የቀጠናው ተመልካች
Відкрити в Telegram
በአለማችን ቀጠናዎች የሚከሰቱ ክስተቶችን ይዘግባል፣ ሳይቀዘቅዝ በትኩሱ። ለጥያቄና ለአስተያየቶች በኢሜል asuleyma246@Gmail.com ብላችሁ ፃፉልኝ።
Показати більшеКраїна не вказанаКатегорія не вказана
4 308
Підписники
Немає даних24 години
-227 днів
-8530 днів
Архів дописів
4 308
🇮🇱 የእስራኤሉ Yediot Ahronot እንደዘገበው፣ ኔታንያሁ ለትራምፕ የእስራኤል ጦር ከሊባኖስ እንደማይወጣ እና ባለበት እንደሚቆይ ነግሮታል።
4 308
🇷🇺🇺🇦 የኪየቭ ከንቲባ ክሊትሼንኮ፣ በመላው የከተማው ወረዳዎች እሳት ነበር ሲል ተናግሯል።
ሩሲያ የዩክሬንን ዋና ከተማ ስትደበድብ አድራለች።
4 308
🇺🇦⚡️🇷🇺 ዩክሬን፡ "$20 ቢሊዮን ዶላር ስጡኝ፣ ሩሲያን ላቃጥላት" አለች። POLITICO
ዩክሬን፣ ለጋሽ ሀገሮች $20 ቢሊዮን ዶላር እንዲያዋጡላት ፍላጎቷ እንደሆነ ፕሬዚዳንት ዘለንስኪ ተናግሯል። ጥያቄዋን፣ በይፋ በመጪው በአንካራ በሚካሄደው የኔቶ ስብሰባ ላይ ታቀርባለች ተብሎ ይጠበቃል።
የኔቶ ፕሬዝዳንት፣ ማርክ ሩቶ በበኩሉ፣ አባል ሀገራቱ፣ እያንዳንዳቸው ከ$2-$6 ቢሊዮን ዶላር የሚደርስ መዋጮ በራሳቸው ላይ አስበው እንዲያዋጡ፣ ዩክሬንም ከጠየቀችውም በላይ፣ $60 ቢሊየን ዶላር እንደሚሰጣት መናገሩ ታውቋል።
*-*-*-*
ከሩሲያ መንኮታኮት በኋላ፣ ሁሉም 'የቂጣውን ቁራሽ' ለማግኘት በከፍተኛ ሁኔታ ቋምጧል። እያንዳንዳችሁ አስር ቢሊዮን ቢባሉም፣ ያዋጣሉ።
4 308
🇺🇦⚡️🇷🇺 ዩክሬን፡ "$20 ቢሊዮን ዶላር ስጡኝ፣ ሩሲያን ላቃጥላት" አለች።
ዩክሬን፣ ለጋሽ ሀገሮች $20 ቢሊዮን ዶላር እንዲያዋጡላት እንዲሰጧት ፍላጎቷ እንደሆነ ተሰምቷል። ጥያቄዋንም በይፋ በመጪው በአንካራ በሚካሄደው የኔቶ ስብሰባ ላይ ታቀርባለች ተብሎ ይጠበቃል።
የኔቶ ፕሬዝዳንት፣ ማርክ ሩቶ በበኩሉ፣ አባል ሀገራቱ ላይ በእያንዳንዱ ከ$2-$6 ቢሊዮን ዶላር የሚደርስ መዋጮ እንደሚጣል፣ ዩክሬንም ከጠየቀችውም በላይ፣ $60 ቢሊየን ዶላር እንደሚሰጣት መናገሩ ታውቋል።
4 308
🇺🇦⚡️🇷🇺 "ዩክሬን፡ $20 ቢሊዮን ዶላር ይሰጠኝ፣ ሩሲያን ላቃጥላት" አለች።
ዩክሬን፣ ለጋሽ ሀገሮች $20 ቢሊዮን ዶላር እንዲያዋጡላት እንዲሰጧት ፍላጎቷ እንደሆነ ተሰምቷል። ጥያቄዋንም በይፋ በመጪው በአንካራ በሚካሄደው የኔቶ ስብሰባ ላይ ታቀርባለች ተብሎ ይጠበቃል።
የኔቶ ፕሬዝዳንት፣ ማርክ ሩቶ በበኩሉ፣ አባል ሀገራቱ ላይ በእያንዳንዱ ከ$2-$6 ቢሊዮን ዶላር የሚደርስ መዋጮ እንደሚጣል፣ ዩክሬንም ከጠየቀችውም በላይ፣ $60 ቢሊየን ዶላር እንደሚሰጣት መናገሩ ታውቋል።
4 308
🇷🇺❌🇺🇦 - ባለፉት ደቂቃዎች፣ በዩክሬን ዋና ከተማ ኪየቭ ላይ የሩስያ ሚሳኤሎች እና ሰው አልባ አውሮፕላኖች ጥምር ጥቃት እየተካሄደ ሲሆን፣ ከተማዋን እያንቀጠቀጡ ያሉ ጥይቶች እና ሚሳኤሎች እየዘነቡ ናቸው። በዩክሬን ጥንታዊ ገዳም በሆነው እና በፔቸርስክ ላቭራ በሚገኘው ገዳም ላይ፣ ትልቅ እሳት ተነስቷል።
4 308
🇺🇸 ትራምፕ፣ ምሽቱን በዋይት ኃውስ በደገሰው የ UFC ድብድብ ትርዒት ላይ፣ ከነ ሙሉ ግርማው ሲንጎማለል ታይቷል።
*-*-*-
ችግሩ፣ አሁን በዚህ ሰዓት ኃይለኛ ዝናብ እየጣለ ነው። የእድር ቤቱ ድንኳን ደግሞ፣ አቶ ስንሻው ተው አሰፋ ሲባል እምቢ ብሎ፣ ይኸው ለዚህ ቀን እንዳይሆን … ብዙ ቦታ ተቦትርፏል። ብቻ ያ ወጥ፣ ፐ! ስንት የተለፋበት እንዴት ሆኖ ይሆን?
