ፍኖተ-አማራ ሚዲያ (Finote Amhara Media)
Открыть в Telegram
የተመሠረተው የአማራን ሕዝብ ለማንቃት፣ ለማደራጀት እና ለማስተባበር ነው። የአማራ ሕዝብን ✅ ፖለቲካዊ ✅ ማህበራዊ ✅ ኢኮኖሚያዊ ታሪካዊ ጥያቄዎችን ለማሰማት እና የአማራን ሕዝብ በማንቃት ሰፊውን ሕዝብ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ይሰራል። ወደዱም ጠሉም የኃላ ታሪካችን በእኛ እጅ ይፃፋል። አማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ( አፋብን)
Больше4 393
Подписчики
+724 часа
+2667 дней
+1 44330 дней
Архив постов
#Alert❗️
በሁሉም አካባቢዎች ያላችሁ አማራዎች(በተለይ ክረምቱን ስታርሱ የከረማችሁ) በሙሉ፦
ስትለፉና ስትደክሙ የከረማችሁትን ምርታችሁን ለመሰብሰብና ለማጓጓዝ ከመቸውም ጊዜ በላይ አንድ ሆናችሁ ቁሙ።በዚህ ወቅት ምርት የሚሰበሰብበት ስለሆነ ከክልላችሁ ውጭ ሂዳችሁ ያመረታችሁ አማራዎች ምርታችሁን ለመዝረፍ በየቦታው እየተደራጀ እንደሚመጣ ማወቅ አለባችው።ከሰሞኑ በመተከል ዞን እየተደረገ ያለው ይሄው ነው።ከመቸውም ጊዜ በላይ ያመረታችሁትን ምርት ለዘራፊ ላለመስጠት እየተደራጃችሁ ስራችሁን መስራት አለባችሁ።በተለይ ሚስቶቻችሁንና ህጻናት ልጆቻችሁን ወደተሻለ ሰላም ወዳለበት ቦታ መወሰዳችሁን እንዳትዘነጉ።ከዛውጭ በየሄዳችሁበት አካባቢ በጋራ በመሆንና በመተጋገዝ የለፋችሁበትን ምርት ለማንም ሳትሰጡ ወደክልላችሁ እንድታስገቡ እንላለን።በሁሉም አካባቢ ባሉን የፋኖ መዋቅሮች ያሉ አባላቶች ሁሉ እናንተን ለማገዝ ዝግጁ መሆናችንን በመግለጽ መረጃዎችን በማድረስ እንድትተባበሩ እንገልጻለን። ዴቭ
"ማነው ፍርሃትን ያስተማረን" ራስ አርበኛ ዘመኔ ካሴ !!
አርበኛ ዘመነ ካሴ በአንድ ወቅት ሲናገር እሬሳ እየቆጠሩ ሞትን እየጠበቁ የስጋት ባህር ውስጥ ቆሞ የራስን ተራ መጠበቅ ተምበርክኮ መኖርን ማነው ያስተማረን? መለማመጥን መሽቆጥቆጥን ማነው ያስተማረን?ልመና ለምኖ ነፃነትን ተመፅውቶ መኖርን ማነው ያስለመደን?
ማነው ፍርሀትን ለዚህ ተውልድ ያስተማረው? ማነው ምቀኝነትን ያስለመደን? ማነው? ወንድም ወንድሙን ጠልፎ ጥሎ መርካትን ያስተማረን? ማነው ሲገሉን እንበዛለን የሚል የፈሪ ቋንቋ ለከንፈራችን ያስለመደው? ማነው ሞትን ያለማመደን? አንዴ 200 አማራ ታርዶ ሲያድር ዝም!! ሌላ ጊዜ 168 አማራ ወለጋ ሲገደል ዝም።
ምክንያቱም ቁጥር አለማምደውን 200 ጣሪያ አለኣ! ማነው ይሄን ሞት የሚያቆመው!? ማነው ይሄን የመከራ ዘመን የሚቋጨው ብለን ከጠየቅን እኛው ነን።
ከሚቀጥለው ክረምት ያሁኑ ይሻላል እያሉ መኖር ማብቃት አለበት። በክርስቶስ አምሳል፣ በአርዓያ ስላሴ ተፈጥረን ማንም ነፃነት እየመፀወተን ልንኖር አይገባም።
ሲፈልጉ በመቶዎች ሲፈልጉ በሺዎች እየገደሉን አንቀጥልም ብሎን ነበር ።
ዛሬስ.......?
