ru
Feedback

Не попадитесь на канал ботавода! Telemetrio находит и помечает такие каналы 👉 Хотите видеть метку — оформите подписку

ፍኖተ-አማራ ሚዲያ (Finote Amhara Media)

ፍኖተ-አማራ ሚዲያ (Finote Amhara Media)

Открыть в Telegram

የተመሠረተው የአማራን ሕዝብ ለማንቃት፣ ለማደራጀት እና ለማስተባበር ነው። የአማራ ሕዝብን ✅ ፖለቲካዊ ✅ ማህበራዊ ✅ ኢኮኖሚያዊ ታሪካዊ ጥያቄዎችን ለማሰማት እና የአማራን ሕዝብ በማንቃት ሰፊውን ሕዝብ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ይሰራል። ወደዱም ጠሉም የኃላ ታሪካችን በእኛ እጅ ይፃፋል። አማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ( አፋብን)

Больше
4 393
Подписчики
+724 часа
+2667 дней
+1 44330 дней
Архив постов
የሚሰጣቸውን ድርጅታዊ ግዳጅ በመቀበል ከአረመኔው ሰራዊት ጋር እንደሚፋለሙ በደባይ ጠላት ግን ወረዳ ጊዜያዊ መንግስት የኋላ ደጀን ሰራዊት አስታወቁ። ህዳር 19/2018 ዓ.ም   በመልሶ ማደራጀት ተግባሩ አመርቂ ውጤት እያስመዘገበ የሚገኘው 206ኛ ኮር ጊዜአዊ መንግስት አስተዳደር የማህበረሰቡን ፀጥታና ፍትህ ከማረጋገጥ ጎን ለጎን የኋላ ደጀን ሰራዊት በማደራጀትና በማብቃት ልዩ ልዩ ስልጠናዎችን እየሰጠ ይገኛል።  በኮሩ ስር ያሉ ክ/ጦሮች የተሰጣቸውን የስራ ስምሪትና ግዳጅ በብቃት እየተወጡ ሲሆን የ206ኛ ኮር 24ኛ ክ/ጦር በደባይ ጠላት ግን ወረዳ የኋላ ደጀን ሰራዊቶች ጋር በወቅታዊ ጉዳዬች ላይ መክሯል። በውይይቱ በመልሶ ማደራጀት ተግባሩ የተሰሩ ቀጠናዊ አብይ ጉዳዬችና የስራ አፈፃፀም የገመገሙት የሰራዊት አባላቱ ከክ/ጦሩ የሚወርደውን  ማንኛውንም ድርጅታዊ ተልዕኮን በመቀበል ከአረመኔው ሰራዊት ጋር እንደሚፋለሙ አስታውቀዋል።  ይህ በእንዲህ እንዳለ በደጀን ወረዳ ካድሬዎች መሪነት ህዝብን ሲዘርፉ የነበሩ ከአረመኔው ሰራዊት ጋር የተሰለፉ ከ10(አስር) በላይ ሚኒሻዎች ከድተው  34ኛ ክ/ጦር ዛምበርሃ ሻለቃን የተቀላቀሉ ሲሆን ፦  1.ሐብቴ ተስፋየ 2.ደራጅ እንደግ  3. አንተነህ ጌቴ  4 .መስፍን ጎንጤ 5. ሙንየለት ተሙ 6 .ባሳዝነው ሞገሴ 7. አንተናን አንዳርጌ 8. ፈንቴ ታደሰ  9. አንዷለም ባዩ 10. ናዴ አንለይ ይገኙበታል። በተያያዘ ዜና በደጀን ወረዳ ጉብያ ያሉ 5 አድማ ብተና አባላት በአረመኔው ሰራዊት ሲረሸኑ በደብረ ማርቆስ ከተማ ተጠርንፎ  የነበረው ተስፋው ነፃ የተባለው ሚኒሻ መንግስቱ ልንገረው የተባለውን የሚኒሻ ጠርናፊ እና ም/ ኢንስፔክተር ሙሉቀን የተባለውን የፖሊስ ሻምበል አመራር በመግደል 14ኛ ክ/ጦር ጅበላ ሙተራ ሻለቃን ተቀላቅሏል።

