uk
Feedback

Не попадись на ботовода! Telemetrio знаходить і позначає такі канали мітками 👉 Хочеш бачити мітку, оформляй підписку

ᴀᴛɪᴋᴀ'ꜱ ᴅɪᴀʀʏ🌸

ᴀᴛɪᴋᴀ'ꜱ ᴅɪᴀʀʏ🌸

Відкрити в Telegram

Показати більше
Країна не вказанаКатегорія не вказана
1 742
Підписники
+524 години
+337 днів
+16230 днів
Архів дописів
ጁመአ + ዙልሂጃ= ምርጥ ቀን በኢባዳ በዱአ እያሳለፍን ለእኔም እሺ🫶🥹

በፈተና  አትሰበሪ ! ሙዕሚን ሴት በችግር ጊዜ ወደ አላህ ትጠጋለች እንጂ ተሸናፊ  አትሆንም፤ ማንኛዉም መከራ ላንቺ ትምህርትና  ጥንካሬን ያስለምድሻል🤍 ትንሽ صبر ብቻ እሺ❤️‍🩹🫶

ብዙ ሀጃ አለብኝ በዱኣችሁ አትርሱኝ

ዙልሂጃ 2 ⏺️ነቢዩ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦ «መልካም ስራ በአላህ ዘንድ ከእነዚህ ቀናት የበለጠ ተወዳጅ የሚሆንባቸው ሌላ ቀናት የሉም» (ማለትም የዙል-ሒጃ የመጀመሪያዎቹ አስር ቀናት)።

የሆነች ውብ ሴት አለች መሳቅ የሚያምርባት፣ ሁሉ ነገሯ ማራኪ 😌ሁሌም ደስተኛ ሁኚ የኔ ልዕልት አንቺን ነው 🫵 keep shining 🫶🤍

የዙልሂጃህ 1 እድሉን እንጠቀምበት፣ ቀናት በፍጥነት ያልፋሉ... 👉ተክቢራ እንበል፣ 👉ቁርዐን እንቅራ፣ 👉ሰደቃ እንስጥ፣ እና ከልባችን ዱዓ እናድርግ። እያንዳንዱ የዒባዳችን ቅጽበት ወደ ጀነት ያቃርበናል ኢንሻአላህ🤍

አላህን እና አላህ ዘንድ ያለህን ቦታ እስካላጣህ ድረስ ሌላው ማጣት ምንም አይጎዳህም አብሽሩ🤍 ደሞም ሰለዋት እንዳይረሳ እሺ 🤌

ግን እኮ Share , like , view ቀንሷል ተውዋ🥹

ያ ረቢ ...❤️‍🩹 የልባችንን ምኞት ታውቃለህና ያችን የተቀደሰች ምድር መርገጥን፣ በቤትህ ፊት ቆመን ሀጅ ማድረግን ወፍቀን🥹 ለበይክ ብለን ምንመጣበትን ቀን ቅርብ አድርግልን🫶

Aselam aleykum afwen ene Silke tebelashtual ena bzum post yelem engdi afu belugn duam argulgn🥹

ወገን ሰው ሁሉ እያገባ ነው 😭 ቆይ ምን ብለው ነው ዱኣ የሚያረጉት😅🙄

የጀነት ሰዎች ጀነት ከገቡ ቡሃላ እንዲህ ይላሉ ﴿ وَقَالُوا الْحَمْدُ لِلَّهِ الَّذِي أَذْهَبَ عَنَّا الْحَزَنَ ۖ إِنَّ رَبَّنَا لَغَفُورٌ شَكُورٌ ۝ الَّذِي أَحَلَّنَا دَارَ الْمُقَامَةِ مِنْ فَضْلِهِ لَا يَمَسُّنَا فِيهَا نَصَبٌ وَلَا يَمَسُّنَا فِيهَا لُغُوبٌ﴾ “ምስጋና ለአላህ ይገባዋል፣ እርሱ ከእኛ ሀዘንን ያስወገደ ነው፤ ጌታችን በእርግጥ ምሕረቱ ብዙ የሆነ፣ ምስጋናንም የሚቀበል ነው። እርሱም ከቸርነቱ የመኖሪያ ቤት (ጀነት) አስገባን፤ በዚያም ውስጥ ድካም አይነካንም፣ እንዲሁም ድካም አያገኘንም።” አላህ እንዲ ከሚሉት ባሮቹ ያርገን🥹🤍

የምትፈልጉትን ነገር እስክታገኙ ድረስ ከዱዐ ጋር ደጋግሞ መሞከርን አታቁሙ! በተለይ ዱዓ ለኛ ለሙሊሞች የሪዝቃችን መክፈቻ "ቁልፍ" ነዉ🤍

ያ ራህማን🫶❤️‍🩹

ፈተናው በድንገት እንደደረሰብህ ሁሉ እፎይታም በድንገት ይመጣል፤ ስለዚህ አትጨነቅ፤ ባሪያውን የማይረሳ ጌታ አለህና 🥹❤️‍🩹       الحمد لله

ፆመኛን  ከምግብ የምታገናኘዉ  አላህ ሆይ  ላጤዎችን በሙሉ  ከሀላሎቻቸዉ ጋር አገናኛቸዉ 🤍 ሲሉ ሰምቼ ነው 😭😅

  ምንም ያክል ዱንያ ልባችንን ብታደማው ፣ ብታቆስለው....... ጠጋኝ የሆነ ጌታ አለን 🫀🫶       الحمد لله🥀

ፍቅር ዱዓ ነው🫶 «የወደደህ ሰው ዱዓ ያደርግልሃል፣ ዱዓ ያደረገልህም ሰው... በእርግጥም ፍቅሩን አሳይቶሃል🤍»

Maybe አታውቁኝም ይሆናል ግን በዱዓ አትርሱኝ 🥹

ያ አሏህ በተለያዩ ጉዳይ ላይ የደከሙና የታመሙ ልቦችን የመድሀኒቱን ቁልፍ ወፍቃቸው❤️‍🩹🥹