uk
Feedback
አል-ቁድዋ

አል-ቁድዋ

Відкрити в Telegram

"አል-ቁድዋ | القدوة የሰለፎች አርአያነትና ንፁህ እስልምና የሚንፀባረቅበት ቻናል:»🌱

Показати більше
299
Підписники
+124 години
-17 днів
+1130 днів
Архів дописів
قال الشيخ ابن عثيمين -رحمه الله 🌿- : فعليك يا أخي بكثرة الاستغفار أكثر من قول: اللهم اغفرلي، اللهـمّ ارحمني، أستغفرالله وأتوب إليه لعلّك تصادف ساعة إجابة من الله تعالى فيغفر لك فيها.
📚شرح رياض الصّالحين .
🍀 ቁድዋ t.me/Al_Qudwah

رُوحٌمِنْهُ، وَإلْجَنَّةُوَكَلِمَتُهُأَلْقَاهَا عِيَسَعَبْدُإَّلل هِوَرَسُولُهًُلَؤِلَهَؤًِلَّإَّلل هُ، وَحْدَهًُلَشَِْيكَلَهُ، وَأَنَّمُحَمَّدًإ عَبْدُهُوَرَسُولُهُ، وَأَنَّمَنْشَهِدَأَنْ» الَ: قَصلى الله عليه وسلم رَض ِيَاَّلل هُعَنْهُ، عَ(

መልእክቱ እንደበዛ ይገባኛል🌸 ግን በጥንቃቄ ይነበብ🌹 ባረከላሁ ፊኩም።

ተግባራዊ መድሃኒት 1.ተውሂድን መማር "ላኢላሃ ኢለሏህ"ትርጉሙን መረዳት።ሁሉም ነገር የአሏህ በአሏህ ውሳኔ ፍላጎት መገኘቱን ማመን 2."ቂንዓ " አሏህ በሰጠን ነገር መብቃቃት "የሰዎችን አለመመልከት" 3."ዱዓ"አሏህ በፀጋው ለለገሰው አካል اللهم بارك له ብሎ ዱዓ ማድረግ።ምቀኝነት በራሱ ይሞታል 🌸ንፁህ ልብ ያለው ሰው ነው እውነተኛ ሀብታም። እሱ ነው በቀብርም በቂያማም ሰላም የሚያገኘው። 👌ምቀኝነት ማለት አሏህ በፀጋው ካንተ ያስበለጠውን የሰጠውን ሰው በገንዘብ ሊሆን ይችላል በእቀት በትዳር በልጅ ይሆናል እና ምቀኛ ደግሞ እንዴት አገኘ እንዴት ከኔ በለጠ እያለ የራሱን ህይወት ትቶ ስለሱ እያሰበ ይጨነቃል እንዴት አለፈለት እያለ ያ ፀጋ ከሱ ላይ እንዲወገድ ይመኛል ሱብሃነከ ረቢ ከዚህ በላይ ትልቅ በሽታ አለ? በአሏህ ይህ እኮ አሏህ ፈልጎ እና ወዶ የሰጠው ፀጋ ነው። ✍ጥያቄ፣ ያ ፀጋ ከሱ ላይ ቢወገድ የሚመቃኘው አካል የሚያገኘው ጥቅም ምንድነው? 🌸ዱዓ ሊደረግና ጥንቃቄ ልናደርግበት የሚገባ ርእስ ነው ምክንያቱም የሀሰድ አደጋው ከባድ ነው ሀታ ወደ ሽርክም ሊጥል ይችላል የሩቅ አውቃለሁ የሚሉት ጋርም የሚሁዱት ከፊላቸው በሀሰድ የተጠቁ አካላት ናቸው።እና ልንጠነቀቀውና ልናስጠነቅቀው የሚገባ ጉዳይ ነው። አሏህ ለባልደረባህ የሪዝቅ በሮችን ሁላ ቢከፍትለት ያአሏህ ለሱ የሰጠህውን ባርክለት ለኔም የሱን አይነት ስጠኝ ብሎ ዱኣ ማድረግ አሏህ ለሱ የሰጠውን ለኔም ቢሰጠኝ ብሎ ዱኣ ማድረግ ሀሰድ ውስጥ አይገባም። ሀሰድ፣ማለት አሏህ በፀጋው ለባልደረባዎ የሪዝቅ በር ሲከፍትለት እንዴት አገኘ ያ ፀጋ ከሱ ላይ እንዲወገድ መመኘት ነው። ሱብሃነሏህ። وقال تعلى"ربنا اغفر لنا ولإخواننا الذين سبونا بالإيمان ولا تجعل في قلوبنا غلا للذين آمنوا"[አል-ሀሽር_10] اللهم طهر قلوبنا من النفاق والرياء والحسد والغل،آمين🤲🤲🤲

