uk
Feedback

Не попадись на ботовода! Telemetrio знаходить і позначає такі канали мітками 👉 Хочеш бачити мітку, оформляй підписку

የክብሩ ነፀብራቅ✨

የክብሩ ነፀብራቅ✨

Відкрити в Telegram

ልጁም የእግዚአብሔር የክብሩ ነጸብራቅና የአምላካዊ ባሕርዩ አምሳያ ነው፡፡ ወልድ አምላክ በመሆኑም ይህን ዓለም በሥልጣኑ ኃይል ይቆጣጠረዋል ፤ በሥርዓት እንዲመራም ያደርገዋል ። እኛን ከኃጢአት ለማንጻትና የተመዘገበብንን የበደል ደብዳቤ ለመደምሰስ ከሞተ በኋላ ፥ አሁን በአባቱ ጎን ባለው ከፍተኛ ሰማያዊ የክብር ቦታ ተቀምጧል ። [ሕያው ቃል ዕብራውያን 1:3]

Показати більше
Країна не вказанаКатегорія не вказана
358
Підписники
Немає даних24 години
+127 днів
+9330 днів
Архів дописів
Голосове повідомлення06:23

Голосове повідомлення03:06

Good morning beautiful people 🤗 🌞. Have a blessed week
+1
Good morning beautiful people 🤗 🌞. Have a blessed week

Good morning 🌞

​ገና ሳላየው የወደድኩት interview! 🥰✨ ​ቤተሰብ፣ these humans are a real blessing to our generation. How I Love them❤ ​በተለይ Helu is so s
​ገና ሳላየው የወደድኩት interview! 🥰✨ ​ቤተሰብ፣ these humans are a real blessing to our generation. How I Love them❤ ​በተለይ Helu is so special! The grace she carries የሚገርም ነው—inside out የሚያበራ ሞገስ🥰 አላት። Let's make our ​እሑዳችሁን 🤍 ​ እሑድን በሰማይ Tube Go and watch it on Semay Tube ​📺 https://youtu.be/HFKpzyS_low?si=VvtvpW2fGn-pP3K2

Stop treating church attendance casually. Take your spiritual community seriously!
«እርስ በርሳችንም ለፍቅርና ለመልካም ሥራም እንድንነቃቃ እናስተውል፤ በአንዳንዶችም ዘንድ ልማድ እንደ ሆነው፥ መሰብሰባችንን አንተው...» — ወደ ዕብራውያን 10፥24-25 ✨
ወደ Church 🥰! 🤍 — 📍 @Kbr111 #የክብሩ_ነጸብራቅ #ቤተክርስቲያን #Fellowship #Hebrews10 #SundayService #TakeGodSeriously

ዳዊት ግን ምን አይነት መንፈስ ቢነካዉ ነዉ😭😭 “በሌላ ስፍራ ሺህ ቀን ከመኖር፣ በአደባባይህ #አንዲት ቀን መዋል ይሻላል፤ በክፉዎች ድንኳን ከመቀመጥ ይልቅ፣ በአምላኬ ቤት ደጅ #መቆም እመርጣለሁ።”   — መዝሙር 84፥10 (አዲሱ መ.ት) እንዲህ ልባርካቹ መንፈስ ቅዱስ ጊዜያቹን፣ኑሮአቹን፣የኔ ምትሉትን እያንዳንዱን ነገር ይዉረሰዉ🔥 @YIKRTAYEE

