uk
Feedback

Не попадись на ботовода! Telemetrio знаходить і позначає такі канали мітками 👉 Хочеш бачити мітку, оформляй підписку

ተዝኪራህ | Tazkirah | تَذْكِرَة

ተዝኪራህ | Tazkirah | تَذْكِرَة

Відкрити в Telegram

🎀ሴት ልጅ የዲን እውቀቶችን ሳታውቅ ስትቀር ◈1_ባሏን ታደክማለች ◈2_ልጆቿን ታበላሻለች ◈3_ኡማውን ታጠፋለች ►ኢብኑል-ቀዩም (رحمه الله تعالى) ለዛ እውቀት ተማሩ ባረከአሏሁ ፊኩም።

Показати більше
Країна не вказанаКатегорія не вказана
5 560
Підписники
-624 години
+337 днів
+26530 днів
Архів дописів
قال، كلآ ان معي ربي سيهدين #ፍርዓዉንና (لعنت الله عليه )ጁኑዶቹ አለ ያሉትን መሳርያዎቻቸውን ታጥቀው በፈረስ በእግር ሁነው እየተከተሏቸው ሙሳ (عليه السلام ) እና ሙ
قال، كلآ ان معي ربي سيهدين #ፍርዓዉንና (لعنت الله عليه )ጁኑዶቹ አለ ያሉትን መሳርያዎቻቸውን ታጥቀው በፈረስ በእግር ሁነው እየተከተሏቸው ሙሳ (عليه السلام ) እና ሙዕሚኖቹ አላህ እንጂ ምንም መሳርያም ጉልበትም የሌላቸው ሁነው ሁለቱ ጀመዓዎች ተገናኙ #እነዛ ከነብዩላህ ሙሳ ዓለይህ ሰላም ጋር የነበሩ ሙእሚኖች ከኋላቸው ጠላቶች ደርሷቸዋል ከፊት ለፊታቸው በህር አለ #በቃ አለቀልን ጠፋን ብለው በመረበሽ እና በጭንቀት ውስጥ ሁነው አንተ ሙሳ ሆይ ፍርዓዉንና ጁኑዶቹ ደረሱን ከኋላችን ልያጠቁን ልጨርሱን ነው ደርሰውናል ባሉ ግዜ #ሙሳም እንዲህም አላቸው ኣይ ተከልከሉ አይደርሱንም #ጌታዬ ከኔ ጋር ነው ይመራኛል አለ ያ ያመኑበት ሀያሉና ብቸኛው ጌታቸውም መራቸው ከጠላቶቻቸው አዳናቸው እነዛን የሱና የሙሳ የሙእሚኖች ጠላቶች የነበሩትን ፍርዓዉንና ጁኑዶቹ ላለፈውም ለሚመጠውም ትውልድ ዓያህ አደረጋቸው አሰመጣቸው የጃቸውንም ሰጣቸው ሱብሃን አላህ!! #እንዲህ ነው ጌታችን በሱ ፍፁም ማመንን ያመኑትና በሱ ላይ እውነተኛ መደከፍን የተደገፉትን ከጠላቶች ሸሽተው ወደሱ የተጠጉትን ያድናል ነፃ ያወጣል ድል በድል ያደረጋል ጠላቶችንም ያዋርዳቸዋል። وكفى بالله وكيلا መመካትም በአላህ በቃ!! https://t.me/umuAbdullah124

ወአለይኪ ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ እኔማ ወጣልሁ እገባልሁ አላይሁትም ነብር ምልክቶን

አሰላሙዓለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ሀባይብ ኡስታዝ ባትሪ ስለዘጋበት ዛሬ አይገባም እንዳጠብቁ ሀባይብ"🌹🌹

*የአንድ ሴት አቋም በሦስት ነገሮች ይታወቃል *1- ባሏ ድሃ ሲሆን* *2- ባሏም ሲታመም* *3- ባሏ በተጣላት ጊዜ* join #telegram ቻናል https://t.me/abuabdurahmen

አሳላሙ አለይኩም ወራህመቱሏህ ወባራካቱህ 🌷ውድ እና የተከበራችሁ ቤተሰቦች ፕሮግራሙን እኔ ስላዘጋጀሁት በግዜ ግቡ እንድሁም ለሌሎችም ሼር አድርጉ ዩንፎሙንም ልበሱ ባራካአሏሁ ፊኩም ♻️በዛ ፕሮግራም ምክንያት ዛሬ ሳሙንታዊ ፕሮግራማችን አይኖርም 🌷አሏህ ይውደዳችሁ ✍أبو سفيان بن عبدالله البرجي