ዛሬም አስከሬን ቆጠራ ላይ ነን። ዛሬም የጠላቶቻችንን የአገዳደል ፣የጭካኔ ደረጃ ምደባ ላይ ነን። ዛሬም ከጠላት ይልቅ ክንዳችን ወገን ላይ እንደበረታ ነው። አረ እንዳውም አሁን አሁንስ ወገን እና ጠላትም ድምበሩ ጠፍቷል።
ወዳጄ የጠላቶቻችንን ጭካኔ እና የጥፋት አላማ የተረዳው ፋኖ በየ አቅጣጫው እየተፋለመ ነው። ምናልባት የውጊያውን ቪዲዮ እንደተከታታይ ፊልም ሳሎን ድረስ እንዲመጣላችሁ የምትመኙ ቅንጡዎች ለሳምንት ጎራ ብላችሁ ጎብኙን እና በራሳችሁ ስልክ ፊልም ትቀርፃላችሁ።
"ማነው ፍርሃትን ያስተማረን" ራስ አርበኛ ዘመኔ ካሴ !!
አርበኛ ዘመነ ካሴ በአንድ ወቅት ሲናገር እሬሳ እየቆጠሩ ሞትን እየጠበቁ የስጋት ባህር ውስጥ ቆሞ የራስን ተራ መጠበቅ ተምበርክኮ መኖርን ማነው ያስተማረን? መለማመጥን መሽቆጥቆጥን ማነው ያስተማረን?ልመና ለምኖ ነፃነትን ተመፅውቶ መኖርን ማነው ያስለመደን?
ማነው ፍርሀትን ለዚህ ተውልድ ያስተማረው? ማነው ምቀኝነትን ያስለመደን? ማነው? ወንድም ወንድሙን ጠልፎ ጥሎ መርካትን ያስተማረን? ማነው ሲገሉን እንበዛለን የሚል የፈሪ ቋንቋ ለከንፈራችን ያስለመደው? ማነው ሞትን ያለማመደን? አንዴ 200 አማራ ታርዶ ሲያድር ዝም!! ሌላ ጊዜ 168 አማራ ወለጋ ሲገደል ዝም።
ምክንያቱም ቁጥር አለማምደውን 200 ጣሪያ አለኣ! ማነው ይሄን ሞት የሚያቆመው!? ማነው ይሄን የመከራ ዘመን የሚቋጨው ብለን ከጠየቅን እኛው ነን።
ከሚቀጥለው ክረምት ያሁኑ ይሻላል እያሉ መኖር ማብቃት አለበት። በክርስቶስ አምሳል፣ በአርዓያ ስላሴ ተፈጥረን ማንም ነፃነት እየመፀወተን ልንኖር አይገባም።
ሲፈልጉ በመቶዎች ሲፈልጉ በሺዎች እየገደሉን አንቀጥልም ብሎን ነበር ።
ዛሬስ.......?
ዛሬም አስከሬን ቆጠራ ላይ ነን። ዛሬም የጠላቶቻችንን የአገዳደል ፣የጭካኔ ደረጃ ምደባ ላይ ነን። ዛሬም ከጠላት ይልቅ ክንዳችን ወገን ላይ እንደበረታ ነው። አረ እንዳውም አሁን አሁንስ ወገን እና ጠላትም ድምበሩ ጠፍቷል።
ወዳጄ የጠላቶቻችንን ጭካኔ እና የጥፋት አላማ የተረዳው ፋኖ በየ አቅጣጫው እየተፋለመ ነው። ምናልባት የውጊያውን ቪዲዮ እንደተከታታይ ፊልም ሳሎን ድረስ እንዲመጣላችሁ የምትመኙ ቅንጡዎች ለሳምንት ጎራ ብላችሁ ጎብኙን እና በራሳችሁ ስልክ ፊልም ትቀርፃላችሁ።
አሳዛኝ ዜና!!
