ar
Feedback
አል-ቁድዋ

አል-ቁድዋ

الذهاب إلى القناة على Telegram

"አል-ቁድዋ | القدوة የሰለፎች አርአያነትና ንፁህ እስልምና የሚንፀባረቅበት ቻናል:»🌱

إظهار المزيد
299
المشتركون
+124 ساعات
-17 أيام
+1130 أيام
أرشيف المشاركات

يا صاحب الجوال📱 قل يا رب سلم سلم الشيخ عبد الرزاق البدر - حفظه الله - 🎙مقطع من شرح 📕 كتاب الداء والدواء @Ad_Da_Wed_Dewa

💎 ዛሬ ለነፍሳችን ወሳኝ መልዕክት! 💎 በዱንያ ሩጫ ውስጥ ተጠምደን፣ ነገን እያለምን ዛሬን በቸልተኝነት የምናሳልፍ ስንቶቻችን ነን? ሞት ዕድሜን፣ ማዕረግን ወይም ዝግጅትን አይጠይቅም። ዛሬ እዚህ ያለነው ነገ የት እንደምንሆን አናውቅም። 💡 ትልቁ ኪሳራ ምን መሰላችሁ? የሰዎችን እውቅና፣ ውዳሴ እና ፍቅር ለመግዛት ስንሮጥ፤ የዓለማቱን ጌታ የአላህን ውዴታ ማጣታችን ነው። ለዱንያችን ስንጨነቅ ለቀብራችን ስንቅ አለማዘጋጀታችን ነው። ✨ የእውቀት ብዕር ማሳሰቢያ፦ አሁኑኑ ቆም ብለን ነፍሳችንን እንመርምር። ትናንት አልፏል፣ ነገ ደግሞ የእኛ መሆኑ ዋስትና የለውም። ያለችን "ዛሬ" ብቻ ናት! ወደ አላህ የምንመለስበት፣ ተውበት የምናደርግበት እና ስህተታችንን የምናርምበት የመጨረሻው ዕድላችን ዛሬ ሊሆን ይችላል። ነፍስህን ወደ ቀጥተኛው መንገድ (መፅሀፍ እና ሱና) መልሳት፤ የሰለፎች በጎ አርአያነት ይከተልህ። 🍀 ቁድዋ | እውነተኛው ፋና http://t.me/Al_Qudwah

ሀፍረት ከሀያዕ ነው ሀያዕ ደግሞ ከኢማን ነው ስለ ዲናቹህ ለመጠየቅ ግን አትፍሩ የእውቀት ባለቤቶችን ጠይቁ እወቁ ተማሩ ባረከሏሁ ፊኩም🙌 🎀🌸🎀 t.me/Al_Qudwah

photo content

«የተውሒድ ውበት 💎» ተውሒድ የሕይወት መሠረት፣ የጽናት ምስጢር ነው። አላህን በብቸኝነት ማምለክና በእሱ ላይ ብቻ መደገፍ ፍርሃትን በሙሉ ከልብ ውስጥ ያሳድዳል። ሰማይና ምድር የቆሙት በእሱ ትእዛዝ ነው፤ ያንተም ሕይወት መስመር የሚይዘው ልብህ ለአንዱ አላህ ብቻ ታማኝ ሲሆን ነው። وَقَالَ تَعَالَى፦ «وَمَا خَلَقْتُ الْجِنَّ وَالْإِنسَ إِلَّا لِيَعْبُدُونِ» [سُورَةُ الذَّارِيَاتِ: ٥٦] ጌታዬ ሆይ! በተውሒድ ላይ አጽናን፤ መጨረሻችንንም ያማረ አድርግልን። የቴሌግራም ቻናል @Abusekina47 ~
🌴☞ 👤 አቡ ሰኪና .