በሸበል በረንታ ከኋላ ደጀኑ ህዝባችን ጋር ሰፊ ውይይት ተካሂዶል‼️ ህዳር 19/2018 ዓ.ም የአፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ 201ኛ ኮር 64ኛ ክፍለ ጦር በሸበል በረንታ ወረዳ አራጤ እና አካባቢው ቀበሌ የሚገኙ የኋላ ደጀኑ ህዝባችን ጋር ሰፊ ውይይት ተካሂዶል። በ64ኛ ክፍለ ጦር አመራሮች በሸበል በረንታ ከኋላ ደጁኑ ህዝባችን ጋር በተካሄደው የውይይት መድርክ ደጀኑ ህዝባችን የአማራ ህዝብ ትግል ያለበትን ወቅታዊ ሁኔተ እና የአብይ አህመድ አረመኔዊ ሰራዊት በአማራ ህዝብ ላይ እያካሄደ ያለውን ዘር ተኮር ጭፍጨፋ በተመለከተ ሰፋ ያለ ግንዛቤ ተሰጥቷል። በውይይት መድርኩ የተገኙት የኋላ ደጁኑ ህዝባችን ስረዓቱ በአማራ ህዝብ ላይ እያካሄደ ያለውን ዘር ተኮር ጭፍጨፋ በመገንዘብ እራሳችንን አደራጅተን ከፋኖ ጋር በመሆን የአብይ አህመድ አረመኔዊ አገዛዝ ለመገርሰስ ዝግጁ መሆናቸውን አስረድተዋል። በመሆኑም በየዕዱኃ ከተማ እና በመርገጭ ከተማ የሚገኘው ወራሪ ኃይል የፋኖ ቤተሰብ ናቹህ እያለ የንዑሃን ሀብት ንብርት የሚዘርፍ እና ንዑሃንን በጅምላ አስሮ የሚያሰቃይበት ደርጃ ላይ መድርሱን ተናግረዋል። ይህንን ፀረ አማራ የሆነ የአብይ አህመድ ስርዓት ለአንዴ እና ለመጨረሻ ግዜ ነቅለን ለመጣል ድርጅቱ የሚሰጠንን የትኛውም አይነት ግዳጅ ለመፈፀም ዝግጁ መሆናችውን አሳውቀዋል። አዲስ ትውልድ፣አዲስ አስተሳሰብ፣አዲስ ተስፋ!         ህዳር 19/2018 ዓ.ም ቴዎድሮስ ዕዝ 201ኛ ኮር ሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ

ምስራቅ አማራ ኮር 2 ታጠቅ ክፍለጦር ዙፋን ጠባቂ ሰራዊቱ ላይ ድል ተጎናፀፉ:: ምስራቅ አማራ ኮር 2 ታጠቅ ክፍለጦር ወዳለችበት ቀጠና ህዳር 19/2018 ዓ.ም ከመርሳ ከተማ እና ኒኒ በር በመነሳት ማጥቃት ያደረገ ጠላት ጋር ከባድ ትንቅንቅና ተጋድሎ በማድረግ ከባድ ሰብዓዊ ኪሳራ በማድረስ ታላቅ ድል ተጎናፅፈዋል:: የጠላት ሃይል ከመርሳ ከተማ እና ኒኒ በር በሁለት አቅጣጫ ለማጥቃት እንቅስቃሴ ያደረገ ሲሆን ታጠቅ ክፍለጦር 2ኛ ሻለቃ ጠዶት ሚካኤል ላይ ደፈጣ ይዘው በመጠበቅ በርካታ ሃይል ላይ ያላሰበው  ጥቃት በማድረስ ሙትና ቁስለኛውን ይዙ እንዲመለስና ወደ መጣበት ምሽጉ እንዲገባ አድርገው ድል ተጎናፅፈዋል:: መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል! ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን! አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ ህዳር 19/2018 ዓ.ም