እውነተኛ ደቀ መዝሙር፦ የዮሐንስ ወንጌል 10፥22-30 የመልካሙ እረኛ በጎች መለያቸው የዓለም ጫጫታ ሳይሆን የጌታቸው ድምፅ ነው። 1. የእረኛውን ድምፅ ይሰማል (He Hears His Voice) The voice of the Shepherd anchors the soul. የዚህ ዓለም ጩኸትና ማስፈራሪያ አያስደነግጠውም፤ ምክንያቱም የሚመራው የእረኛው ድምፅ በውስጡ ያስተጋባል። Even in the darkest valleys, the Shepherd’s voice carries him through every low and high. ድምጹ ይሸከመዋል፣ ያሻግረዋል፣ በመልካሙ መስክም ይመራዋል። 2. ሕብረት አለው (He Cultivates Intimacy) This is what matters most in life. ከአምላኩ ጋር ያለውን ሕብረት በቁም ነገር ይይዛል፤ ያጠጣዋል፣ ይንከባከበዋል—takes it seriously. እውነተኛ ደቀ መዝሙር ከእግዚአብሔር ጋር የሚኖረው ቁርኝት የሃይማኖታዊ ልምምድ ሳይሆን የልብ ትንፋሹ ነው። 3. ይታዘዛል (He Obeys Boldly) እውነተኛ በግ ጌታው ያለውን በታማኝነት ይሰማል፣ ወዳዘዘውም በድፍረት ይጓዛል። እንደ እስራኤል ባሕሩንና ወንዙን አቋርጦ፣ የኢያሪኮን ግንብ በታዛዥነት እንዳፈረሰ፣ እረኛው ወደሚመራው ጎዳና ሁሉ ያለ ማመንታት ይከተለዋል። 🧎‍♂️🧎‍♀️🧎‍♂️🧎‍♂️
ጌታዬ ሆይ፣ ከድምፅህ በላይ የምተማመንበት መተማመኛ የለኝም፤ ከምሪትህ በላይ እርግጠኛ የምሆንበት ዕቅድ የለኝም። ከእረኝነትህ ውጭ ታምኜ የምሰማራበት ሌላ መስክ የለኝም። ለዚህ አዲስ ዓመትም ሆነ ለቀሪው ዘመኔ ድምፅህንና አብርሆትህን ከምንም በላይ እሻለሁ። አብርሆትህ የአብርሃም ጽናት፣ የይስሐቅና የያዕቆብ አቅም፣ የእስራኤል ሞገስ፣ የሙሴ ረሃብና ጥጋብ፣ የዮሴፍ ዘውድ፣ የዳዊት ዙፋን እንደ ሆነ ሁሉ—በቀሪ ዘመኔ ሁሉ ያ አንተነትህ ከእኔ ጋር ይሁን። Your presence is everything, Lord! It is my way in the "no-ways," and my unshakeable confidence wherever I go. Give me Your presence; tune my ears to Your voice. It is all I want.
«በጎቼ ድምፄን ይሰማሉ እኔም አውቃቸዋለሁ ይከተሉኝማል፤ እኔም የዘላለም ሕይወትን እሰጣቸዋለሁ፥ ለዘላለምም አይጠፉም...» — የዮሐንስ ወንጌል 10፥27-28 ✨
— 📍 @Kbr111 #የክብሩ_ነጸብራቅ #የእረኛው_ድምፅ #ሕልውናው #ጸሎት #ደቀመዝሙር #John10 #HisPresence

2019 is here! መልካም አዲስ ዓመት! 🕊️ Let this year be different. ዘመን ሲቀየር ልባችንም አብሮ consecrate መሆን አለበት። Stop playing around with
2019 is here! መልካም አዲስ ዓመት! 🕊️ Let this year be different. ዘመን ሲቀየር ልባችንም አብሮ consecrate መሆን አለበት። Stop playing around with your calling and your purity እግዚአብሔርን በቁም ነገር ያዙት Take Him seriously! «ከእርሱ በቀር ምንም አልሻም፤ God alone is enough» የምትሉበት፣ የሕይወታችሁን ዙፋን ለእርሱ ብቻ የምታስረክቡበት ዓመት ይሁንላችሁ። No compromise. No lukewarm faith. Pure alignment with Heaven.ť
«የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው፤ ቅዱሱንም ማወቅ ማስተዋል ነው።» — ምሳሌ 9፥10
Make Him your only priority this year! 🤍 — 📍 @Kbr111 #የክብሩ_ነጸብራቅ #መልካም_አዲስ_ዓመት #2019ዓም #AllInWithGod #HolyReverence #StayConsecrated

HNY...
+1
HNY...

በዋሻ ውስጥ እግዚአብሔርን ያገኘ ልብ፣ በቤተ መንግሥት ድምቀት ሊታለል አይችልም። 🙌 የእግዚአብሔር ሕልውና ወደ ዘውድ መድረሻ መንገድ ሳይሆን፣ እርሱ ራሱ የመጨረሻው ዘውድና ክብር ነው። ዙፋን ሳይ
+6
በዋሻ ውስጥ እግዚአብሔርን ያገኘ ልብ፣ በቤተ መንግሥት ድምቀት ሊታለል አይችልም። 🙌 የእግዚአብሔር ሕልውና ወደ ዘውድ መድረሻ መንገድ ሳይሆን፣ እርሱ ራሱ የመጨረሻው ዘውድና ክብር ነው። ዙፋን ሳይሆን ሕልውናው ይብለጥብን። 🤍👑