በዛሬው ዕለት በ19/03/2018 ዓም፣ ከቀኑ ሰባት ሰዓት የብልጽግናው ጡት ቆራጩ ሰራዊት፣ ደምበጫ ወረዳ የወጀት አንደኛ ደረጃ ት/ቤትን በእሳት አውድሞታል ሲሉ የአይን እማኞች ገልጸዋል።
አማራነትና ፋኖነት ከመንፈሳዊ ማንነት እስከ ታሪካዊ ትግል ያደረገ እያደረገም የሚገኝ ሽዋ ያፈራቹ የ35 አመት እድሜ ባለፀጋ ጀግና ኢሳያስ ደመቀ አማራነትና ፋኖነት የሚለው የቃላት ውህደት፣ የልብ ማንነትና የመንፈሳዊ ቅድመ ትርጉም ያለው ቃል መሆናችን የሚያምን ውድ ህይወት ለአማራ ህዝብ እየሰጠ ያለ ከታላቁ ከተማ ተነስቶ፣ ኢሳያስ ደመቀ ትንታጉ እንደፋኖ ትግል ቡዙ ያልተነገረለት የአማራ ፋኖ አድነት በ2014 አ.ም የፋኖ ምስረታ መነሻ ምርጫ ባደረጓት ጓንግ ወንዝ(ሱዳን ደንበር ላይ) ሸዋን እንደቀጠና ወክሎ አንድነት እንዲሰራ ሉዑኩን ሲመሩ ከነበሩት ጀግኖች ወንድሞቻችን አንዱ ሆኖም ከውቤቷ ባህር ዳር ከትግሉ መስራችና ጓዶቹ ጋር፣ የአማራ ህልውና ሰኔ 20፣ 2014 ዓ.ም ቀን የጀመረው ያስጀመረው ታሪካዊ እና መንፈሳዊ እንቅስቃሴ እንዲሆን ያደረገ።
ዘመን ያፈራችው የአማራው አለኝታ ባለ ማህተቡ ታጋይ አርበኛ የተባለለት የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ ሰባት ለሰባ ክፍለ ጦር መስራችና የሽዋ ዕዝ ምክትል አዛዥ ቅን አሳቢ ንግግር መልካም የፋኖንና የአማራን የህልውና ውህደት የጀመረው የሽዋ አናብስት፣ ልበ ሙሉው የአማራው ጀግና አማራነት በአማራ ህዝብ ታሪክ፣ ባህል እና መንፈሳዊ እምነት ላይ ያለውን ግንኙነት፣ እንደ መንግሥታት መሠረት፣ እንደ ሀብትና እውቀት ምንጭ ያቆመ የኢትዮጵያ ታሪክ ለቀጣዩ ምዕራፍ ለውድ የአማራ የቁርጥ ቀን ልጆች በጀግንነትና በበሳል ጥበብ እያስተላለፉ ያለ ፋኖነትም በመንፈሳዊ የጀግናነት መንፈስ፣ በነፃነት ምኞት፣ በመብት መጠየቅ ፣ እና በአገርነት ወዳነት ድንበር ከማይሰብረው የትግል ጓዶቹ ጋር በመሆን የሽዋው አንበሳ የአማራው ምልክት የሆነ "ፋኖ" ተብሎ የሚጠራው እንደ ወታደራዊ አካል ሳይሆን፣ እንደ መንፈሳዊ ኃይል አቅም ገንብቶ እንዲኖር ያደረገ።
የአማራ ህዝብ ከታሪካዊ መብትና መኖር ጋር ግንዛቤን ለመጠበቅ፣ በተለያዩ መንገዶች የተነሳ የብሄራዊ ድጋፍ ትልቅ ስራን የስራ፣ የበረከት አምደ መሆን ያሳየ። አማራነት በልቦናና በእምነት የተቀመጠ ማንነት መሆኑን ያንፀባረቀ ፤ ፋኖነትም በዚህ መሠረት የተወለደ የልብ ውጤት፣ የመንፈሳዊ ጠባቂ ኃይል ነው ብሎ የሚያምን ዘመን ያፈራችው የጅግንነትን ድርሻ የወሰደ መንፈሳዊ ጥበብን የተላበሰ፣ በአማራ ህዝብ የታሪኩን ጠባቂ ተዋናይ መሆኑን እና ፋኖ እንደ ሕዝባዊ መንፈሳዊ ኃይል መቆጠር እንዲሁም እንደ ዘመናዊ የጀግናነት ምልክት መሆኑን ያሳየ።