የአማራ ፋኖ አውደ ውጊያ መረጃዎችን ጎልጉሎ በማውጣት ታማኝ የመረጃ ምንጭ ሁኗል፡፡ ተቀላቀሉት Join👇👇 "በዚህ ሊንክ ግቡ 👇👇 ሸር ሸር ሸር ሸር ሸር ሸር ሸር Ab 1 https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk Ab 2 https://t.me/abcdefghijklmnopqrstuvwxyz071167 Ab 3 https://t.me/minilik28 

አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ሚኒሊክ ዕዝ የደጋው መብረቅ ኮር  በፋሽስቱ ሰራዊት ላይ ከባድ ጥቃት ተፈፅሟል! የደጋው መብረቅ ኮር ፅናት ክፍለ ጦር ቅስፈታዊ ጥቃትን በጥላት ላይ በመክፈት ከፍተኛ ድልን ተጎናፅፈዋል!!!   ተንታ መገንጠያ(ተሪ) ላይ ከሁለት ወረዳ ያመጣውን የፋሽስቱን  ሰራዊትን ወደ ደሴ ለማሻገር  ሲሞክር ቅስፈታዊ የደፈጣ ጥቃት ተፈፀመበት። ህዳር 19/2018 ዓ/ም ዘጠኝ ሰዓት አካባቢ ላይ የፅናት ክፍለጦር  ባደረገችው የደፈጣ ኦፕሬሽን በርካታ ሙትና ቁስለኛ ተደርገዋል። የጥላት ሰራዊት በመኪና እየተንቀሳቀሰ ሳለ ከፋኖዎች በደረሰበት የደፈጣ በትር በርካቶች በመኪናው ውስጥ እያሉ በተሰነዘረ ጥቃት ሙትና ቁስለኛ የተደረጉ ሲሆን ቀሪዎች ከመኪና እየወረዱ እያለ   ተቀድሸው ተሸኝተዋል። ከደላንታ እና ከተንታ ወረዳ በጥምረት አዋጥቶ ወደ ደሴ ሊያሳልፍ በነበረው የጥላት ሰራዊት ላይ የፅናት ክፍለጦር ፋኖዎች አፍ በእጅ የሚያስጭን ድልን  ማስመዝገብ ችለዋል። ከፋኖዎች በተሰነዘረበት ዶፍ ያነባ  ጥቃትን መቋቋም የተሳነው ጨፍጫፊው የፋሽስቱ ሰራዊት  እስሳዊ ድበራው ከሞት ሳይታደገው የአሞራ እራት ተደርጓል። ህዳር 18/2018 ዓ/ም ማለትም በትናንትናው እለት በዚሁ ቦታ ላይ የጥላት ሰራዊት በደረሰበት ከፍተኛ ጥቃት ሽንፈትን የተከናነበው የፋሽስቱ ሰራዊ ሙትና ቁስለኛውን ሳያነሳ የፈረጠጠ ሲሆን፤ዳግም በዛሬው እለት የክፍለ ጦሯ ዘመቻ መምሪያ ሀላፊ የሲሳይ ተሾመ(ጨልጤ)ን የእስናይበር ብራቅና ቅደሻ ጀባ ተብለዋል። መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልዉና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል! ህልዉናችን በተባበረ ክንዳችን! የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ) የደጋው መብረቅ ኮር  ህዝብ ግንኙነት መምሪያ ህዳር 18/2018 ዓ.ም

#ሰበር_ከመሸ_የጠላት_ሀይል_በግሩፕ_ፋኖን ተቀላቀሉ ‼️ ህዳር 19/2018 ዓ.ም በዛሬዉ እለት ዲጎ ፅዮን ከመሸገዉ 25ተኛ ክፍለ ጦር አንደኛ ሬጅመንት ከመከላከያ በመውጣት ፋኖን ተቀላቅለዋል። 1ዮ
+1
#ሰበር_ከመሸ_የጠላት_ሀይል_በግሩፕ_ፋኖን ተቀላቀሉ ‼️ ህዳር 19/2018 ዓ.ም በዛሬዉ እለት ዲጎ ፅዮን ከመሸገዉ 25ተኛ ክፍለ ጦር አንደኛ ሬጅመንት ከመከላከያ በመውጣት ፋኖን ተቀላቅለዋል። 1ዮናስ ዘገየ ጥቁር ክላሽ እና 220 ጥይት 2ሰለሞን ሳሙኤል 3፦ስጦታ በሪሁን 4፦አብዴ ጀማል አንድ ኮርያ ክላሽ እና 220 ጥይት በመያዝ ቴወድሮስ እዝ 54 ክፍለ ጦርን ተቀላቅለዋል። አዲስትውልድ፣አዲስአስተሳሰብ፣አዲስተስፋ ቴወድሮስ እዝ 201ኛ ኮር ህዝብ ግንኙነት ህዳር 19/2018 ዓ.ም

