አል-ቁድዋ
Відкрити в Telegram
"አል-ቁድዋ | القدوة የሰለፎች አርአያነትና ንፁህ እስልምና የሚንፀባረቅበት ቻናል:»🌱
Показати більше299
Підписники
+124 години
-17 днів
+1130 днів
Архів дописів
299
Repost from أيلان🛍️ አይላን Online ገበያ - ዱባይ
يا صاحب الجوال📱 قل يا رب سلم سلم
الشيخ عبد الرزاق البدر - حفظه الله -
🎙مقطع من شرح 📕 كتاب الداء والدواء
@Ad_Da_Wed_Dewa
299
💎 ዛሬ ለነፍሳችን ወሳኝ መልዕክት! 💎
በዱንያ ሩጫ ውስጥ ተጠምደን፣ ነገን እያለምን ዛሬን በቸልተኝነት የምናሳልፍ ስንቶቻችን ነን? ሞት ዕድሜን፣ ማዕረግን ወይም ዝግጅትን አይጠይቅም። ዛሬ እዚህ ያለነው ነገ የት እንደምንሆን አናውቅም።
💡 ትልቁ ኪሳራ ምን መሰላችሁ?
የሰዎችን እውቅና፣ ውዳሴ እና ፍቅር ለመግዛት ስንሮጥ፤ የዓለማቱን ጌታ የአላህን ውዴታ ማጣታችን ነው። ለዱንያችን ስንጨነቅ ለቀብራችን ስንቅ አለማዘጋጀታችን ነው።
✨ የእውቀት ብዕር ማሳሰቢያ፦
አሁኑኑ ቆም ብለን ነፍሳችንን እንመርምር። ትናንት አልፏል፣ ነገ ደግሞ የእኛ መሆኑ ዋስትና የለውም። ያለችን "ዛሬ" ብቻ ናት! ወደ አላህ የምንመለስበት፣ ተውበት የምናደርግበት እና ስህተታችንን የምናርምበት የመጨረሻው ዕድላችን ዛሬ ሊሆን ይችላል።
ነፍስህን ወደ ቀጥተኛው መንገድ (መፅሀፍ እና ሱና) መልሳት፤ የሰለፎች በጎ አርአያነት ይከተልህ።
🍀 ቁድዋ | እውነተኛው ፋና
http://t.me/Al_Qudwah
299
ሀፍረት ከሀያዕ ነው
ሀያዕ ደግሞ ከኢማን ነው
ስለ ዲናቹህ ለመጠየቅ ግን አትፍሩ የእውቀት ባለቤቶችን ጠይቁ እወቁ ተማሩ ባረከሏሁ ፊኩም🙌
🎀🌸🎀
t.me/Al_Qudwah
299
«የተውሒድ ውበት 💎»
ተውሒድ የሕይወት መሠረት፣ የጽናት ምስጢር ነው። አላህን በብቸኝነት ማምለክና በእሱ ላይ ብቻ መደገፍ ፍርሃትን በሙሉ ከልብ ውስጥ ያሳድዳል።
ሰማይና ምድር የቆሙት በእሱ ትእዛዝ ነው፤ ያንተም ሕይወት መስመር የሚይዘው ልብህ ለአንዱ አላህ ብቻ ታማኝ ሲሆን ነው።
وَقَالَ تَعَالَى፦
«وَمَا خَلَقْتُ الْجِنَّ وَالْإِنسَ إِلَّا لِيَعْبُدُونِ»
[سُورَةُ الذَّارِيَاتِ: ٥٦]
ጌታዬ ሆይ! በተውሒድ ላይ አጽናን፤ መጨረሻችንንም ያማረ አድርግልን።
የቴሌግራም ቻናል
@Abusekina47
~
🌴☞ 👤 አቡ ሰኪና .
299
الزوج الصالح والزوجة الصالحة نعمة فلا الرجل يعيبه فقره ولا المرأة يعيبها قلة جمالها !!
إنما العيب في قلة الدين وسوء الأخلاق
يا أختي لماذا تقولين فلان صاحب الدين لكن ليس جميل
يا أخي لماذا تقول فلانة إنها سلفية لاكن ليست جميلة
والله
إن كنت سلفي أنت غني
إن كنتي سلفية أنتي جميلة
مَنقُولْ
🎀🌸🎀
t.me/Al_Qudwah
299
🌷بِلْحِخَابِ أُطِيعُ رَبِّي. وأُسْعِدُ قَلبِي
🥀الْحِخَابُ لَيس قَيدًا...بَلْ هُوَ حُرِّيَّةٌ
🌸حِجَابِي رِضَا رَبِّي...وَسَعَادَةُ دُنِيَاي
وَآخِرَتِي
🌹لَيْسَتْ جَمِيلَةً بِوَجْهِي...بَلْ جَمِِيلَةٌ بِحِخَابِي.