ከሞርታር፣ከዲሽቃ፣ከብሬን፣ከስናይፐር እንዲሁም ከክላሽ መሳሪያዎች ውድ የአማራን ልጆቹ በሽዋ መሬት ታጥቆ ያስታጠቀ አዋጊዎች ከተዋጊዉ ጋር እየተናበቡ" ግፋ አንበሳዬ፣ግንባሩ በለዉ" እያሉ ዉጊያዉ ልክ ጥዋት ሲነጋ ለፈጣሪያቸው በሚጣፍጥ ዜማ እንደሚያዜሙ ወፎች የሚያዜም ጠላት አዙሮ የሚደፋ ማሸነፍ እንጅ መሸነፋ የማያስደስተው ጀግና። ቆንጆዎቹ በጀርባዉ ተመልከት እያሉ ጠላትን በአፍ ጢሙ የሚደፋ የጥይት እና የመሳሪያ ምርኮዎች የሚሰበሰብ ማህብረሰቡ ከጀርባም ከፊትም ሁኖ "አይዞህ አንተ" እንዲል የህዝቡን ማዕበል በቅን ልቡ የገነባ ቤቱ ድርስ የማታገኘዉን እርካታ ሊያጠፋህ የመጣዉ ጠላት ደሙ ሲፈስ በቁሙ ሲገነደስ እያየ ሲቃዉን ስሜቱን በአሪፉ በወኔ የሚገልጸው ኢሳያስ ደመቀ
የመሪነት ሌላኛው ብቃትና መመዘኛ ሌሎች መሪዎችን ማፍራት መቻልና አቅማቸውን እንዲጠቀሙ ማስቻል ነው። ኢሳያስ በሚመራው ተቋም ማለትም በሽዋ መሬት ፣ ኢሳያስ በሚመራው ትግል ውስጥ የሚደነቅ ብቃት ያላቸው መሪዎች ከፊት ተሰልፈው እነሱ እንዲወጡና የጀግናን ባለቤት እንዲወስዱ እያደረገ ያለ የሚያደርግም እነሆ፣ በጥሩ መንፈስ የተሞላ ፍላጎት መሆኑን ያሳየ ውድ አርበኛ መሪ
ከእስርና ከጭቆና ወደ ነፃነት የተነሳ ጀግና መሰናከል ያልገደበው ለትውልድ ምስጢራዊ መምሪያ የሆነ በብልፅግና ማጎሪያ ሰባታሜን እስር ቤት እስከ አማራ ነፃነት ወደ አማራ መሬት ተመልሶ ከሚኒልክ መናገሻ መንደር ከሆነችው ጋዲሎ ትንሽ መንደር ተወልዶ አማራነትና ፋኖነት ቀና ያድረገ እያደረገም ያለ የአባቶቹን አደራ የተቀበለ።
በዘር በጎሳ የማያምን አንድ አማራን መሰረት የአደረገ የአፂ ሚኒልክ ፥ የአሳምነው ልጅ ፥የቴዎድሮስ ልጅ ደግሞም የበላይ ገድልን ሰርቶ ገድል የሚያሰራ ዛሬ በአማራ መሬት ላይ ኢሳያስ ብሉ ስሙን እንዲወራ፣ ስራ በቅን አሳቤ፣ ስዋጋ በህዝብ ክብር የሚለውጥ ከአካል እና ከመንፈስ በላይ፣ ነፃነት ተሻግሮ የሚያሻግር። ዘመን እንዲወልድ የወለደው ጀግና የአማራ ልጅ በደም እና በኃብት ሳይሆን፣ በእውነት ነፃነት የተገኘ
የቀና አንደበት በመናገር፣ የአንድነትን መሪ የሆነ እምነቱ የነጻነት እውን ያደረገ ህልውናው የአማራ ወገን መብትና ትውልድ የሚተረፍበት፣ ዘመን ዛሬ በእራሱ ያደረገ አማራ አንዳይሰናከል እያደረገ ያለ ተዋግቶ የሚያዋጋ የአማራው ደመላሽ የጠላት ማርከሻ ባለ ምዕጡቁ የዛሬ የአማራ ባለውለታ የነገ አገር ተረካቤ
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ደቡብ አማራ ቀጠና ምክትል መሪ የሰባት ለስባ ክፍለ ጦር መስራች የአፋብኃ ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ ምክትል መሪ ኢሳያስ ደመቀ መንግሥቱ
ዳዊት ተመስገን