የቀይ ባህር ነገር፦ የጁላ ባህር ኃይሎች "ዳይቭ" ሳይነከሩ፣ ሽመልስ አብዲሳም- ኢሬቻን ሳያከብሩ፣ እነ ጌትነት አልማው-ሄደው ዓሣ ሳያሰግሩ፣ ቄሱም ዝም፣ መጽሀፉም ዝም፣ ኾኖ ተቋጨ ነገሩ። አይ ብል
የቀይ ባህር ነገር፦ የጁላ ባህር ኃይሎች "ዳይቭ" ሳይነከሩ፣ ሽመልስ አብዲሳም- ኢሬቻን ሳያከብሩ፣ እነ ጌትነት አልማው-ሄደው ዓሣ ሳያሰግሩ፣ ቄሱም ዝም፣ መጽሀፉም ዝም፣ ኾኖ ተቋጨ ነገሩ። አይ ብልፄ!

የቢቡኝ ወረዳ ጊ/መንግስት ህዝባዊ ውይይት እንደቀጠለ ነው። ህዳር 18/2018 ዓ.ም የአፋብሃ ቴወድሮስ ዕዝ 201ኛ ኮር 54ኛ ክፍለ ጦር የቢቡኝ ወረዳጊ/መንግስት በቢቡኝ ወረዳ ዋበል ከተማ ቀበሌ የሚገኙ የሆላ ደጀን ህዝባችን ጋር ሰፊ ውይይት የተካሄደ ሲሆን ➦ህገ-ወጥ ግንባታን የመሬት ወረራ ➦የቀበሌ ፀጥታ ➦የቀበሌ መሰረተ ልማት ስራዎችን በተመለ የሆላ ደጀኑ ህዝባችን በቅርብቀን በተዋቀረው የጊ/መንግስት አደረጃጀቶች በመካተት የአማራን ህዝብ የህልውና ትግል ላይ ዛሬም እንደትላንቱ እንዲሳተፍ ተደረጓል። በቢቡኝ ወረዳ የዋበል ቀበሌ ከማህበረሰቡ ጋር ሰፊ ውይይት በማካሄድ የተመረጡት አመራሮች ቃለ-መሐላ በመፈፀም በውይይት የአማራ ህዝብ ወቅታዊ የትግል እንቅስቃሴ ያለበትን ሁኔታ በተመለከተ ሰፊ የፖለቲካ ግንዛቤ ተሰጥቷል። በመጨረሻም የዋበል ቀበሌ ማህበርሰቡ የሚያምንባቸው ሰዎችን ከታች በተጠቀሱ አደረጃጀቶች ተዋቅሯል። ➤ የቀበሌ ሊቀመኖበር ➤የቀበሌ ም/ሊቀመንበር ➤የቀበሌ ፀሀፊ ➤የቀበሌ ፍርድ ሸንጎ (3) ➤የቀበሌ ገቢና ሀብት አሰባሰብ ➤የቀበሌ ፀጥታና ምክትል ➤የቀበሌ የወጣት ጉዳይ ➤የቀበሌ የጎጥ ሽማግሌ (3) ➤የቀበሌ የሀገር ሽማግሌ በቀበሌ (7) ጨምሮ በህዝብ ይሁንታ ምርጫ በማድረግ ለቀበሌው ይመጥናሉ የተባሉ ሰዎችን በመሞረጥ ተዋቅሯል። አዲስ ትውልድ፣አዲስ ተስፋ፣አዲስ አስተሳሰብ!              ህዳር 19/2018 ዓ.ም ቴዎድሮስ ዕዝ 201ኛ ኮር  ሕዝብ ግንኙነት