4 308
🇺🇸 ትራምፕ፣ ምሽቱን በዋይት ኃውስ በደገሰው የ UFC ድብድብ ትርዒት ላይ፣ ከነ ሙሉ ግርማው ሲንጎማለል ታይቷል።
*-*-*-
ችግሩ አሁን በዚህ ሰዓት ኃይለኛ ዝናብ እየጣለ ነው የእድር ቤቱ ድንኳን ብዙ ቦታ የተጣጣፈነው። እንደው ያ ወጥ፣ ስንት የተለፋበት እንዴት ሆኖ ይሆን?
4 308
🇺🇸 ትራምፕ፣ ምሽቱን በዋይት ኃውስ በደገሰው የ UFC ድብድብ ትርዒት፣ ከነ ሙሉ ግርማው ሲንጎማለል ታይቷል።
*-*-*-
ችግሩ አሁን በዚህ ሰዓት ኃይለኛ ዝናብ እየጣለ ነው የእድር ቤቱ ድንኳን ብዙ ቦታ የተጣጣፈነው። እንደው ያ ወጥ፣ ስንት የተለፋበት እንዴት ሆኖ ይሆን?
4 308
🇺🇸🇮🇷 ከእኔ በፊት ብዙ ፕሬዝዳንቶች ከኢራን ጋር ለመግባባት ሞክረዋል፣ አንዳቸውም ግን አልተሳካላቸው። ከእኔ በቀር። የሆርሙዝ ባሕር መንሸራሸሪያዎች ዓርብ ክፍት ይሆናሉ፣ ነዳጆች በሁለቱም በኩል ይፈሳሉ፣ ለቀጠናው እና ለዓለም -- Trump
4 308
🇮🇷🤝🇺🇸 ትራምፕ፡ እንኳን ደስ ያላችሁ፣ እንኳን ደስ ያላችሁ፣ እንኳን ደስ ያላችሁ። የሆርሙዝ ወሽመጥ ተከፍቷል፣ እገዳውን አንስቻለሁ። የዓለም መርከቦች ይንሸራሸሩ፣ ነዳጁ በቦዩ ይፍሰስ።
4 308
ሰበር ዜና፡ በስተመጨረሻም ሁሉ ነገር ተሳካ።
የድርድሩ አለቃ፣ የፓኪስታኑ ጠቅላይ ሚኒስትር፣ ሻባዝ ሸሪፍ፣ ተ ፈ ራ ረ ሙ፣ ሲል አወጇል። ኦፊሴላዊ የፍርሚያው ቀን እንደ ፈረንጆች June 19,2026 እንደሚሆን ተናግሯል።
አለቃ ሻባዝ ሸሪፍ አክሎም፣ ዩናይትድ ስቴትስ እና ኢራን ላደረጉት ጥረት ሁሉ፣ ምሥጋና ይገባቸዋል፣ ብሏል።
ከዚህ በኋላ፣ በሚመጡት ጥቂት ቀናት፣ የተደረሰበትን ስምምነት ለማሳለጥ ይረዳ ዘንድ፣ በሁለቱ ቡድኖች መካከል በርካታ ስብሰባዎችና መገናኘቶች እንደሚኖሩ፣ ሁሉምም በጥሩ ይሄዳል የሚል ተስፋ እንዳለው ተናግሯል።
4 308
🇺🇸🇮🇷⚡️ትራምፕ፡
የኢራንን የኒውክሊየር አቧራ ቀስ ብለን የምንሰበስበው ይሆናል፣ ከአንድ ከሁለት ወር በኋላ፣ የሚያጣድፈን ምንም ነገር። አያሰጋንም።
4 308
🇮🇷⚡️🇮🇱 ሰበር ዜና፡ ፕሬዝዳንት ትራምፕ ከኢራን ጋር ስምምነት ላይ መድረሳቸውን ተናገረ። እስካሁን ግን፣ ከኢራን የተሰጠ ማረጋገጫ የለም።
4 308
🇮🇷⚡️🇺🇸 እንደ እስራኤሉ ጋዜጣ፣ Ynet ዘገባ፡ ኢራን በእስራኤል ላይ ያሰበችውን ጥቃት፣ ለድርድሩ እስትንፋስ ለመስጠት ስትል፣ ለማራዘም እንደወሰነች ጽፏል።
የኳታር ልዑካን ዛሬ ጠዋት ጀምሮ፣ በቴህራን ተገኝተው፣ መስገድ እስኪቀራቸው ድረስ፣ የኢራን ባለስልጣናትን "ያሰቡትን ጥቃት፣ ለጊዜው እንዲተው" ከፍተኛ ጥረት አድርገው ውለዋል፣ ይህም ፍሬ ሳያፈራላቸው እንዳልቀረ ተነግሯል።
4 308
🇮🇷⚡️🇺🇸 በእስራኤል ላይ በማንኛውም ሰዓት ጥቃት ሊሰነዘር ይችላል፣ ብዬ እየጠበቅኩኝ ነው።
ኢራን፣ የሀገሯን ምዕራባዊ ክፍል አየር፣ ለምንም ዓይነት በረራ ዝግ አድርጋለች።
