🌹قَـــنَـــاةُ بِـــنـــتْ مُـــحَـــمَّـــد 🌹
Відкрити в Telegram
Показати більше
Країна не вказанаКатегорія не вказана
1 383
Підписники
+624 години
+3437 днів
+63530 днів
Архів дописів
#ብቻ_የቂን ይኑርህ
~
የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል፡-
”إنك لَن تدَع شيئًا للهِ إلا بدَلك اللهُ به ما هو خيرٌ لكَ منه“
"አንተ አንድን ነገር ለአላህ ብለህ አትተውም፣ አላህ በሱ ፋንታ የተሻለን የሚተካህ ቢሆን እንጂ።"
[አሶሒሐህ: 2/734]
Repost from []سَكِينَةُ الْقُلُوبِ ሰኪነቱል-ቁሉብ[]
🌙 አል አፋቅ የኦንላይን የቁርአን መማሪያ ማዕከል 🌙
📢 ምዝገባ ተጀምሯል!
በማዕከላችን የሚሰጡ ኮርሶች፦
📖 ቁርአን ነዘር
📖 ቁርአን ሂፍዝ
📖 የሂፍዝ ሙራጀአ
📖 ቃዒዳ ኑራንያ
📖 የተጅዊድ ኮርስ
💻 በዘመናዊ የኦንላይን መማሪያ መንገዶች፦
🔹 Zoom
🔹 Telegram
🔹 WhatsApp
ከየትኛውም ቦታ ሆነው ቁርአንን በትክክል ይማሩ!
📞 ለበለጠ መረጃና ለመመዝገብ፦
0993808209
0929317462
مَنْ أَصْبَحَ مِنْكُمْ آمِنًا فِي سِرْبِهِ، مُعَافًى فِي جَسَدِهِ، عِنْدَهُ قُوتُ يَوْمِهِ، فَكَأَنَّمَا حِيزَتْ لَهُ الدُّنْيَا
"ከእናንተ መካከል በቤተሰቡ (በማህበረሰቡ) ውስጥ ተረጋግቶ፣ በሰውነቱ ጤነኛ ሆኖ፣ የዕለቱን ቀለብ (ምግብ) አግኝቶ ያነጋ (ጠዋቱን የጀመረ) ሰው፤ አለም በሙሉ እንደተሰጠችው (እንደተሟላችለት) ይቆጠራል። (ቲርሚዚ
የሴቶች ነፃነት...
ሸይኽ ሳሊህ አልፈውዛን እንዲህ ብለዋል፦ «የሴት ልጅ ነፃነት የሚረጋገጠው ጌታዋን ስትታዘዝ ነው። ልጆቿን በጥሩ ተርቢያ ኮትኩታ ስታሳድግ፣ እንደአቅሟ አላህ የጣለባትን በቤቷ ውስጥ የጣለባትን ሀላፊነት ስትወጣ ነው። ሴት ልጅ ለባሏ ቤት ጠባቂ ስትሆን ስለ አጠባበቋም ተጠያቂ ናት።]
🖋ይችን ቀን ሁሌም አስታውሺ በዝች ዱንያ ላይ ለጊዜው እንጂ እንግዳ ነሺና እና ለነገ እሚጠቅምሺን ➷ስንቅ አዘጋጅ💦
➤" ሰላም "
ፊቱ በፈገግታ፣ቢያጌጥ እንደ አበባ፣
ስንቱ በውስጡ አለ፣በልቡ የደማ፤
መንገደኛው ሁሉ፣ሲሄድ በጎዳና፣
የደላው ይመስላል፣ኑሮው የተቃና፣
ማን አየው የልቡን፣የውስጡን ቃጠሎ፣
ይዞት ሚዞረውን፣በውስጡ ጠቅልሎ።
ምን ብትደላህ ዓለም፣ሁሉ ቢሞላልህ፣
የውስጥህ ሰላም ነው፣አንተን የሚያኖርህ።
ዓለምን ብትገዛት፣በንብረት በሃብትህ፣
ያለ ውስጥህ ሰላም፣ ከንቱ ናት ህይወትህ።
🔭 ዛሬ ምሽት 3:00 እንዳያመልጣችሁ !
ሳምንታዊ የጥያቄና መልስ ውድድር ዛሬ ምሽት 3:00 ላይ ይቀጥላል።
✈️ ይሳተፉ፣ ይማሩ፣ እውቀትዎን ይፈትሹ ይሸለሙ !
ለመቀላቀል እና ለመሳተፍ ከታች ይጫኑ 👇
👉 t.me/FKR_ESKE_JENET
ይሄ ደግሞ ለአንቺ ...ለጓደኛዬ
ነግሰሽ ለተቀመጥሽ
የጓደኛን ትርጉም - ባንቺ ላየሁብሽ
ስሜቴን ተጋርተሽ - አብረሽኝ ተጨንቀሽ
ደስታዬ ላይ 'ማ - ከእኔ በላይ ስቀሽ
.
እህትነት ማለት ...
ደም ሳይሆን ትስስር - ልብ ከተስማማ
ልሁንልሽ ብሎ - የህይወትሽ ካስማ
በርቶ መገኘት ነው - በድቅድቅ ጨላማ
.
አንቺ የኔ ብርታት - የሆንሽኝ ተስፋዬ
የልጆቼ አክስት - ሳቄ መድመቂያዬ
.
ከፍ ብለሽ ልይሽ - ዱኒያ ትሳቅልሽ
ብን ብሎ ይጥፋ - ድብቁ ሀዘንሽ
ለእኔ እንደቆምሽው - አሏህ ይቁምልሽ !!
አሚንን 🤲
ለሁሉም ጎደኞቸ ይድረስ
Repost from هَذِهِ عَقيدَتُنَا
🍃 ብልህ ሴት መቸ መናገር እንዳለባት
የት መናገር እንዳለባት እና እንዴት መናገር
እንዳለባት ጠንቅቃ ታውቃለች
🌸 ዝም ብላ በየ ቦታው አትገኝም ድብቅ
ስትር ናት በየሚድያው ክክ ሀሀ እያለች
ማንነቷን አታስገመግምም
🌸 የት መሳቅ እንዳለባት ታውቃለች
የት መዋብ እንዳለባት ታውቃለች ፍቅሯን
ለማን መግለፅ እንዳለባት እንዴት
መግለፅ እንዳለባት ታውቃለች
በጥቅሉ ብልህ ሴት ከመስራቷ
በፊት አስተዋይ ናት
════•••🌺🍃•••═══
t.me/qdemiy_letwuhide
📖سورة الكهف
🎙القارئ إدريـس_أبـكـر
➖➖➖➖➖➖➖➖
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
በሱጁድ ግዜ "እጃችሁን አስተካክሉ" አንዳችሁ (ውሻ) "እንደሚዘረጋው" አይነት አዘረጋግ (አይዘርጋ)።
ሙስሊም ዘግበውታል (493)
ወደ ሂወትሽ ውስጥ_ ገብተው እየወጡ
አስተማሩሽ መሰል _ ሂወትን በቅጡ
በደንብ ያስታውቃል _ የባህሪሽ ለውጡ
አሁን እንደፊቱ _ በትልቅ በትንሽ
መናደድ ትተሻል _ አይተክዝም ፊትሽ
ጊዜ እየሰጠሽ ነው _ ለገዛ እኔነትሽ
ሳቅና ደስታሺን _ ከሰው አጠብቂም
ሰዎች መጡ ቀሩ _ ብዙ አትደነቂም
የመጣን መቀበል _ የሄደን መሸኜት
ቆዬ ሰነበተ _ ጎንሽ ከቻለበት