በኢትዮጵያ ገፀ-ምድር መሀል ስፍራ ላይ ከምትገኘውና በኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ ትልቅ አሻራ ካላቸው፣ የብዙ ነገስታትና ጀግኖች- የሀበሻ ምድር ከሆነችው "ሸዋ" የበቀለው ፣ በዓለማቀፍ ታሪክ ውስጥ ትልቅ ዝና ካላቸውና የጥቁሮች የነጻነት ምልክት ከሆኑት አጼ-ሚኒሊክ ቀዬ የአመጸኞቹን ውሀ እየጠጣ ያደገው፣ የአባቶቹን የነልጅ አበበ፣ አስማረ ዳኜና እሸቴ ሞገስ ወኔን የለበሰው ዝምተኛው ተአምር-ሰሪ አርበኛ ፋኖ ኢንጅነር ደሳለኝ ሲያስብሸዋ የአማራ ፋኖ ብሄራዊ ሀይል (አፋብሀ) አባልና የሸዋ ቀጠና መሪ ሲሆን በሀገራችን ካሉ ታላቅ ዩኒቨርስቲ በኢንጂነሪንግ ሙያ በከፍተኛ ማእረግ ተመርቋል ይላል ከግል ፋይሉ ያገኘነው መረጃ። ይሁን እንጅ በሀገራችን በእጅጉ ተንሰራፍቶ የሚገኘው ዘር ተኮር የብሄር ፖለቲካ፣ በተለይም በአማራ ህዝብ ላይ የተጫነውና የቀጠለው ዘርፈ-ብዙ የመከራ ቀንበር የግል ህይወቱን በመተው ወታደራዊና ፖለቲካዊ ትግል ውስጥ እንዲገባ አስገድዶታል። ከዚህም ጋር በተያያዘ ከባለፈው የፌደራል መንግስቱና የህወሀት በአማራ ህዝብ ላይ ካደረጉት የሴራ ወረራ ጀምሮ የወገኑን ስቃይ ለማቃለል ሲል እስከዚች ሰአት ድረስ በዱር በገደል ከጠላት ጋር እየተዋደቀ ይገኛል።
አርበኛ ፋኖ ኢንጂነር ደሳለኝ እጅግ ደፋር ግን ደግሞ ጥበበኛ ከሚባሉ ጥቂት ወጣት የፋኖ መሪዎች አንዱ ሲሆን ለዓላማው ካለው ቁርጠኝነት በተጨማሪ ለወገኑና ለጓዶቹ ያለው ተአማኝነትና ሀቀኝነት በእጅጉ እንዲወደድ አድርጎታል። እሱ ብቻ አይደለም ያስወደደው፤ ይልቁንም አሁን ላይ የተጋረጡበትና ወደፊት የተደቀነበትን የአማራን ህዝብ ስቃይ በሚገባ የተረዳና ለዚህ የወገን ስቃይ መፍትሔ ለመሆን ራሱን ግንባር ቀደም ተሰላፊ ያደረገ፣ ራሱን ለወገኑ አሳልፎ የሰጠ የተግባር ሰው በመሆኑም ጭምር እንጅ።
የአርበኛ ፋኖ ኢንጅነር ደሳለኝ ሲያስብሸዋ ቁርጠኝነት፣ በእያንዳንዱ ለአማራ ህዝብና ለኢትዮጵያ አንድነት ይጠቅማል በሚላቸው ውሳኔውና እንቅስቃሴው ላይ በግልጽ የሚታይ ሲሆን፤ የሌሎችን ሀሳብ ወይም የብዝሃነትንና ልዩነትን ተፈጥሮአዊነት እንዲሁም የአንድነትን ጠቃሚነት በእጅጉ የተረዳ አስተዋይ መሪ ነው። በዚህም በጓደኞቹ ደጋግሞ እንደሚነሳው ባለራዕይነቱ፣ አይበገሬነቱና የአሸናፊነት ስነልቦናው እንዳለ ሆኖ፤ ለማህበረሰቡና ለጓዶቹ የሚሰጠው ክብርና ዋጋ ሁሌም የሚናፈቅና ተፈላጊ መሪ እንዲሆን አድርጎታል። በአጠቃላይ አርበኛ ፋኖ ኢንጅነር ደሳለኝ ሲያስብሸዋ የቃላትን ትርጉምና የማይተካ ጠቃሚነት ቢረዳም ወደ ተግባር የሚያደላ፣ አሰተዋይ፣ ለወገን ሟችና ከዓላማው ዝንፍ የማይል የአማራ የቁርጥ ቀን ልጅ ነው። አ.ፋ
ከንግግሩ:-ደምና አጥንት የተገበረበትን ትግል ጠብቀን መድረስ የሚገባው መዳረሻው ላይ እናደርሰዋለን።
ቀድመን አዲስ አበባ የምንገባው እኛ ነን!!