ዳዊት ንጉሥ ከመሆኑ በፊት፣ በምድረ በዳ ስደተኛ በነበረበት ወራት «ዙፋን ስጠኝ፤ ንጉሥ አድርገኝ» ብሎ አልለመነም። የዳዊት ብቸኛ ጩኸት አንዲት ነበረች፦ ሕልውናህን ብቻ! ዙፋን ሳይኖረው በዋሻ ውስ
ዳዊት ንጉሥ ከመሆኑ በፊት፣ በምድረ በዳ ስደተኛ በነበረበት ወራት «ዙፋን ስጠኝ፤ ንጉሥ አድርገኝ» ብሎ አልለመነም። የዳዊት ብቸኛ ጩኸት አንዲት ነበረች፦ ሕልውናህን ብቻ! ዙፋን ሳይኖረው በዋሻ ውስጥ እግዚአብሔርን ያገኘ ሰው፣ ቤተ መንግሥት ገብቶ ሕልውናውን ማጣት ይከብደዋል። ምክንያቱም ዳዊት የገባው አንድ ምስጢር ነበር፦ እግዚአብሔር ራሱ፣ ሕልውናው ብቻውን ዙፋኑ፣ ክብሩና ምንም የማያጣበት እውነተኛ ንግሥናው እንደሆነ! You don’t seek His presence to get a crown; His presence is the crown. 🤍
«ከአንተ በቀር በሰማይ ማን አለኝ? በምድርም ላይ ከአንተ ሌላ የምሻው የለኝም።» — መዝሙር 73፥25 ✨
ሕልውናው ከምንም በላይ ይብለጥብን። — 📍 @Kbr111 #የክብሩ_ነጸብራቅ #ሕልውናው #የዳዊት_ልብ #HisPresence #TrueWorship #SeekFirst

Faith
Faith

My Medicine 💊💊💊
My Medicine 💊💊💊

Can't be normal ይህን መዝሙር ስሰማ😭
Can't be normal ይህን መዝሙር ስሰማ😭

የእኔ Today። like እየገጫችሁ anyhow 😁
+1
የእኔ Today። like እየገጫችሁ anyhow 😁

🥺 🧎‍♂️ ከሰው ተገልዬ ተገናኘን ድንገት ❤️‍🩹
🥺 🧎‍♂️
ከሰው ተገልዬ ተገናኘን ድንገት ❤️‍🩹

ማን ይረዳሃል ያላችሁኝ?
— የእስራኤል ቅዱስ አምላክ ረዳቴ ነው!
ማን ያስደግፍሃል ያላችሁኝ?
— ሰማይና ምድርን በቃሉ ደግፎ ያቆመው እርሱ ደጋፊዬ ነው።
ማን ያግዝሃል ያላችሁኝ?
— ክንዱ ድካምና ዝለት የማያውቀው የያዕቆብ አምላክ አጋዤ ነው።
ማን ያስጠጋሃል ያላችሁኝ?
— ዕልፍ አእላፍ መላእክትንና ፍጥረታትን ሁሉ በክንፉ ጥላ ሥር አስጠግቶ የሚመግብ እርሱ መጠጊያዬ ነው።
ማን ያነሳዋል ያላችሁኝ?
— ዳዊትን ከአዶላም ዋሻ፣ ዮሴፍን ከባዕድ ጉድጓድ ያነሳው ያ ታማኝ አምላክ ያነሳኛል።
ማን ሊያድንህ ነው ያላችሁኝ?
— ተርበው ያገሱ አናብስት የተገሩለት፣ የዳንኤል አምላክ እርሱ ታዳጊዬ ነው!
«እግዚአብሔር ዓለቴ አምባዬ መድኃኒቴ ነው፤ እግዚአብሔር ጠባቂዬ ነው፥ በእርሱም እታመናለሁ፤ ጋሻዬና የረድኤቴ ቀንድ፥ መጠጊያዬና መሸሸጊያዬ፥ መድኃኒቴ...» — መጽሐፈ ሳሙኤል ካልዕ 22፥2-3 ❤️
ጉልበቴ ሆይ ...🥺🥰 🤍 — 📍 @Kbr111 #የክብሩ_ነጸብራቅ #ረዳቴ #ዓለቴ #መሸሸጊያዬ #MyDeliverer #FaithConfession #Grace

እግዚአብሔርን ማወቅ ለዘላለም ህይወት ብቻ አይደለም፤ የምድር ዕድሜያችንንም ከከንቱነት ያድናል!

photo content