🎀ምቀኝነት ልብን የሚበላ እሳት ነው🎀 قال الله تعلى"أَمْ يَحْسُدُونَ النَّاسَ عَلَىٰ مَا آتَاهُمُ اللَّهُ مِن فَضْلِهِ" "አሏህ ከበረከቱ የሰጣቸውን
🎀ምቀኝነት ልብን የሚበላ እሳት ነው🎀 قال الله تعلى"أَمْ يَحْسُدُونَ النَّاسَ عَلَىٰ مَا آتَاهُمُ اللَّهُ مِن فَضْلِهِ" "አሏህ ከበረከቱ የሰጣቸውን ሰዎች ይቀናሉን?" [ሱራቱ ኒሳእ 54] 🌴ኢብኑል ቀይም رحمه الله النفس السليمة من الشرك والحسد ኑፁህ ነፍስ ከሺርክና ከምቀኝነት ኑፁህ የሆነቿ ናት። قال الله تعلى "يوم لا ينفع مال ولا بنون*إلا من أتى الله بقلب سليم" ልጅም ይሁን ሀብት የማይጠቅምበት ቀን።በኑፁህ ልቡ አሏህን የተገናኘ ሲቀር።[ሱራቱ ሹአራ 88-89] 🌴ኡብኑል ቀይይም رحمه الله فلقلب السليم هو اللذي سلم من الشرك والغل والحقد والحسد ንፁህ ልብ ማለት ከሽርክ፣ከጥላቻ፣ከምቀኝነት፣ የፀዳ ልብ ነው"ፊኪታብ[አዳዕ ወደዋዕ] 🌴 ኢማም አሻፊዒ رحمه الله "الله در الحسد ما أعدله بدأ بصاحبه فقتله" "አሏህ ምቀኝነትን ይባርከው ምን ያህል ፍትሃዊ ነው! በመጀመሪያ ባለቤቱን በመግደል ይጀምራል" 🌴ኢማም ኢብኑ ተይሚያህ رحمه الله "الحسد مرض من أمراض القلوب، وهو مرض غالب فلا يخلص منه إلا قليل من الناس" "ምቀኝነት የልቦች በሽታ ነው። በጣም የሚሰራጭ በሽታ ነው። ጥቂት ሰዎች ብቻ ይድናሉ" 🌴ኢብኑል ቀይይም رحمه الله* "الحسد داء منصف، يبدأ بصاحبه فيقتله" "ምቀኝነት ፍትሃዊ በሽታ ነው። ባለቤቱን በመግደል ይጀምራል" "መድሃኒት" ለባልደረባህ አሏህ የሰጠውን ነገር "بارك الله له"ማለት እና አሏህ ለሱ የሰጠውን ፀጋ መውደድ።

ምቀኝነት እና ጉዳቱ፣ - _ በሚል ርዕስ ይ ጠ ብ ቁ ን..........🌸 t.me/Al_Qudwah.