ኢ/ር ደሳለኝ ሲያስብሽዋ
ዝንተ ዓለም አማሓራ✍✍✍
በአምባሰል ወረዳ ከግሸን እስከ ደልባ ድረስ በተደረ ውጊያ አንድ አመራርን ጨምሮ ከ50 በላይ የአገዛዙ ወታደሮች መገደላቸው ታወቀ!
በቀጠናው በዙ23ና በሞርተር እንዲሁም በሌሎች ከባባድ መሣሪያዎች ታግዞ ጥቃት ከፍቶ የነበረው በሰሜን ምስራቅ ዕዝ 801ኛ ኮር የ45 ክ/ጦር ሰራዊት፡ ከወደ ፋኖ የተሰነዘረበትን የመልሶ ማጥቃት እርምጃ መቋቋም አቅቶት ከባድ የሆነ የሰብአዊና ቁሳዊ ውድመትን ተከናንቦ ወደ መጣበት መፈርጠጡ ተገልጿል።
ከህዳር 17/2018 ዓ/ም ጀምሮ እስከ ዛሬዋ እለት በጠላት ላይ የፀረ ማጥቃት እርምጃውን በመውሰድ ድል የተቀዳጁት በአፋብኃ ምኒልክ ዕዝ ልጅ እያሱ ኮር የ23 ክ/ጦር አባላት መሆናቸውን መረብ ሚዲያ ከኮሩ ሕዝብ ግንኙነት ክፍል ለማረጋገጥ ችሏል።
በአውደ ውጊያው አንድ አመራርን ጨምሮ ከ50 በላይ የጠላት ኃይል ሲደመሰስ ቁጥሩ በውል ያልታወቀ ኃይል ደግሞ ቁስለኛ መደረጉን ኮሩ አስታውቋል።
በተጨማሪም 1ሺ 395 የድሽቃና የብሬን እንዲሁም የክላሽ ተተኳሽ በፋኖ መማረኩ ነው የተገለፀው።
የጠላት ኃይል በውጊያው የቆሰሉበትን ወታደሮች በአራት ተሽከርካሪ ጭኖ ወደ ደሴ ለመውሰድ ቢሞክርም ነገር ግን፡ በፋኖ ቃኝ አባላት ዚሀ ተብሎ በሚጠራው አከባቢ ላይ ተቆርጦ ከባድ ጉዳትን ያስተናገደ ሲሆን፡ በርካታ ቁስለኛ ወታደሮችም ተማርከዋል።
የፋኖ አባላቱ ለተማረኩ የጠላት ወታደሮች የሕክምና አገልግሎት እየሰጡ ሲሆን፡ በውጊያው የተገደሉ የጠላት አስ*ከ*ሬንን ደግሞ ስርዓተ ቀብራቸውን እየፈፀሙ ማርፈዳቸውን በሚኒሊክ ዕዝ የልጅ እያሱ ኮር በህዝብ ግንኙነት ክፍሉ በኩል ለመረብ ሚዲያ በላከው መረጃ አስታውቋል።
ዘመቻ ሙላት ንጉሴ በቀስተ ደመና ሻለቃ በድል ተጀምሯል!
