uk
Feedback

Не попадись на ботовода! Telemetrio знаходить і позначає такі канали мітками 👉 Хочеш бачити мітку, оформляй підписку

✍የራያ እና አካባቢው የሰለፍዮች ቻናል

✍የራያ እና አካባቢው የሰለፍዮች ቻናል

Відкрити в Telegram

ዋና አላማችን ትክክለኛውን ኢስላማዊ አስተምህሮት 👉 ከቁርዓን እና ከሐዲሥ፣ [በሰለፎች አረዳድ]፣ 👉 ከታማኝ የሱና ዑለማዎች፣ኡስታዞች፣ዳዒዎች፣ወንድሞች ፣ የተለያዩ ጠቃሚ መረጃዎች፣ ምክሮች፣ሙሀደራዎች ፣ 👉ማህበረሰባችንን የሚመለከቱ ጥቆማዎች እና ወቅታዊ መረጃዎችን በአማርኛ ቋንቋ የምናደርስበት የመረጃ አውታር ነው። https://t.me/Rayaselefi

Показати більше
Країна не вказанаКатегорія не вказана
195
Підписники
Немає даних24 години
-37 днів
-730 днів
Архів дописів
ዞሮ መግቢያዬ
ዞሮ መግቢያዬ

ወንድማችን ሙሐመድ አህመድ... 📢በቴሌግራም ላይ ካሉና ሃላፊነታቸውን በአግባቡ እየተወጡ ኡማውን በታላቅ አገልግሎት እየጠቀሙ ካሉ ቻናሎች መካከል ቀዳሚውና ተጠቃሹ፦ https://t.me/MOhamedAljawi https://t.me/MOhamedAljawi ነው። በሺዎች የሚቆጠሩ የኢልም ፈላጊዎችን መንገድ እያቀለለ ይገኛል።  የዚህ ቻናል ባለቤት ወንድማችን ሙሐመድ አህመድ አል-ጃዊ ይባላል። በተለያዩ የሱና ኡስታዞች የሚሰጡ ደርሶችን ከተበታተኑ ቻናሎች ይሰበስባል፤ ድምፁን ጥራት ባለው መልኩ ያቀናጃል (አላስፈላጊ ድምፆችን ያስወግዳል)፤ የፋይሉን መጠን (MB) ይቀንሳል፤ ከዚያም በላይ ደርሱን የሚከታተሉ ተማሪዎች እንዳይቸገሩ ምርጥ የሚባሉ የኪታብ ኑስኻዎችን (PDF) ከሪከርዱ ጋር አያይዞ ያቀርባል። የእሱ ስራ ከቴሌግራም ቻናል አልፎ «ዒልም ፈላጊ» የተሰኘውን በሺዎች የሚቆጠር የድምፅ ፋይሎችን የያዘውን እጅግ ሰፊና ዘመናዊ አፕሊኬሽን የሚያስተዳድረው ይሄው ወንድማችን ነው። ይህንን ሁሉ ግዙፍ ስራ፣ ይህን ሁሉ ዳታቤዝ እና ይህን ሰፊ አፕሊኬሽን ሙሐመድ የሚያስተዳድረው ክፍለ ሀገር ሆኖ በአንዲት ስልክ ብቻ ነው! ⚠️ስለዚህ...ይህ ወንድማችን ስራውን ይበልጥ እንዲያቀላጥፍ፣ የዳዕዋውን ጥራት እንዲጨምርና ኡማውን በተሻለ ደረጃ እንዲያገለግል አንድ ዘመናዊ ላፕቶፕ ልንገዛለት አቅደናል። ይህ ተግባር ታላቅ «ሰደቃ ጃሪያ» ነው። እሱ በሚያዘጋጃቸው ደርሶች አንድ ሰው እውቀት ባገኘ ቁጥር፣ በእርስዎ ድጋፍ በተገዛው ላፕቶፕ ስራው በሰፋ ቁጥር የእርስዎም የነገ የአኼራ ስንቅ አብሮ ይከማቻል። ⌨️ስለዚህ…እኔ ጋር ያለ ተጨማሪ ላፕቶፕ አለኝ የምትሉ ካላችሁ በቀጥታ ከእሱ ጋር እናገናኛችኋለን። 🎁ወይም በገንዘብ ድጋፍ አድርጌ በጋራ እንግዛ የምትሉ ኸይር ፈላጊዎች በሙሉ.. —ይህ የ ወንድማችን አካውንት ነው። አካውንት፦1000343460377 ስም፦ ሙሐመድ አህመድ ከዛ ደረሰኙን በውስጥ ላኩልኝ'ማ ወርቆቼ! @AbuSufyan65 @AbuSufyan65

መካ ~ ሀሳብ ሰንቄያለሁ - ከዚያ ከበረሃ አንጀት ከሚበላው - ከሚያሰኘው ውሃ የነ ሱመያ ጣር - የነ ቢላል “አሐድ” ያብከነክነኛል - በትዝታ ንዳድ በነብይ ዱዐ - የሞላሽ በረካ ሰላማዊት ሀገር -
መካ ~ ሀሳብ ሰንቄያለሁ - ከዚያ ከበረሃ አንጀት ከሚበላው - ከሚያሰኘው ውሃ የነ ሱመያ ጣር - የነ ቢላል “አሐድ” ያብከነክነኛል - በትዝታ ንዳድ በነብይ ዱዐ - የሞላሽ በረካ ሰላማዊት ሀገር - ቅድስቲቷ መካ። = (ኢብኑ ሙነወር፣ ጳጉሜ 2/2006) IbnuMunewor

ረሱል ﷺ እንዲህ አሉ፦ "ስስታም (ንፉግ) ማለት ከእርሱ ጋር ተወስቼ በኔ ላይ ሶለዋት ያላወረደ ነዉ።
ረሱል ﷺ እንዲህ አሉ፦ "ስስታም (ንፉግ) ማለት ከእርሱ ጋር ተወስቼ በኔ ላይ ሶለዋት ያላወረደ ነዉ።

ሶለዋት ማውረድ.mp35.12 MB

ትንሹ ኢድ.MP33.27 MB

ወደ ትዳር የምትገቡ ጥንዶች የኤች አይ ቪ ኤድስ ምርመራ ከማድረግ አትዘናጉ። በተለይ ዐረብ አገር ያላችሁ ወገኖች ቸልተኝነት ከባድ ዋጋ እንዳይስከፍላችሁ ጥንቃቄ አድርጉ። = IbnuMunewor

በተለያየ ሀገር ላይ ሆኖ ኒካህን በስልክ ማሰር እንዴት ይታያል ? በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር https://t.me/Darutewhide

ሶስቱ ትውልዶች (1).mp31.31 MB

ሰዎች ሁሉ በሌላ ጎራ ቢሰለፉም እንኳ አንተ ግን አላህ እና መልእክተኛው ካሉበት በኩል ተሰለፍ። ኢብኑ አልቀዪም ረሒመሁሏህ

🔍 በቤተሰብህ ላይ ቅና ደዩስ አትሁን 👁‍🗨አዲስ ምክር 🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ == http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru

ነፍስህ ሀዘን ሲገባት ጭንቅ ጥብብ ሲላት በረመዳን እንጂ እምብዛም ኢስቲግፋር እንደማታደርግና ቁርኣን መቅራት እንዳቆመች እውነቱን ንገራት!!
ነፍስህ ሀዘን ሲገባት ጭንቅ ጥብብ ሲላት በረመዳን እንጂ እምብዛም ኢስቲግፋር እንደማታደርግና ቁርኣን መቅራት እንዳቆመች እውነቱን ንገራት!!