ᴀᴛɪᴋᴀ'ꜱ ᴅɪᴀʀʏ🌸
رفتن به کانال در Telegram
نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
1 742
مشترکین
+524 ساعت
+337 روز
+16230 روز
آرشیو پست ها
1 743
በፈተና አትሰበሪ ! ሙዕሚን ሴት በችግር ጊዜ ወደ አላህ ትጠጋለች እንጂ ተሸናፊ አትሆንም፤
ማንኛዉም መከራ ላንቺ ትምህርትና ጥንካሬን ያስለምድሻል🤍
ትንሽ صبر ብቻ እሺ❤️🩹🫶
1 743
ዙልሂጃ 2
⏺️ነቢዩ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦
«መልካም ስራ በአላህ ዘንድ ከእነዚህ ቀናት የበለጠ ተወዳጅ የሚሆንባቸው ሌላ ቀናት የሉም» (ማለትም የዙል-ሒጃ የመጀመሪያዎቹ አስር ቀናት)።
1 743
የሆነች ውብ ሴት አለች መሳቅ የሚያምርባት፣ ሁሉ ነገሯ ማራኪ 😌ሁሌም ደስተኛ ሁኚ የኔ ልዕልት አንቺን ነው 🫵 keep shining 🫶🤍
1 743
የዙልሂጃህ 1
እድሉን እንጠቀምበት፣ ቀናት በፍጥነት ያልፋሉ...
👉ተክቢራ እንበል፣
👉ቁርዐን እንቅራ፣
👉ሰደቃ እንስጥ፣ እና ከልባችን ዱዓ እናድርግ።
እያንዳንዱ የዒባዳችን ቅጽበት ወደ ጀነት ያቃርበናል ኢንሻአላህ🤍
1 743
ያ ረቢ ...❤️🩹
የልባችንን ምኞት ታውቃለህና ያችን የተቀደሰች ምድር መርገጥን፣ በቤትህ ፊት ቆመን ሀጅ ማድረግን ወፍቀን🥹 ለበይክ ብለን ምንመጣበትን ቀን ቅርብ አድርግልን🫶
1 743
Aselam aleykum afwen ene Silke tebelashtual ena bzum post yelem engdi afu belugn duam argulgn🥹
1 743
የጀነት ሰዎች ጀነት ከገቡ ቡሃላ እንዲህ ይላሉ
﴿ وَقَالُوا الْحَمْدُ لِلَّهِ الَّذِي أَذْهَبَ عَنَّا الْحَزَنَ ۖ إِنَّ رَبَّنَا لَغَفُورٌ شَكُورٌ الَّذِي أَحَلَّنَا دَارَ الْمُقَامَةِ مِنْ فَضْلِهِ لَا يَمَسُّنَا فِيهَا نَصَبٌ وَلَا يَمَسُّنَا فِيهَا لُغُوبٌ﴾
“ምስጋና ለአላህ ይገባዋል፣ እርሱ ከእኛ ሀዘንን ያስወገደ ነው፤ ጌታችን በእርግጥ ምሕረቱ ብዙ የሆነ፣ ምስጋናንም የሚቀበል ነው።
እርሱም ከቸርነቱ የመኖሪያ ቤት (ጀነት) አስገባን፤ በዚያም ውስጥ ድካም አይነካንም፣ እንዲሁም ድካም አያገኘንም።”
አላህ እንዲ ከሚሉት ባሮቹ ያርገን🥹🤍
1 743
የምትፈልጉትን ነገር እስክታገኙ ድረስ ከዱዐ ጋር ደጋግሞ መሞከርን አታቁሙ! በተለይ ዱዓ ለኛ ለሙሊሞች የሪዝቃችን መክፈቻ "ቁልፍ" ነዉ🤍
1 743
ፈተናው በድንገት እንደደረሰብህ ሁሉ እፎይታም በድንገት ይመጣል፤ ስለዚህ አትጨነቅ፤ ባሪያውን የማይረሳ ጌታ አለህና 🥹❤️🩹
الحمد لله
