግሪብ ሶላት በፊት በነቢዩﷺ መስጊድ ውስጥ ከተከበሩት ሸይኽ አብዱስሰላም አሽሹወይዒር ጋር ተገናኘን። ፊታቸው በደስታ በራ፤ እጅግ አጥብቀውም አቀፉኝ። እንዲህም አሉ፦ "በአላህ ይሁንብኝ ሸይኻችን! ለእርስዎ ካለኝ ከፍተኛ ፍቅር የተነሳ ከልቤ ውስጥ ባስገባዎት ደስ ይለኝ ነበር።" ይህም ከእሳቸው መልካም ባህሪና ትህትና የተነሳ ነው። አክለውም፦ "እኔ ወርሃዊ ትምህርቴን (ደርሴን) ከቀኑ 5:30 እስከ መግሪብ ያደረግኩት ከእርስዎ ትምህርት ጊዜ ጋር እንዳይጋጭብኝ ነው" አሉኝ። ​እኔም አልኩ፡ "እውቀት በባለቤቶቹ መካከል እንደ ዝምድና ነው፤ የሱና መሻይኾችን በእሱ (በአላህ) የሚዋደዱ ስላደረጋቸው አላህን አመሰግናለሁ።" ​ጌታዬ በየትኛውም የዓለም ክፍል የሚገኙ የሱና መሻይኾችን ሁሉ እርሱ ለሚወደው እንዲወፍቃቸው፣ ስማቸውን እንዲያገዝፍ፣ ማዕረጋቸውን ከፍ እንዲያደርግና በእሱ ዘንድ ባሉት መላእክት ፊት እንዲያወሳቸው እለምነዋለሁ። እንዲሁም የሱና ሰዎችን በሙሉ በመልካም አንድነትና ስምምነት ላይ እንዲረዳቸው አላህን እለምናለሁ።» = የቴሌግራም ቻናል t.me/Abu_lmran_Alaseriy t.me/Abu_lmran_Alaseriy

01 جناية التميع على المنهج السلفي.mp37.96 MB

 بِسْــــمِ ﷲِ الرَّحْمـٰــــــــنِ الرَّحِيمِ የኪታቡ ስም "'ጂናየቱ ተምዩዕ አለል መንሃጂ ሰለፍ" የደርሱ አቅራቢ ኡስታዝ ኸድር አህመድ አል ኬሚሴ የደርስ ብዛት 19     🇸🇦የቴሌግራም ቻናል https://t.me/abuharisR