ᴀᴛɪᴋᴀ'ꜱ ᴅɪᴀʀʏ🌸
Відкрити в Telegram
Показати більше
Країна не вказанаКатегорія не вказана
1 742
Підписники
+524 години
+337 днів
+16230 днів
Архів дописів
1 743
👨💼እሱ: ታምሜአለሁ, እንድትፈውሽኝ እፈልጋለሁ።
🧕እሷ: "ምን ማለትህ ነው?"
👨💼እሱ: ኢብኑል ቀዩም [ ረሒመሁሏሁ ] እንዲህ ይላል፦ #ማፍቀር በሽታ ነው #መድሓኒቱ ደግሞ የሚወዱትን ሰው አግብቶ በፍቅር በመኖር ነው።
ለማንኛውም ግን ተዘወጁ😅
1 743
ያ ረብ
እሱን ጠብቅልኝ ፣ ልቡን ❤️🩹 ጠብቅለት ፣ ነፍሱንም ጠብቅለት ፣ የሚፈልገውን ሁሉ አቅልለት ፣ ፈተናዎችን ሁሉ እንዲያልፍ አግዘው፣ ከእኔ ጋርም ሆነ ያለ እኔ........የስኬትን ካባ አልብሰው🫶🤍
1 743
ሀጃዎቻችን ከመብዛታቸው የተነሳ ምላሳችን የቱን መጠየቅ እንዳለበት ግራ ተጋብቷል ❤️🩹 يا الله የልባችንን ሰምተክ ካሉብን ሀጃዎች ነፃ አውጣን🖤