sticker.webp0.63 KB

الزوج الصالح والزوجة الصالحة نعمة فلا الرجل يعيبه فقره ولا المرأة يعيبها قلة جمالها !! إنما العيب في قلة الدين وسوء الأخلاق ي
الزوج الصالح والزوجة الصالحة نعمة فلا الرجل يعيبه فقره ولا المرأة يعيبها قلة جمالها !! إنما العيب في قلة الدين وسوء الأخلاق يا أختي لماذا تقولين فلان صاحب الدين لكن ليس جميل يا أخي لماذا تقول فلانة إنها سلفية لاكن ليست جميلة والله إن كنت سلفي أنت غني إن كنتي سلفية أنتي جميلة مَنقُولْ 🎀🌸🎀 t.me/Al_Qudwah

🌷بِلْحِخَابِ أُطِيعُ رَبِّي. وأُسْعِدُ قَلبِي 🥀الْحِخَابُ لَيس قَيدًا...بَلْ هُوَ حُرِّيَّةٌ 🌸حِجَابِي رِضَا رَبِّي...وَسَ
🌷بِلْحِخَابِ أُطِيعُ رَبِّي. وأُسْعِدُ قَلبِي 🥀الْحِخَابُ لَيس قَيدًا...بَلْ هُوَ حُرِّيَّةٌ 🌸حِجَابِي رِضَا رَبِّي...وَسَعَادَةُ دُنِيَاي وَآخِرَتِي 🌹لَيْسَتْ جَمِيلَةً بِوَجْهِي...بَلْ جَمِِيلَةٌ بِحِخَابِي. 🥀سَتَرَنِي الْحِجَابُ...فَزَادَنِي نُورًا ووقَارًا 🎀🌸🎀 t.me/Al_Qudwah

🌴الصاحبةُ الصالحةُ نعمةٌ من الله، تُذكِّرُكِ إذا غفلتِ، وتدعو لكِ إذا غبتِ، وتفرحُ لفرحكِ، وتحزنُ لحزنكِ، وتُعينُكِ على طاعة
🌴الصاحبةُ الصالحةُ نعمةٌ من الله، تُذكِّرُكِ إذا غفلتِ، وتدعو لكِ إذا غبتِ، وتفرحُ لفرحكِ، وتحزنُ لحزنكِ، وتُعينُكِ على طاعةِ الله دونَ مصلحةٍ أو رياء.✍️ 🍂🍂🍂🍂🍂🍂🌸🌸🌸🌸🌸🌸 t.me/Al_Qudwah

الشيخ سليمان الرحيلي حفظه الله t.me/Al_Qudwah

+1
الشيخ سليمان الرحيلي t.me/Al_Qudwah

መከራ ቢበዛብሽም አንች እጅ አትስጭ ወደፊት እንጂ ወደሃላ አትበይ ጀግና እንጂ ደካማ አትሁኝ ደካማ ከሆንሽ ትወድቂያልሽ በአሏህ ተስፋ አትቁራጭ ለሱ ብቻ ትክክለኛ አማኛ ሁኝ እጅሽን ወደላይ ዘርጊ የ
መከራ ቢበዛብሽም አንች እጅ አትስጭ ወደፊት እንጂ ወደሃላ አትበይ ጀግና እንጂ ደካማ አትሁኝ ደካማ ከሆንሽ ትወድቂያልሽ በአሏህ ተስፋ አትቁራጭ ለሱ ብቻ ትክክለኛ አማኛ ሁኝ እጅሽን ወደላይ ዘርጊ የውስጥሽን እሱ ያውቃል በአሏህ እሚደበቅ ምንም ነገር ዬለም ጠንካራ ሁኝ ያ ኡኽታህ። t.me/Al_Qudwah