ህዳር 19/2018 ዓ.ም
የአፋብኃ ቴዎድሮስ ዕዝ የ206ኛ ኮር 14ኛ ክፍለ ጦር አካል የሆነው የበረኸኛው ቀስተ ደመና ሻለቃ በዛሬው ዕለት በዘመቻ ሙላት ንጉሴ በደብረ ኤልያስ ከተማ ባደረገው ውጊያ በጡት ቆራጩ የመከላከያ ሠራዊት፣ በሚሊሻና አድማ ብተና ላይ ድልን ተቀዳጅቷል።
ውጊያው በደብረ ኤልያስ ከተማ ሆስፒታል፣ አዲሷ ቤተክርስቲያንና ትግል ፍሬ ጀርባ ላይ የተደረገ ሲሆን በርካታ ቁጥር ያለው አድማ ብተና፣ሚሊሻና መከላከያ ተደምስሷል።
የሌባ ስብስቡ የብልጽግና ቡድን ወራሪ ሠራዊቱን በማሰማራት የአርሶ አደሩን ሰብል እያወደመና እየዘረፈ ለሽፋኑም "ቀጠናዎችን አስሻለሁ፤ ፋኖንም በትኛለሁ" እያለ ዲስኩሩን በሚነፋበት ሰዓት ጀግኖቹ የቀስተ ደመና ክንደ ነበልባል ፋኖዎች ማዘዣው ላይ ገብተው በአናቱ ላይ ጨፍረውበት፤ ክምር ሬሳና ቁስለኛን አስታቅፈውት ወጥተዋል።
በጀግኖቹ ሜዳ የጀግኖቹን እሳታዊ ክንድ መቋቋም ያቃተውና በየዕለቱ ለበላይ አለቆቹ የውሸት ሪፖርት ማቅረብ የማይሰለቸው የሐሰት አባት የጥፋት አበጋዝ የሆነው የብልጽግና ሥርዓትና ወራሪ ሠራዊቱ ከሰሞኑ አዲስ ስምሪት በመውሰድ በገጠርማ አካባቢዎች ላይ አደረግሁት ባለው አሰሳ በስነ ልቡናው የሞተ የወራሪ ሠራዊቱን አስከሬን በየደረሰበት እያዝረከረከ በዋለበት ሳያድር በአደረበት ሳይውል ከመሄዱም በላይ ቀስተኞቹ በወሬ የሚፈታ ስነ ልቡናን የገነቡ ይመስል "ፋኖን በረሃ አስገብተነዋል" እያለ ወሬውን ሲጠርቅ ጀግኖቹ ደብረ ኤልያስ ከተማ ላይ በዛሬው ዕለት ተከስተው የጀግንነት ስርተው እየተገማሸሩ ተመልሰዋል።
በአመራሮቹ የውሸት ግንባታ የተሞላው ወራሪ ሠራዊትም ጀግኖቹን ከበረሃው ሲጠብቅ ማዘዣ ጣቢያው ላይ ገብተው በፈጠሩት መብረቃዊ ጥቃት ተደናብሮ እግሬ አውጭኙን ሲፈረጥጥ አርፍዷል።
የጓዳችንን የአርበኛ ሙላት ንጉሴን ደምም በእጥፉ እጥፍ መልሰናል።
በውጊያውም
~ 10 አድማ ብተናና ሚሊሻ ቆስሏል
~ በርካታ ቁጥር ያለው ባንዳ ሚሊሻ፣ አድማ ብተናና ጡት ቆራጭ መከላከያ ሙትና ቁስለኛ ሆኗል
~ 05 የነፍስ ወከፍ መሳሪያ ተማርኳል
ዘመቻ ሙላት ንጉሴ ይቀጥላል...
ድል ለአማራ ፋኖ!
ዘላለማዊ ክብር ለትግላችን ሰማዕታት!
