ar
Feedback

لا تقع ضحية للمخادعين! تيليمتريو يكتشف ويُميّز هذه القنوات 👉 إذا كنت تريد رؤية العلامة، اشترك

የክብሩ ነፀብራቅ✨

የክብሩ ነፀብራቅ✨

الذهاب إلى القناة على Telegram

ልጁም የእግዚአብሔር የክብሩ ነጸብራቅና የአምላካዊ ባሕርዩ አምሳያ ነው፡፡ ወልድ አምላክ በመሆኑም ይህን ዓለም በሥልጣኑ ኃይል ይቆጣጠረዋል ፤ በሥርዓት እንዲመራም ያደርገዋል ። እኛን ከኃጢአት ለማንጻትና የተመዘገበብንን የበደል ደብዳቤ ለመደምሰስ ከሞተ በኋላ ፥ አሁን በአባቱ ጎን ባለው ከፍተኛ ሰማያዊ የክብር ቦታ ተቀምጧል ። [ሕያው ቃል ዕብራውያን 1:3]

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدالفئة غير محددة
358
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
+127 أيام
+9330 أيام
أرشيف المشاركات
photo content

YOU HAVE A SHORT LIFE. YOU HAVE A FIXED NUMBER OF DAYS. YOU WILL NOT GET THEM BACK. SO KNOW GOD. KNOW HIS WILL. LIVE FOR HIM.

"You will keep him in perfect peace, whose mind is stayed on You, because he trusts in You." — Isaiah 26:3 (NKJV) «በአንተ ታምናለች
"You will keep him in perfect peace, whose mind is stayed on You, because he trusts in You." — Isaiah 26:3 (NKJV)
«በአንተ ታምናለችና በአንተ ለምትደገፍ ነፍስ ፈጽመህ በሰላም ትጠብቃታለህ።» — ትንቢተ ኢሳይያስ 26፥3 ✨
Rest in Him today. @Kbr111 #የክብሩ_ነጸብራቅ #ፍጹም_ሰላም #PerfectPeace #Isaiah26 #TrustInGod #Grace

رسالة صوتية03:14

رسالة صوتية01:08

🔥

photo content

እግዚአብሔር አማኝ አይደለም ማንንም አያምንም ። ምክኒያቱም እምነት መደገፍ ነው ። እሱ ማንም ሊደገፍ አይችልም ። ይልቁንም እግዚአብሔር ታማኝ ነው ። ማስደገፍ ፣ መታመን ስለሚችል እሱ ታማኝ ነው ። @cgfsd

photo content
+6

photo content
+9

photo content
+9

My Desktop wallpapers Collection! ከወደዳችሁት you can use.

አንዴ ነክተኸኛል ሌላውን ለምጄ መኖር አልችልም ተሸንፊያለሁ ኢየሱስ በፍቅርህ መቼም ያንተ ነኝ

My alarm🙌

Have a blessed week ahead! ፊቱ በሕይወታችሁና ላይ ይብራ።
«እግዚአብሔር ይባርክህ፥ ይጠብቅህም፤ እግዚአብሔር ፊቱን ያብራልህ፥ ይማርህም፤ እግዚአብሔር ፊቱን ወደ አንተ ያንሣ፥ ሰላምንም ይስጥህ።» — ዘኍልቍ 6፥24-26 ✨
May His presence lead you every step of the way! — 📍 Join: @Kbr111 #የክብሩ_ነጸብራቅ #NewWeekNewGrace #DivinePeace #Numbers624

Church መሄድ እንዳትተዉ፤ አብሮ ከመሰብሰብና ጌታን ከማምለክ የበለጠ ልብን የሚያሳርፍ ምንም ነገር የለም።
«የመሰብሰባችንንም ልማድ አንተው... እርስ በርሳችን እንመካከር።» — ዕብራውያን 10፥25 🤍
— 📍 @Kbr111 #የክብሩ_ነጸብራቅ #ChurchDay #SundayVibes #Fellowship

የእግዚአብሔር ሕልውና ብቻውን ከእልፍ በላይ ነው

ስሙ ከፊደል ያለፈ ነው ስሙ ከአንድ ቃል ያለፈ ነው 🙌 wuuuuuuu👌😭😭

ኢየሱስ (12)
ላውራው ልዘምረው ልናገር ልተርከው ልጥራው ልደጋግመው ልመርኮዝ ልደገፈው
ስሙ ከፊደል ያለፈ ነው ስሙ ከአንድ ቃል ያለፈ ነው ስሙ ከስሞች ያለፈ ነው ስሙ ከምለው ያለፈ ነው ስምህን ስጠራው ጥሜ ይረካልኛል ስምህን ስጠራው ከረሃቤ እጠግባለሁኝ ስምህን ስጠራው ጥሜ ይረካልኛል ስምህን ስጠራው ከረሃቤ እጠግባለሁኝ ለዚህ ነው ሲነጋ ኢየሱስ የምለው ለዚህ ነው በቀትር ኢየሱስ የምለው ለዚህ ነው ሲመሽም ኢየሱስ የምለው ለዚህ ነው በሌሊት ኢየሱስ የምለው በምን አጎደልከኝ መች ጠናሁ የሰው ደጅ ከጫፍ ጫፍ ሙላቴ የምትደላ የምትመች ሰው እንኳን የሚያልፈውን ይሄ አለኝ ይላል አንድ ሁለት ሶስት ብሎ ለሚያይ ያስቆጥራል የማታልፍ የማታልቅ የማትደክም ትምክህቴ የማልቀይርህ መዝሙር እስካለሁ በህይወቴ ለልጅ ልጅ ትምህርት ርስትም ያለኸኝ ለሚያዩኝ ሁሉ እዩልኝ የሚያስብለኝ እዩልኝ እዩልኝ ደግነቱን እዩልኝ እዩልኝ እዩልኝ ምህረቱን እዩልኝ እዩልኝ እዩልኝ ደግነቱን እዩልኝ እዩልኝ እዩልኝ ምህረቱን እዩልኝ ከማይደረስበት ከቅድስናው ጥግ በሞቱ አድርሶኝ ፀድቀሻል አለኝ እዩልኝ ከአለሁበት ሸለቆ ህያው ቃሉን ልኮ ዳግም ሰው አድርጎኝ አንቺ ብርቱ አለኝ እዩልኝ እዩልኝ እዩልኝ ደግነቱን እዩልኝ እዩልኝ እዩልኝ ምህረቱን እዩልኝ እዩልኝ እዩልኝ ደግነቱን እዩልኝ እዩልኝ እዩልኝ ምህረቱን እዩልኝ