🥀سَتَرَنِي الْحِجَابُ...فَزَادَنِي نُورًا ووقَارًا
🎀🌸🎀
t.me/Al_Qudwah
299
🌴الصاحبةُ الصالحةُ نعمةٌ من الله، تُذكِّرُكِ إذا غفلتِ، وتدعو لكِ إذا غبتِ، وتفرحُ لفرحكِ، وتحزنُ لحزنكِ، وتُعينُكِ على طاعةِ الله دونَ مصلحةٍ أو رياء.✍️
🍂🍂🍂🍂🍂🍂🌸🌸🌸🌸🌸🌸
t.me/Al_Qudwah
299
መከራ ቢበዛብሽም አንች እጅ አትስጭ
ወደፊት እንጂ ወደሃላ አትበይ
ጀግና እንጂ ደካማ አትሁኝ ደካማ
ከሆንሽ ትወድቂያልሽ
በአሏህ ተስፋ አትቁራጭ ለሱ ብቻ
ትክክለኛ አማኛ ሁኝ
እጅሽን ወደላይ ዘርጊ የውስጥሽን እሱ ያውቃል
በአሏህ እሚደበቅ ምንም ነገር ዬለም ጠንካራ ሁኝ ያ ኡኽታህ።
t.me/Al_Qudwah
299
.ሲህር ድግምት🫰🏻
እውነቱን ለመናገር በሲህር መጎዳት ማለት ማንነትህ እያለህ ራስህን የምታጣበት ጨለማ ነው።ያለምንም ምክንያት ጤናህ ሲናጋ፣ አእምሮህ በሃሳብ ሲታወክና የደከምክበት ጥረትህ ሁሉ ዝም ብሎ ሲበላሽ የሚሰማው ህመም መገለፅ የማይችል ነው።
ሰዎች በሰው ክህደት ልቤ ተሰበረ ይላሉ... ግን የልብ ህመም እኮ ከሲህር ጋር ሲነጻጸር በጣም ትንሽ ነው። በልብ ስብራት ጊዜ ቢያንስ አእምሮህ ያንተ ነው፣ ራስህን ታውቀዋለህ። በሲህር ውስጥ ስትሆን ግን የገዛ ህይወትህና ማንነትህ ጭምር ነው ከእጅህ የሚወጣው።
የሚያመው ግን ክፋቱ የመጣው ከሩቅ ሳይሆን ስኬትህን ማየት ካልፈለጉ የቅርብ ሰዎች መሆኑ ነው። መጥፎ ነገር አድርጋችሁ አይደለም ግን የሰዎች ምቀኝነት ንጹህ ህይወትህን መርዝ ይጭምሩበታል።
ግን እውነታው የሰማዩ ጌታ ሁሉንም ያያል። እነሱ ክፋትን እንደ ብልጠት ቆጥረው ጊዜያዊ ጨለማ ቢፈጥሩም የእኛ ንጹህ ኒያ ግን መጨረሻ ላይ ያድነናል። መጨረሻ ላይ ሁሉም ሰው እንደየልቡና እንደ ራሱ ስራ አላህ ፊት ይቆማል. ያ ቀን ለሂሳብ እንገናኛለን እስከዛው የኛ ምላሽ ዱአ ብቻ ነው....
እየተራመድኩ አልነበርም በጣም እየሮኩ አሁን ግን ከፊቴ ከፊቴ ትልቅ ጎራ ሲህር አለ ስብር ስብር ብር አድርጎ ያስቀመጠ ወላሂ ያልፋል ኢንሻ አላህ።
-
_
_
🌸 اللهم فرجها🌸
299
🌴 በሴት ልጅ ከሚያምሩ በህሪዎች
🌹 👉ንግግሯን መቆጠብ ማሳነስ🌷
👉አስፈላጊ መናገር ያለባትን ነገር ብቻ ትናገራልች ወደ ዝርዝር ነገራቶች አትገባም።
👉አጅነቢይ ወንዶች ባሉበት ንግግሯን ዝቅ ታደርጋልች አታለስልስም
"فَلَا تَخْضَعْنَ بِلْقَوْلِ"[አል-አህዛብ 32]
👉ሰዎች ምን እንደሚሉ መቆጣጠር አትችይም
👉አንቺ መቆጣጠር የምትችዪው ያንቺን መልእክት ብቻ ነው።
🌸እናማ እህቴ ቁጥብ ሁኚ ዉድ ትሆኛለሽ🙌
🌸ቁድዋ
t.me/Al_Qudwah