➯ የትግል መርሆዎች! 1.ለአላማና ለመሪ ታዛዥ (ተገዥ)መሆን 2.ራስን መካድ 3.ህዝብንና እሴትን መጠበቅ(ማክበር)
➯ የትግል መርሆዎች! 1.ለአላማና ለመሪ ታዛዥ (ተገዥ)መሆን 2.ራስን መካድ 3.ህዝብንና እሴትን መጠበቅ(ማክበር)

#አንድ #ጀግና #ላስተዋውቃችሁ የአፋብኃ ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዘለቀ ዕዝ የደጃዝማች 4ኛ ኮር ምክትል የፖለቲካ ዘርፍ አላፊ የሆነው አርበኛ ተመስገን ተወልዶ ያደገው ማዕከላዊ ጎንደር ዞን ጭልጋ ወረዳ ዳዋ አበልውሃ ቀበሌ፥የመጀመሪያ ዲግሪውን ጎንደር ዩኒቨርሲቲ በማኔጅመንት የተመረቀ ብልህ ቀልጣፋ አንደበተ ርዕቱ ለእውነት የቆመ አርበኛ ተመስገን መንግስቱ ለአማራ ህዝብ ሲል እየከፈለ ላለው መስዋዕትነት ክብርና ምስጋና ይገባዋል!:: አርበኛ ተመስገን መንግስቱ ወደ ፋኖ ትግል ከመግባቱ በፊት በተመረቀበት ሙያ ስራ ልፈልግ ሳይል በማዕከላዊ አርማጭሆ ወረዳ ማሰሮ ደንብ ከተማ ከነ አርበኛ እባቡ አብየና ከሌሎች ጓደኞቹ ጋር በመሆን በጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዝ ተደራጅቶ በከተማ ግብርና የስራ ዘርፍ በዶሮ እርባታ የስራ መስክ ተሰማርቶ በወረዳው ሞዴል ሰራተኛ በመሆን እራሱንና ቤተሰቡን ሲያስተዳድር የነበረ እንቁና ታታሪ ስራ ፈጣሪ ወጣት ነው:: አርበኛ ተመስገን መንግስቱ ገና በልጅነቱ ወደ ፖለቲካው አለም የተቀላቀለ ሲሆን በ 2013 አገራዊ ምርጫ የአብን(የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ) የወረዳ ስራ አስፈጻሚ ሆኖ የብልጽግናን የዘውግ አገዛዝ ወደ ተሻለ ጎዳና እንዲሔድ ከፍተኛ አስተዋጽኦ አበርክቷል:: ቀልጣፋውና የጽናት ተምሳሌቱ ወጣቱ አርበኛ የብልጽግና መንግስት የሴራ ፖለቲካ፡ የሃሳብ ድኩማንነትና አማራ ጠል ስርዓት መሆኑን አስቀድሞ የተረዳው፥ በ2016 ዓ.ም በወርሃ መስከረም በየቦታው ለሚገደለው፡ ለሚፈናቀለውና ቤት ንብረቱ ለሚዘረፍበት የአማራ ህዝብ ሲል የሚወደውን ስራና ቤተሰቦቹን ተሰናብቶ አርበኛ ሲሳይ አሸብር የሚመራውን ጎቤ ክፍለ ጦር ተቀላቀለ:: አርበኛው የትጥቅ ትግል ከጀመረበት ጊዜ አንስቶ ከጭልጋ ወረዳ ዳዋ እስከ አርማጭሆ ህዝቡን በማንቃት ወጣቱ ወደ ፋኖ እንዲቀላቀልና የጎቤ ክፍለ ጦር በከፍተኛ ሁኔታ እንዲደራጅ የሚጠበቅበትን ድርሻ ተወጥቷል:: አርበኛ ተመስገን መንግስቱ ከአርበኛ ታድላ ስማቸው,ከአርበኛ እባቡ አብየ እና ከሌሎች አርበኞች ጓደኞቹ ጋር በመሆን በተከዜ ክፍለ ጦር ስር ብርጌድ መስርቶ በዋና ሰብሳቢነት በዳዋ በጠገዴና በአርማጭሆ ምድር ከፍተኛ ተጋድሎን አድርጓል:: አርበኛው በዚህ ሰዓት የአፋብሀ ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ እዝ የደጃዝማች 4ኛ ኮር ምክትል የፖለቲካ ዘርፍ ሀላፊ ሆኖ የብልጽግናን አገዛዝ እየተፋለመ ይገኛል:: ክብር ለትግሉ ለሰማዕታት! ድል ለአማራ ፋኖ @ዘመቻ ሰማዕታት ፔጅ የተወሰደ