ምንልልበስ.....? ምን ብለብስ ያምርብኛል ብላ ጠየቀች? እነርሱም፦ ሐያዕ፤ ኢማን፤ ከነ ልብሱ፤ ብለው መለሱላት !! 💎👌 🍀 ቁድዋ t.me/Al_Qudwah

እህቴ ኒቃብኮ ስትለብሺ እጅም እግርም አውረት ነው(መሸፈን ግዴት ነው)ብለሽ ነው የለበሽው። ታዲያ በየ ከተማው ሚዲያው ሳይቀር እጅሽን እግርሽን ገልጠሽ መውጣቱን ምን እንበለው።? ጭራሽ ተቀባብተው፣
እህቴ ኒቃብኮ ስትለብሺ እጅም እግርም አውረት ነው(መሸፈን ግዴት ነው)ብለሽ ነው የለበሽው። ታዲያ በየ ከተማው ሚዲያው ሳይቀር እጅሽን እግርሽን ገልጠሽ መውጣቱን ምን እንበለው።? ጭራሽ ተቀባብተው፣ አጊጠውም የሚወጡ አሉ ምነው እህቴ? ለአላህ አይደለም እንዴ የተለበሰው።? መስፈርቱን ጠብቂ እንጂ ስራሽን አታበላሽው።🌸🌸

بسم الله الرحمن الرحيم የሴት ልጅ ሀያዕ | الحياء | ሀያዕ ለሴት ልጅ ዘውዷ ነው።🌹 🌸ሀያዕ ከቁርኣን 🌸 አሏህ ስለ ሙሳ ሲያውራ የመጣችውን ሴት ልጅ እንዲህ ገለፃት: "فَجَاءَتْهُ إِحْدَاهُمَا تَمْشِي عَلَى اسْتِحْيَاءٍ" "ከሁለቱ አንኛይቷ እጅግ በሀያዕ እየኼደች ወደ እርሱ መጣች" القصص:25 ይህ የሙስሊሟ ሴት ሞዴል ነው። 🌸ሀያዕ ከሱና🌸 ረሱሉ ﷺ አሉ: "إن لكل دين خلقا، وخلق الإسلام الحياء" "ለሁሉም ሀይማኖት በህሪ አለው. የኢስላም ባህሪ ሀያዕ ነው" [ኢብን ማጃህ 4181] "الحياء شعبة من الإيمان" "ሀያዕ ከኢማን ቅርንጫፍ ነው"[ሙስሊም 35] "الحياء لا يأتي إلا بخير" "ሀያዕ በኸይር ቢሆን እንጂ አያመጣም" [ቡኻሪ 6117] 🎀የሰለፎች ቃል ስለ ሀያዕ🎀 ኡመር ኢብኑል ኸጣብ رضي الله عنه: "أقبح النساء السلفع" "ከሴቶች ሁሉ የከፋችው መጥፎዋ አሰልፋዕ" "ما معنا"السلفع ،،هي المرأة الجرئة على الرجال التي لا حياء لها ሰለፈዓ ማለት ሀያዕ የሌላት፣ በወንዶች ላይ ድፍር ብላ የምትናገር። [ኢብኑ አቢ ሸይባ 32503] ኢማም ኢብኑ ኡሰይሚን رحمه الله: "إذا نُزِع الحياء عن المرأة فلا تسألني عن سوء عاقبتها" "ሀያዕ ከሴት ልጅ ላይ ከጠፋ መጨረሻዋን የተበላሸ ለመሆን አትጠይቀኝ" ኢማም ኢብኑ ኡሰይሚን እንዲሁ አሉ: "الحياء خلق يبعث على فعل الجميل وترك القبيح" "ሀያዕ ሰውን መልካሙን እንዲሰራ እና መጥፎውን እንዲተው የሚገፋው ባህሪ ነው" ሀያዕ ሲወገድ ምን ይከሰታል? "إذا ذهب الحياء فلا تسألني لما ذا هلك في الأرض بلاء" "ሀያዕ ሲወገድ በምድር ላይ ለምን በላዕ እንደወረደ አትጠይቀኝ" "إذا مات الحياء في قلب أنثى فتباً ثم تباً لجمالها" "ሀያዕ በሴት ልጅ ልብ ውስጥ ከሞተ ለውበቷ እዛው እዛው ይቅር" ከለፎች አንዳቸው ተጠየቁ. የሴት ልጅ ሀያዕ ጠፋ ማለት ግማሽ ዲኗ ጠፋ ማለት ነው ወይ ተብለው ሲጠየቁ መልስ.የሴት ልጅ ሀያዕ ጠፋ ማለት ዲንዋ ባጠቃለይ ጠፋ ማለት ነው። ብለው መለሱ. እና ያ አኸዋቲ ስለ ሀያዕ [ከቁርኣን] [ከሱና] [ከሰለፎች አንደበት] ምን ያክል ቦታ እንዳለው አይተናል ማንበብና መሰማት ብቻ ሳይሆን የተግባርም ሰው አሏህ ያድርገን🤲 ሀያዕ ማለት ለሁሉም ነገር ሀያዕ ያስፈልገዋል [ለአለባበስ] [ለአካኼድ] [ለአነጋገር] [ለአመጋገብ] ለሁሉም ነገር ሀያዕ አለው እነዚህን ለየብቻ ባብራራቸው ደስ ይለኝ ነበር ግን ፁሁፍ እየበዛ ነው በስ ትረዱታላቹህ ብዬ ተስፋ አደረጋለሁ። ሴት ልጅ በሀያዕ ስትዋብ ጌታዋም ዘንድ ሰዎችም ዘንድ ተወዳጅ ትሆናልች 🌸كوني الغالية العفيفة النقية🌸 اللهم زين بنات المسلمين بالحياء 🤲 መልእክቱ እናንተ ዘንድ ብቻ እንዳይቀር (ሼር] በማድረግ የአጅሩ ተከፋይ ይሁኑ✍ 👇👇👇👇👇 t.me/Al_Qudwah

