uk
Feedback

Не попадись на ботовода! Telemetrio знаходить і позначає такі канали мітками 👉 Хочеш бачити мітку, оформляй підписку

ተዝኪራህ | Tazkirah | تَذْكِرَة

ተዝኪራህ | Tazkirah | تَذْكِرَة

Відкрити в Telegram

🎀ሴት ልጅ የዲን እውቀቶችን ሳታውቅ ስትቀር ◈1_ባሏን ታደክማለች ◈2_ልጆቿን ታበላሻለች ◈3_ኡማውን ታጠፋለች ►ኢብኑል-ቀዩም (رحمه الله تعالى) ለዛ እውቀት ተማሩ ባረከአሏሁ ፊኩም።

Показати більше
Країна не вказанаКатегорія не вказана
5 560
Підписники
-624 години
+337 днів
+26530 днів
Архів дописів
ግቡ እህቶች

አሰላሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ከዚህ ጉርብ ያላአችሁ ተማሪውች መሻአላ የምታሳርሞ አላአችሁ ለሁላአችንም ያምቻችልን ጥንክሩ ነገር ግን ኡስታዝ ሲገባ ሰው የለም እና እሱ ለእኛ ብሎ ግዜውን ስጥቶ እያለ ብቻውን ሳየው ደብርኝ እናም እዳአስተያይት በራሴ ሁለቱንም ኪታብ ያስተምር ሳይበዛ እሬካርዶ እዳይበዛብን ለሁላአችንም ለሡም ሳአት ለመቁጥብ ማታ ላይ ወይም አቂደቱል ዋሲጥያ ብቻ ያቅራአን ኩዝ አቂዳትክን በሊላ ሰው እያአዳመጣአችሁ በሱ አሳርሞ ብዙ አፕሊኪሽን ሰላል በማገባአችሁ ኡስታዝ አውርዳአችው ማአዳምጥ ከዛ በሱ ማሳረም እናም ምርጡ የሚመቻችሁን ማንኛውም ጉርብ ደስ የሚለው ተማሪው ሲነቃቃ ነው ለኡስታዙም ለተማሪውም ደስ ይላል

ግቡ

اثبات ما وصف الله به نفسه في كتابه أو وصفه رسوله في أحاديثه الصحيحة አሏህ በቁርአን እራሱን የገለፀበት ባህር ማፅደቅ ወይም መልክተኛው አሏህን የገለፀውን ባህር ማፀደቅ 🔰በውስጡ የተነሱ ነጥቦች    ✔️አሏህ ከአርሽ በላይ መሆኑ   ✔️አሏህ ፍት ያለው መሆኑ   ✔️ አህባሾች የአሏህና የፍጡር ባህር ( በሙገታቸው ላለማፅደቅ ብለው) ይመሳሰላል ለምሉት ብዥታቸው(ሹብሀቸው) በማብራርያ መልስ 🎙በወንድም አቡ ሱፍያን ኢብኑ አብደሏህ 🎙بأخ أبي سفيان ابن عبدالله البرجي ✂️ከኹዝ አቂደተክ ደርስ ተቆርጦ የተወሰደ ♻️ انشر تؤجر فالدال على الخير كفاعله   👇 👇 👇 https://t.me/Abu_sufiyan2 https://t.me/Abu_sufiyan2 https://t.me/Abu_sufiyan2

አሰላሙዓለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ውድና የተከበራችሁ የመድረሰቱ ዳሩል ኢልም ተከታታዩች በመሉ እንደት ናችሁ እኔ ደናነኝ ወሊላሂል ሃምድ እናም ነገ ከመግሪብ ሶላት በኋላ ሙሀደራ ይኖረናል የሙሀደራው ርዕስ እውቀትና አንገብጋቢነቱ/ወይም ለእውቀት ቅድሚያ መስጠት በሚል ርዕስ አጠር ያለ አሪፍ ሙሀደራ ይኖረናል በኡስታዛችን አቡ ሱፊያን ስለዚህ ሁላችሁም ተጋብዛችኋል እንዳት ቀሩ🌹🌹

መወያያ ነው ግቡ ከዛ ሙረጃአ እነደራረጋል

ይሰማል ሽባካሽካአልሆነ

👉 ግዜ ካለህ ለእውቀት ስጥ ኢልም ግዜ ከተሰጠው ነገር ከትላልቁ ቢቆጠር አንዱ ነው ። ለኢልም የተሰሰተ ግዜ በማይጠቅም ነገር ማለፉ አይቀርም ። አስቡት ለሀሜት ፣ለውሸት ፣ነገር ለማወሰድ ፣ ለችግ
👉 ግዜ ካለህ ለእውቀት ስጥ ኢልም ግዜ ከተሰጠው ነገር ከትላልቁ ቢቆጠር አንዱ ነው ። ለኢልም የተሰሰተ ግዜ በማይጠቅም ነገር ማለፉ አይቀርም ። አስቡት ለሀሜት ፣ለውሸት ፣ነገር ለማወሰድ ፣ ለችግር መሰል እኩይ ተግባር አንደኛ ሆኖ ከኢልም ወፍ ሱብሃነ ረቢ አስተውል ከዚህ በላይ ቅጣት አለ ከዚህ በላይ የሰው መጥፎ አለ? በግዜያችን እንጠቀም ከእውቀት እና ከአዋቂዎች ሰር እንኑር ግዜያችን በረካ ይኖረዋል ። join #telegram ቻናል https://t.me/abuabdurahmen

የኔ እህት ሸሪዓን ተማሪ..!! ሸይኽ ኢብኑ ዑሰይሚን ❬ረሂመሁሏህ❭ እንዲህ ይላሉ፦ " እያንዳንዷ ሴት ያለ ሸሪዓዊ እውቀት ሷላሕ የሚባለው ደረጃ ላይ መድረስ እንደማትችል ልታውቅ ይገባታል ።" 📕ደ
የኔ እህት ሸሪዓን ተማሪ..!! ሸይኽ ኢብኑ ዑሰይሚን ❬ረሂመሁሏህ❭ እንዲህ ይላሉ፦ " እያንዳንዷ ሴት ያለ ሸሪዓዊ እውቀት ሷላሕ የሚባለው ደረጃ ላይ መድረስ እንደማትችል ልታውቅ ይገባታል ።" 📕ደውሩል መርአቲ ፊ ኢስላሂል ሙጅተመዕ ገፅ 7 قال العلامة ابن عثيمين رحمه الله تعالى. لتعلم كل امرأة أنها لن تصل إلى الصلاح إلا بالعلم. اهــ دور المرأة في اصلاح المجتمع. صـ ٧ 👉ሷሊሕነት ወይም ጥሩ ሰው መሆን በእውቀት ነው።  = የቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/Abu_Hessan https://t.me/Abu_Hessan

خذ عقيدتك ٤ ኹዝ አቅዳተክ 4 የአውዲኦ ርዝመት      13:07

አዳምጡት👂👆👆👆