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ♻️አስደሳች  ዜና بشارى سارة                        🔰አሳላሙ አለይኩም ወራህመቱላህ ዎባረካቱሁ  ♻️ውድ እና የተከበራችሁ ሀቅ ፈላጊዎች  በሙሉ እነሆ የፍታችን  #ጁምአ ልዩ የሆነ የዳዕዋ ፕሮግራም በኢሞ ሩም ተዘጋጅቷል 🌷ተጋባዥ እንግዶቻችን         🎙ኡስታዝ አቡ ሁረይራ (ሀፊዛሁሏህ)  ✔️ስለ አሏህ ከአርሽ በላይ መሆኑን ያብራራሉ             🎙ኡስታዝ አቡ ሙስአብ (ሀፊዛሁሏህ) ✔️ስለ መውልድ ብድአነት እንድሁም በመውልድ ዙርያ የምነሱ ሹብሀዎችን ያብራራሉ      🎙ኡስታዝ አማን (ሀፊዛሁሏህ) ✔️ስለ ተክፊር ያብራራሉ       🎙ኡስታዝ አቡ ሀትም (ሀፊዛሁሏህ) ✔️ስለ አውቀት አሳሳብነት ያብራራሉ    🎙ኡስታዝ አቡ ፉደይል (ሀፊዛሁሏህ) ✔️ስለ ግዜ አጠቃቀም ያብራራሉ 🎙ኡስታዝ አቡ ሀሳን (ሀፊዛሁሏህ) ✔️ስለ ሀመት የምቻለው እና የማይቻለውን ያብራራሉ 🎙በወንድም አቡ ሱፍያን ስለ እኽዋኖች ጥፋት ይብራራል እንሻአሏህ ለሎች ኡስታዞችም ይኖራሉ ☘አይደለም መቅረት ማርፈድ ያስቆጫል☘ ✔️በፕሮግራማችን ላይ ሁላችሁም   እንድትገኙ ጋብዘናችኃል!!        ፕሮግራሙ ምጀምርበት ሰዓት: –             በኢትዮ 🇪🇹 :  3: 30 ፕሮግራሙ ሚተላለፍበት ቻናል👇👇👇 We're talking about 🌹العلم نور نور الله لا يأتى للعاص🌹.. Click the link to join us! https://s.imoim.net/NBsMSs?from=copy_link አደራ አሁን ገብታችሁ ጆይን በሉ ማስታወቂያውንም ሼር አድርጉት ባረከሏሁ ፊኩም

🌸🌸እህቴ ተሸፈኚ ተከናነቢው ጥብቅ ሁኚ🌸🌸 هذا لباس أمهات المؤمنين شاء من شاء وأبى من أبى #🥀ይህ ነበር የሙእሚኖች እናቶች አለባበስ💎💎 የወደደ ብወድ የጠላ ብጠ
🌸🌸እህቴ ተሸፈኚ ተከናነቢው ጥብቅ ሁኚ🌸🌸 هذا لباس أمهات المؤمنين شاء من شاء وأبى من أبى #🥀ይህ ነበር የሙእሚኖች እናቶች አለባበስ💎💎 የወደደ ብወድ የጠላ ብጠላ እኛ ሙስሊሞች ሰለፍዮች እንወዳለን አርኣያዎቻችን እነሱ ናቸውና እነሱን እንከተላለን በንግግርም በተግባርም በእምነትም በመንሀጅም በሁሉም ነገር አላህ ይግጠመን ይህ ነው የሰለፍዮች መገለጫ👌 https://t.me/umuAbdullah124 https://t.me/umuAbdullah124

👉 ለፈገግታ አንድ ሰው ለጓደኛው አላህ ሷሊሕ የሆነች ሁለተኛ ሚስት እንዲሰጠኝ ዱዓእ አድርግልኝ ይለዋል ። ጓደኛውም ኢን ሻ አላህ ይለውና ይለያያሉ ። አደራ የተባለው ጓደኛ ጉዳዩን ጨርሶ ወደ ቤት ይመለሳል ። ባለቤቱ ቤቱን አሳምራ ራስዋን አስውባ ትጠብቀዋለች ! በልተው ጠጥተው እየተጨዋወቱ ሳሉ የጓደኛው ዱዓእ ትዝ ይለዋል ። ለባለቤቱ ቆይ አንዴ ጓደኛዬ ዱዓእ እንዳደርግለት የጠየቀኝ ነገር ስላለ ዱዓእ ላድርግ ይልና ፊቱን ወደ ቂብ አዙሮ ሁለት መዳፎቹን ከፍ አድርጎ አላህ ሆይ ለእገሌ ጓደኛዬ ሷሊሕ የሆነች ሁለተኛ ሚስት ስጠው እያለ በተመስጦ ዱዓእ ሲያደርግ ባለቤቱ ትሰማለች ። ይህን የሰማችው ሚስት ባለቤቷን በጥፊ ታጮለዋለች ! ። ባል በሆነው ነገር ተደናግጦ ምን ነካሽ ውዴ ይላታል እሷም አንተ ለጓደኛህ በሌለበት ዱዓእ ስታደርግለት ላንተ መላኢካ በዛው አይነት ብሎ ዱዓእ ሊያደርግልህ አይደለም ወይ ትለዋለች !!! ። http://t.me/bahruteka