አሰላሙ አለይኩም ወህመቱሏህ ወበረካቱሁ.🌸 ውድ የቸናላችን አባላቶች እንዴት ናቹህ? በያላቹህበት የአሏህ ጥበቃ አይለያቹህ,🤲 ደግሞ ፀጥ ፀጥ ብላቿልሳ ምነው?👌 ለወዳጅ ዘመዶዎ (ሼር) ያድርጉ ነቃ ነቃ ይበሉ እ በአሏህ ታግዘን ጠቃሚ ጠቃሚ ትምህርቶችን እናጋራቿልን ኢንሻ አሏህ. ዛሬም (ሀያዕ) በሚል ርእስ ይጠብቁን, አጠር መጠን ያለ ፁሁፍ እናዘጋጃልን ቢኢዝኒሏህ።🌷 ሀያዕ ለሴት ልጅ ምን ያክል አስፈላጊ እንደሆነ. በኢስላም ምን ያክል ቦታ እንዳለው የምናይ ይሆናል እስከዛው ግን (share) በማድረግ ይተባበሩ,🙌 👇👇👇👇👇👇👇 t.me/Al_Qudwah

4_5976815504872965451.mp32.51 KB

photo content

💡 የእውቀት ብዕር አንዳንድ ጊዜ... ደካማነታችንን ሳይሆን ጅህልናችንን ቁጭ አድርጎ በግልጽ የሚነግረን ሰው ያስፈልገናል። ሁሉንም አዋቂ የሆንን በሚመስለን ቅዠት ውስጥ ስንጠፋ፣ በትዕቢት እንዳንወድቅ "እውቀትህ እዚህ ጋ ያበቃል" ብሎ መስመር የሚያስይዘንና ወደ እውነተኛው የእውቀት ተማሪነት (ትሕትና) የሚመልሰን መካሪ የነፍስ ስንቅ ነው። እውነተኛ ወዳጅ ማለት ስህተትህን እያየ የሚያጨበጭብልህ ሳይሆን፣ ጅህልናህን ነቅሶ አውጥቶ በእውቀት ብርሃን የሚተካልህ ነው! 🍀 ቁድዋ https://t.me/Al_Qudwah

ኢብኑል ሙባረክ እንዲህ አሉ‼️ «ሰዒድ ኢብኑ አብደልአዚዝ ሶላተል ጀማዓ ካለፈው ያለቅስ ነበር»። ምንጭ፦📔ተዝኪረቱል ሁፋዝ (219/1)

photo content