الشيخ محمد بن صالح العثيمين رحمه الله 🌸ቁድዋ t.me/Al_Qudwah

الشيخ محمد بن صالح العثيمين رحمه الله 🌸ቁድዋ t.me/Al_Qudwah

መልእክቱ የእህታችን እሙ ኑህ ነው በዱኣቹህ አስቧት🌹

.ሲህር ድግምት🫰🏻 እውነቱን ለመናገር በሲህር መጎዳት ማለት ማንነትህ እያለህ ራስህን የምታጣበት ጨለማ ነው።ያለምንም ምክንያት ጤናህ ሲናጋ፣ አእምሮህ በሃሳብ ሲታወክና የደከምክበት ጥረትህ ሁሉ ዝ
.ሲህር ድግምት🫰🏻 እውነቱን ለመናገር በሲህር መጎዳት ማለት ማንነትህ እያለህ ራስህን የምታጣበት ጨለማ ነው።ያለምንም ምክንያት ጤናህ ሲናጋ፣ አእምሮህ በሃሳብ ሲታወክና የደከምክበት ጥረትህ ሁሉ ዝም ብሎ ሲበላሽ የሚሰማው ህመም መገለፅ የማይችል ነው። ​ሰዎች በሰው ክህደት ልቤ ተሰበረ ይላሉ... ግን የልብ ህመም እኮ ከሲህር ጋር ሲነጻጸር በጣም ትንሽ ነው። በልብ ስብራት ጊዜ ቢያንስ አእምሮህ ያንተ ነው፣ ራስህን ታውቀዋለህ። በሲህር ውስጥ ስትሆን ግን የገዛ ህይወትህና ማንነትህ ጭምር ነው ከእጅህ የሚወጣው። ​የሚያመው ግን ክፋቱ የመጣው ከሩቅ ሳይሆን ስኬትህን ማየት ካልፈለጉ የቅርብ ሰዎች መሆኑ ነው። መጥፎ ነገር አድርጋችሁ አይደለም ግን የሰዎች ምቀኝነት ንጹህ ህይወትህን መርዝ ይጭምሩበታል። ግን እውነታው የሰማዩ ጌታ ሁሉንም ያያል። እነሱ ክፋትን እንደ ብልጠት ቆጥረው ጊዜያዊ ጨለማ ቢፈጥሩም የእኛ ንጹህ ኒያ ግን መጨረሻ ላይ ያድነናል። መጨረሻ ላይ ሁሉም ሰው እንደየልቡና እንደ ራሱ ስራ አላህ ፊት ይቆማል. ያ ቀን ለሂሳብ እንገናኛለን እስከዛው የኛ ምላሽ ዱአ ብቻ ነው.... እየተራመድኩ አልነበርም በጣም እየሮኩ አሁን ግን ከፊቴ ከፊቴ ትልቅ ጎራ ሲህር አለ ስብር ስብር ብር አድርጎ ያስቀመጠ ወላሂ ያልፋል ኢንሻ አላህ። - _ _ 🌸 اللهم فرجها🌸

🌴 በሴት ልጅ ከሚያምሩ በህሪዎች 🌹 👉ንግግሯን መቆጠብ ማሳነስ🌷 👉አስፈላጊ መናገር ያለባትን ነገር ብቻ ትናገራልች ወደ ዝርዝር ነገራቶች አትገባም። 👉አጅነቢይ ወንዶች ባሉበት ንግግሯን ዝቅ
🌴 በሴት ልጅ ከሚያምሩ በህሪዎች 🌹 👉ንግግሯን መቆጠብ ማሳነስ🌷 👉አስፈላጊ መናገር ያለባትን ነገር ብቻ ትናገራልች ወደ ዝርዝር ነገራቶች አትገባም። 👉አጅነቢይ ወንዶች ባሉበት ንግግሯን ዝቅ ታደርጋልች አታለስልስም "فَلَا تَخْضَعْنَ بِلْقَوْلِ"[አል-አህዛብ 32] 👉ሰዎች ምን እንደሚሉ መቆጣጠር አትችይም 👉አንቺ መቆጣጠር የምትችዪው ያንቺን መልእክት ብቻ ነው። 🌸እናማ እህቴ ቁጥብ ሁኚ ዉድ ትሆኛለሽ🙌 🌸ቁድዋ t.me/Al_Qudwah