የክብሩ ነፀብራቅ✨
Відкрити в Telegram
ልጁም የእግዚአብሔር የክብሩ ነጸብራቅና የአምላካዊ ባሕርዩ አምሳያ ነው፡፡ ወልድ አምላክ በመሆኑም ይህን ዓለም በሥልጣኑ ኃይል ይቆጣጠረዋል ፤ በሥርዓት እንዲመራም ያደርገዋል ። እኛን ከኃጢአት ለማንጻትና የተመዘገበብንን የበደል ደብዳቤ ለመደምሰስ ከሞተ በኋላ ፥ አሁን በአባቱ ጎን ባለው ከፍተኛ ሰማያዊ የክብር ቦታ ተቀምጧል ። [ሕያው ቃል ዕብራውያን 1:3]
Показати більшеКраїна не вказанаКатегорія не вказана
358
Підписники
+324 години
+137 днів
+9030 днів
Архів дописів
358
YOU HAVE A SHORT LIFE.
YOU HAVE A FIXED NUMBER OF DAYS.
YOU WILL NOT GET THEM BACK.
SO KNOW GOD.
KNOW HIS WILL.
LIVE FOR HIM.
358
"You will keep him in perfect peace, whose mind is stayed on You, because he trusts in You."
— Isaiah 26:3 (NKJV)
«በአንተ ታምናለችና በአንተ ለምትደገፍ ነፍስ ፈጽመህ በሰላም ትጠብቃታለህ።» — ትንቢተ ኢሳይያስ 26፥3 ✨Rest in Him today. @Kbr111 #የክብሩ_ነጸብራቅ #ፍጹም_ሰላም #PerfectPeace #Isaiah26 #TrustInGod #Grace
358
Repost from በክርስቶስ ( in christ)
እግዚአብሔር አማኝ አይደለም ማንንም አያምንም ። ምክኒያቱም እምነት መደገፍ ነው ። እሱ ማንም ሊደገፍ አይችልም ። ይልቁንም እግዚአብሔር ታማኝ ነው ። ማስደገፍ ፣ መታመን ስለሚችል እሱ ታማኝ ነው ።
@cgfsd
358
Have a blessed week ahead!
ፊቱ በሕይወታችሁና ላይ ይብራ።
«እግዚአብሔር ይባርክህ፥ ይጠብቅህም፤ እግዚአብሔር ፊቱን ያብራልህ፥ ይማርህም፤ እግዚአብሔር ፊቱን ወደ አንተ ያንሣ፥ ሰላምንም ይስጥህ።» — ዘኍልቍ 6፥24-26 ✨May His presence lead you every step of the way! — 📍 Join: @Kbr111 #የክብሩ_ነጸብራቅ #NewWeekNewGrace #DivinePeace #Numbers624
358
Church መሄድ እንዳትተዉ፤ አብሮ ከመሰብሰብና ጌታን ከማምለክ የበለጠ ልብን የሚያሳርፍ ምንም ነገር የለም።
«የመሰብሰባችንንም ልማድ አንተው... እርስ በርሳችን እንመካከር።» — ዕብራውያን 10፥25 🤍— 📍 @Kbr111 #የክብሩ_ነጸብራቅ #ChurchDay #SundayVibes #Fellowship
358
ኢየሱስ (12)
ላውራው ልዘምረው ልናገር ልተርከው ልጥራው ልደጋግመው ልመርኮዝ ልደገፈውስሙ ከፊደል ያለፈ ነው ስሙ ከአንድ ቃል ያለፈ ነው ስሙ ከስሞች ያለፈ ነው ስሙ ከምለው ያለፈ ነው ስምህን ስጠራው ጥሜ ይረካልኛል ስምህን ስጠራው ከረሃቤ እጠግባለሁኝ ስምህን ስጠራው ጥሜ ይረካልኛል ስምህን ስጠራው ከረሃቤ እጠግባለሁኝ ለዚህ ነው ሲነጋ ኢየሱስ የምለው ለዚህ ነው በቀትር ኢየሱስ የምለው ለዚህ ነው ሲመሽም ኢየሱስ የምለው ለዚህ ነው በሌሊት ኢየሱስ የምለው በምን አጎደልከኝ መች ጠናሁ የሰው ደጅ ከጫፍ ጫፍ ሙላቴ የምትደላ የምትመች ሰው እንኳን የሚያልፈውን ይሄ አለኝ ይላል አንድ ሁለት ሶስት ብሎ ለሚያይ ያስቆጥራል የማታልፍ የማታልቅ የማትደክም ትምክህቴ የማልቀይርህ መዝሙር እስካለሁ በህይወቴ ለልጅ ልጅ ትምህርት ርስትም ያለኸኝ ለሚያዩኝ ሁሉ እዩልኝ የሚያስብለኝ እዩልኝ እዩልኝ ደግነቱን እዩልኝ እዩልኝ እዩልኝ ምህረቱን እዩልኝ እዩልኝ እዩልኝ ደግነቱን እዩልኝ እዩልኝ እዩልኝ ምህረቱን እዩልኝ ከማይደረስበት ከቅድስናው ጥግ በሞቱ አድርሶኝ ፀድቀሻል አለኝ እዩልኝ ከአለሁበት ሸለቆ ህያው ቃሉን ልኮ ዳግም ሰው አድርጎኝ አንቺ ብርቱ አለኝ እዩልኝ እዩልኝ እዩልኝ ደግነቱን እዩልኝ እዩልኝ እዩልኝ ምህረቱን እዩልኝ እዩልኝ እዩልኝ ደግነቱን እዩልኝ እዩልኝ እዩልኝ ምህረቱን እዩልኝ