አረመኔው አብይ አህመድ ዛሬ ኅዳር 19/2018 ዓ.ም ደጋዳሞት ላይ  ንጹሐንን  በድሮን በአሰቃቂ ሁኔታ ጨፍጭፏል።

ያልተዘመረለት_ጀግና_ አርበኛ አማረ ታዘዘ‼️ "በአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ ሰባት ለሰባ ክፍለ ጦር ለአማራ ህዝብ ዋጋ እየከፈሉ ያሉ በርካታ ጀግናች አሉ። በዚህ ክፍለጦር በህዝብ ግንኙነት ኃላፊነት ከመስራትም በላይ አማረ ታዘዘ  በሚመራው ክፍለጦር አማራን ሌያጠፋ ከመጣው የአገዛዙ ጦር ሰባቂ ያልተደመሰሰ ኃይል የለም። ከአጎራባች ከአፄ  ይኩኑአምላክ ክፍለ ጦርና ከሌሎች ክፈለ ጦር ጋር በመሆን የአሸባሪውን ሀይል አርበድብደው ቀጠውታል ። በሰባት ለሰባ ክፍለ ጦር ጀብድ እንዲፈፅም በዋናነት ከሚያዋጉት መካከል አርበኛ ፍኖ አማረ ታዘዘ ሁሌም የአንበሳውን የፋኖን ድርሻ ከሚወስዱት ጀግኖች አንዱ ነው። የተመሰከረለት የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል የሰባት ለሰባ ክፍለ ጦር የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ እንደ አይኑ ብሌን የሚያያቸው ልጆቹ በአገዛዙ ወንበር አስጠባቂ ሚኒሻና በብርሃኑ ጁላ ዳይፐር መከላከያ ተይዘውበት ከልጆቹ ይልቅ የአማራን ሶቆቃን የሚያስብ ጀግና አዋጊ ነው። ጠላት አማር ታዘዘ መጣ ሲባል ሽንት በሽንት ነው የሚሆነው ።  እጅግ በጣም ትሁት ፣እጅግ በጣም ቆራጥ፣እጅግ በጣም ተዋጊ  እጅጉን ከእራሱ ይልቅ የሰውን ስንለቦና አንብቦ የሚረዳ ልበ መልካም የአማራ የቁርጥ ቀን ልጀ በመሆን ሁሌም ወደ ፊት እንጅ ወደ ኃላ መመለስ የማያምን አርበኛ ፋኖ የሽዋው አናብስት የሚኒልክ ልጅ ዘመን የወለደው ጀግናቸን ነህ የአማራ ህዝብ በጣም ያከብርሃል‼️" አርበኛ ፋኖ አማረ ታዘዘ  ጀግንነትን፣ታማኝነት፣አዛኝነትን ሁሉንነገር አሟልቶ እግዚያብሄር የፈጠረው የአስራት ወልድየስ አገር ሽዋ ያፈራችሁ የአማራ የቁርጥ ቀን ልጅ ነው💪 በአርበኛ ፋኖ አማረ ታዘዘ  መሪነት በአጣዬ ዙሪያ ምድር ላይ የአገዛዙ ኃይል በዙ ጦር ተደምስሷል‼️ አርበኛ ፋኖ አማረ ታዘዘ በአሁኑ ሰዓት የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ የዓፄ ዘርዓ ያዕቆብ  ህዝብ ግንኙነት ኃላፊ የአንበሳውን ድርሻ  በመሆን ህዝቡን እያገለገለ ይገኛል‼️ #እረጅም_እድሜ_እና_ጤና_ለጀግናችን ይሁን‼️ 19/03/2018 ዓ.ም ዳዊት ተመስገን በአማራ ፋኖ ጉዳይ መረጃ ከፈለጉ ከታች ካሉት የቴሌግራም ቻናል join ያድርጉ👇👇👇 https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk

ከአማራ ማህጸን ወተው ማንነታቸውን በገንዘብ በመሸጥ ከአገዛዙ ጋር በመወገን የወለጋን አማራ የሚያሳድዱ አካላትን ማጋለጣችን እንቀጥላለን አንድ ቀን ደግሞ በሞት አይፈሬዎቹና አልሞ ተኳሾቹ የወለጋ ፋኖ
+1
ከአማራ ማህጸን ወተው ማንነታቸውን በገንዘብ በመሸጥ  ከአገዛዙ ጋር በመወገን የወለጋን አማራ የሚያሳድዱ አካላትን ማጋለጣችን እንቀጥላለን አንድ ቀን ደግሞ በሞት አይፈሬዎቹና አልሞ ተኳሾቹ የወለጋ ፋኖዎች እስከ ወዲያኛው ትሸኛላቹህ። ይህ ግለሰብ  በለጠ-ያረጋል ይባላል ኗሪነቱ ምስራቅ ወለጋ ዞን ጉቶ ጊዳ ወረዳ ሜጢ ቀበሌ ልዩ ስሟ   ፎቅ መደሀኒያለም ሲሆን በስራውም  ነጋዴ እንደሆነ የገለጹልን የመረጃ ምንጮቻችን ፋኖን ማጥፋት አለብን እያለ የፋኖ ዘመድ ናቸው የተባሉ ወገንቻችንን እያሳደደ ለአገዛዙ ሲጠቁምና ምንገድ ሲመራ የሚውል ግለሰብ መሆኑን ገልጸውልናል። በአሁኑ ስዓትም ከመንግስት አካላት ጋር ሆኖ በኡኬ ከተማ ሆቴል ተቀምጦ ፋኖን ማጥፋት አለብን እያለ እየመከረ ያለ  ቀንደኛ የአማራ ጥላት መሆኑን ምንጮቻችንን የገለጹልን ሲሆን ብዙ ወገኖቻችንም በዝህ ሰው እጅ ተይዘው የተረሸኑና ደብዛቸው የጠፋም እንዳሉ አክለው ገልጸውልናል። ህዳር 19/2018ዓ.ም     

የብልፅግና ሠራዊት ላይመለስ መፍረሱን ቀጥሏል! ህዳር 19/2018 ዓ.ም የአፋብሃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴወድሮስ ዕዝ 201ኛ ኮር 74ኛ ክ/ጦር ስቦ ማስከዳትን በአግባቡ አየተጠቀመበት ይገኛል። 1.አ
+1
የብልፅግና ሠራዊት ላይመለስ መፍረሱን ቀጥሏል! ህዳር 19/2018 ዓ.ም የአፋብሃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴወድሮስ ዕዝ 201ኛ ኮር 74ኛ ክ/ጦር ስቦ ማስከዳትን በአግባቡ አየተጠቀመበት ይገኛል። 1.አረጋ አበባው ኮሪያ ክላሽ 150 የክላሽ ጥይት 2.መልሰው ክንዱ  ኮሪያ ክላሽ፣ 90 ጥይት በመያዝ ፈለገ ብርሃን ከተማ 14ኛ ክ/ጦር  3.ሸግየ ዳኝ ከግንደወይን ከተማ ምኒሻ መዋቅር አብራራው መሳሪያ ከ30 የብሬን     በአጠቃላይ 240 የክላሽ እና 30 የብሬን በድምሩ 270 ጥይት በመያዝ አዲስ ትውልድ፣አዲስ አስተሳሰብ፣አዲስተስፋ የቴወድሮስ እዝ 2ዐ1ኛ ኮር ህዝብ ግንኙነት ህዳር 19/2018ዓ.ም