✍የራያ እና አካባቢው የሰለፍዮች ቻናል
Open in Telegram
ዋና አላማችን ትክክለኛውን ኢስላማዊ አስተምህሮት 👉 ከቁርዓን እና ከሐዲሥ፣ [በሰለፎች አረዳድ]፣ 👉 ከታማኝ የሱና ዑለማዎች፣ኡስታዞች፣ዳዒዎች፣ወንድሞች ፣ የተለያዩ ጠቃሚ መረጃዎች፣ ምክሮች፣ሙሀደራዎች ፣ 👉ማህበረሰባችንን የሚመለከቱ ጥቆማዎች እና ወቅታዊ መረጃዎችን በአማርኛ ቋንቋ የምናደርስበት የመረጃ አውታር ነው። https://t.me/Rayaselefi
Show moreThe country is not specifiedThe category is not specified
195
Subscribers
No data24 hours
-37 days
-730 days
Posts Archive
Repost from 𝐀𝐛𝐮 𝐒𝐮𝐟𝐲𝐚𝐧~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
ወንድማችን ሙሐመድ አህመድ...
📢በቴሌግራም ላይ ካሉና ሃላፊነታቸውን በአግባቡ እየተወጡ ኡማውን በታላቅ አገልግሎት እየጠቀሙ ካሉ ቻናሎች መካከል ቀዳሚውና ተጠቃሹ፦
https://t.me/MOhamedAljawi
https://t.me/MOhamedAljawi
ነው። በሺዎች የሚቆጠሩ የኢልም ፈላጊዎችን መንገድ እያቀለለ ይገኛል።
የዚህ ቻናል ባለቤት ወንድማችን ሙሐመድ አህመድ አል-ጃዊ ይባላል።
በተለያዩ የሱና ኡስታዞች የሚሰጡ ደርሶችን ከተበታተኑ ቻናሎች ይሰበስባል፤ ድምፁን ጥራት ባለው መልኩ ያቀናጃል (አላስፈላጊ ድምፆችን ያስወግዳል)፤ የፋይሉን መጠን (MB) ይቀንሳል፤ ከዚያም በላይ ደርሱን የሚከታተሉ ተማሪዎች እንዳይቸገሩ ምርጥ የሚባሉ የኪታብ ኑስኻዎችን (PDF) ከሪከርዱ ጋር አያይዞ ያቀርባል።
የእሱ ስራ ከቴሌግራም ቻናል አልፎ «ዒልም ፈላጊ» የተሰኘውን በሺዎች የሚቆጠር የድምፅ ፋይሎችን የያዘውን እጅግ ሰፊና ዘመናዊ አፕሊኬሽን የሚያስተዳድረው ይሄው ወንድማችን ነው።
ይህንን ሁሉ ግዙፍ ስራ፣ ይህን ሁሉ ዳታቤዝ እና ይህን ሰፊ አፕሊኬሽን ሙሐመድ የሚያስተዳድረው ክፍለ ሀገር ሆኖ በአንዲት ስልክ ብቻ ነው!
⚠️ስለዚህ...ይህ ወንድማችን ስራውን ይበልጥ እንዲያቀላጥፍ፣ የዳዕዋውን ጥራት እንዲጨምርና ኡማውን በተሻለ ደረጃ እንዲያገለግል አንድ ዘመናዊ ላፕቶፕ ልንገዛለት አቅደናል።
ይህ ተግባር ታላቅ «ሰደቃ ጃሪያ» ነው። እሱ በሚያዘጋጃቸው ደርሶች አንድ ሰው እውቀት ባገኘ ቁጥር፣ በእርስዎ ድጋፍ በተገዛው ላፕቶፕ ስራው በሰፋ ቁጥር የእርስዎም የነገ የአኼራ ስንቅ አብሮ ይከማቻል።
⌨️ስለዚህ…እኔ ጋር ያለ ተጨማሪ ላፕቶፕ አለኝ የምትሉ ካላችሁ በቀጥታ ከእሱ ጋር እናገናኛችኋለን።
🎁ወይም በገንዘብ ድጋፍ አድርጌ በጋራ እንግዛ የምትሉ ኸይር ፈላጊዎች በሙሉ..
—ይህ የ ወንድማችን አካውንት ነው።
አካውንት፦1000343460377
ስም፦ ሙሐመድ አህመድ
ከዛ ደረሰኙን በውስጥ ላኩልኝ'ማ ወርቆቼ!
@AbuSufyan65
@AbuSufyan65
መካ
~
ሀሳብ ሰንቄያለሁ - ከዚያ ከበረሃ
አንጀት ከሚበላው - ከሚያሰኘው ውሃ
የነ ሱመያ ጣር - የነ ቢላል “አሐድ”
ያብከነክነኛል - በትዝታ ንዳድ
በነብይ ዱዐ - የሞላሽ በረካ
ሰላማዊት ሀገር - ቅድስቲቷ መካ።
=
(ኢብኑ ሙነወር፣ ጳጉሜ 2/2006)
IbnuMunewor
ወደ ትዳር የምትገቡ ጥንዶች የኤች አይ ቪ ኤድስ ምርመራ ከማድረግ አትዘናጉ። በተለይ ዐረብ አገር ያላችሁ ወገኖች ቸልተኝነት ከባድ ዋጋ እንዳይስከፍላችሁ ጥንቃቄ አድርጉ።
=
IbnuMunewor
በተለያየ ሀገር ላይ ሆኖ ኒካህን በስልክ ማሰር እንዴት ይታያል ?
በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር
https://t.me/Darutewhide
ሰዎች ሁሉ በሌላ ጎራ ቢሰለፉም እንኳ አንተ ግን አላህ እና መልእክተኛው ካሉበት በኩል ተሰለፍ።
ኢብኑ አልቀዪም ረሒመሁሏህ
🔍 በቤተሰብህ ላይ ቅና ደዩስ አትሁን
👁🗨አዲስ ምክር
🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
==
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
ነፍስህ ሀዘን ሲገባት ጭንቅ ጥብብ ሲላት በረመዳን እንጂ እምብዛም ኢስቲግፋር እንደማታደርግና ቁርኣን መቅራት እንዳቆመች እውነቱን ንገራት!!