አሚን አላህን ከሚታዝዙት ያአድርገን

ግቡ እህቶች

በየትኛውም ሀገር በስደት ያላችሁ፡ የስደት ጓዶቸ ክፉ አይንካችሁ፡ ሀሳባችሁ ተሳክቶ ለሀገር ያብቃችሁ፡ የልባችሁን መሻት ጀሊሉ ያሳካላችሁ፡ ከሰው ቤት አውጥቶ የናንተን ይስጣችሁ፡ የስደትን ህይወት በ
በየትኛውም ሀገር በስደት ያላችሁ፡ የስደት ጓዶቸ ክፉ አይንካችሁ፡ ሀሳባችሁ ተሳክቶ ለሀገር ያብቃችሁ፡ የልባችሁን መሻት ጀሊሉ ያሳካላችሁ፡   ከሰው ቤት አውጥቶ የናንተን ይስጣችሁ፡ የስደትን ህይወት በቃ ይበላችሁ፡ አላህ መልካም ሽቶ ከሰደት ያውጣችሁ፡ ለሀገራችሁ አብቅቶ  ጥሩ ህይወት ይወፍቃችሁ፡ ጥሩ ሪዚቅ ወፍቆ በሀገራችሁ ያፅናችሁ፡ በመንሀጅ በኒቃብ አላህም ያፅናችሁ፡ በተውሂድ በሱና ኢስቲቃማ ይወፍቃችሁ፡ እናንተን የሚያበራታ ሷሊህ ባል ይስጣችሁ፡ ዳግም  መሰደድን  አላህ በቃ ይበላችሁ፡ በሁሉም ነገር ፅናትን ሰቶ በሀገራችሁ ያፅናችሁ፡ የስደት ጓዶቼ ክፉ አይንካችሁ!! በመጨረሻም እኔ የምላችሁ፡ እንደነሲሃ ይህቺን ምክር ላስታዉሳችሁ፡ መንሀጃችሁን ያዙ አጥብቃችሁ፡ ከሀቁ የጠመሙት አይሸውዷችሁ፡ በሽርክ ብደዓቸው እንዳያታልሏችሁ፡ አላህ ሰባቱን ይስጣችሁ በመንሀጃችሁ፡ ይህንን ነው ሁሌም የምላችሁ ፡ በያላችሁበት ሁሉ ጀሊሉ ይጠብቃችሁ። 🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸 https://t.me/umuAbdullah124

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته 🔰ዉድ እና የተከበራችሁ ቤተሰቦች በጣም ከልበ ይቅርታ እጠይቃችኃለሁ ደርስ ባለ መግባቴ ♻️እንድሁም ይችን ሁለት ቀን ደርስ እንደማልገባም ላሳዉቃችሁ እወዳለሁ ማልገባበት ምክንያቱ ጉዞ ላይ ስለሆንኩ ነው ትረዱኛላችሁ ብየ ሀስባለሁ 🌷አሏህ ይዉደዳችሁ ✍أبو سفيان بن عبدالله

‏قال الشيخ مقبل #الوادعي رحمه الله: ... السلفي لا #يبيع السنة، ولا يبيع الدعوة، ولو أعطي ما أعطي؛ فهي أفضل من المال، وأفضل من
‏قال الشيخ مقبل #الوادعي رحمه الله: ... السلفي لا #يبيع السنة، ولا يبيع الدعوة، ولو أعطي ما أعطي؛ فهي أفضل من المال، وأفضل من النسب، وأفضل من كل شيء ... | الإمام الألمعي: 253 | ታላቁ ሼኽ ሙቅቢል አልዋድዒ (ረህመሁላህ) እንዲህ ይላሉ፡ #እውነተኛ ንፁህ ሰለፊይ የሆነ ሰው ሱናን አይሸጥም ደእወቱ ሰለፍያንም አይሸጥም የፈለገው የተሰጠውን ብሰጥ እንኳ ምክንያቱም #ሱና ከንብረትም ከዘርም ከሁሉም ነገር እጅግ በጣም በላጭ ናትና። ከሼኹና ሼኽ አቡ ዘር ሀፍዘሁላህ ከከልማቱ ናፍዓ አዝዘሀብየህ ክታብ ደርሳቸው የተወሰደ📚📚 https://t.me/umuAbdullah124

አሰላሙዓለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ እንደት ናችሁ እኔ ደናነኝ ወሊላሂልሃምድ ኡስታዝ ዛሬ አይገባም ባትሪ ዘግቶበታል እንዳትጠብቁ የተቀራውን ሙራጀዓ አድርጉ አይምሮ እንደ ጡንቻ ነው ሲደጋግሙበት ይወዳል ይባላል እና ደጋግማችሁ ሙራጀዓ አድርጉት🌹🌹

ያአጀማ ጥንክሩ በሳአት እየገባን እንጠበቅው ኡስታዝን በተረፍ አሳርሙ እየገባአችሁ አስተያይት ከአል እንወያይበት አብሽሩ

ጀዛከላህ ኸይር

ወዓለይኩሙሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ  እሺ ኢንሻ አንሻ አሏህ

ኡስታዝ የለ ለምንየምክፍቱት

ግቡ