ፋኖ ዘመን ባሳዝነው
የ206ኛ ኮር 14ኛ ክፍለ ጦር ሕዝብ ግንኙነት
ኢንጅነር ዘመን ባሳዝነው 6ኛ ክ/ጦር:
በዘረፋ ተግባር የተሰማራው የብልጽገና ስብስብና ወራሪ ሠራዊቱ አርሶ አደሩን ማሰቃየቱንና መዝረፉን አጠናክሮ ቀጥሎበታል።
በህዳር 15/2018 ዓ.ም ከተለያዩ አካባቢዎች መነሻውን በማድረግ በርካታ ቁጥር ያለው ሠራዊት ወደ ጎዛምን ወረዳ ወደ ሊባኖስ ቀበሌ ማዝመቱና በሰዓቱ በጀግኖች የበረኸኛው ጅበላ ሙተራ ሻለቃ በክፍለ ጦሩ ተወርዋሪ ፋኖዎች ክፉኛ ተመቶ ከፍተኛ ጉዳት ማስተናገዱና በዚህ ውጊያም ከእግረኛ ሠራዊቱ በተጨማሪ ሶስት የጠላት አዋጊዎች መደምሰሳቸውን መዘገባችን ይታወቃል።
በዚህ ምት ክፉኛ የተደናገጠው ወራሪ ሠራዊትም በትናንትናው ዕለት በመድፍ፣በፔምፒ፣በዲሽቃና በጣም በርካታ ቁጥር ባለው ሠራዊቱ ታጅቦ ወደ ጭምት በረሃ በመሄድ የአርሶ አደሩንና የነጋዲውን ሰሊጥ፣ ማሾና ሌሎችንም ሰብሎች ጭኖ አውጥቷል።
የቀኑን ሐሩር የሌሊቱን ቁር ታግሶ በብዙ መከራ ስቃይ ያመረተውን የአርሶአደሩንና በገንዘባቸው የገዙትን የነጋዴውን ሰብል የፋኖ ሎጀስቲክ ነው በማለት ከ10 በላይ ተሽከርካሪ በማስገባት ጭነው ያወጡት ሲሆን አሁንም ቀሪውን ለመዝረፍ ተጨማሪ ተሽከርካሪ እየጠበቀ ይገኛል።
በተጨማሪም የፋኖ ንብረት ነው በማለት ሁለት ሞተሮችንና ሶስት ባጃጆችንም አብረው መወሰዳቸው ተሰምቷል።
ከዚህና መሠል የአገዛዙ አረመኔያዋ ተግባር ብቸኛ መዳኛ መንገድ በጀመርነው መንገድ ክንዳችንን አፈርጥመን ስሩን የነቀልነውን ጠላት ጭንቅላቱን መቁረጥ ነው።
ህዳር 17/2018 ዓ.ም
ድል ለአማራ ፋኖ!
ፋኖ ዘመን ባሳዝነው
የ206ኛ ኮር 14ኛ ክፍለ ጦር ሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ
ዘመቻ ሙላት ንጉሴ በቀስተ ደመና ሻለቃ በድል ተጀምሯል!
ህዳር 19/2018 ዓ.ም
የአፋብኃ ቴዎድሮስ ዕዝ የ206ኛ ኮር 14ኛ ክፍለ ጦር አካል የሆነው የበረኸኛው ቀስተ ደመና ሻለቃ በዛሬው ዕለት በዘመቻ ሙላት ንጉሴ በደብረ ኤልያስ ከተማ ባደረገው ውጊያ በጡት ቆራጩ የመከላከያ ሠራዊት፣ በሚሊሻና አድማ ብተና ላይ ድልን ተቀዳጅቷል።
ውጊያው በደብረ ኤልያስ ከተማ ሆስፒታል፣ አዲሷ ቤተክርስቲያንና ትግል ፍሬ ጀርባ ላይ የተደረገ ሲሆን በርካታ ቁጥር ያለው አድማ ብተና፣ሚሊሻና መከላከያ ተደምስሷል።
የሌባ ስብስቡ የብልጽግና ቡድን ወራሪ ሠራዊቱን በማሰማራት የአርሶ አደሩን ሰብል እያወደመና እየዘረፈ ለሽፋኑም "ቀጠናዎችን አስሻለሁ፤ ፋኖንም በትኛለሁ" እያለ ዲስኩሩን በሚነፋበት ሰዓት ጀግኖቹ የቀስተ ደመና ክንደ ነበልባል ፋኖዎች ማዘዣው ላይ ገብተው በአናቱ ላይ ጨፍረውበት፤ ክምር ሬሳና ቁስለኛን አስታቅፈውት ወጥተዋል።
በጀግኖቹ ሜዳ የጀግኖቹን እሳታዊ ክንድ መቋቋም ያቃተውና በየዕለቱ ለበላይ አለቆቹ የውሸት ሪፖርት ማቅረብ የማይሰለቸው የሐሰት አባት የጥፋት አበጋዝ የሆነው የብልጽግና ሥርዓትና ወራሪ ሠራዊቱ ከሰሞኑ አዲስ ስምሪት በመውሰድ በገጠርማ አካባቢዎች ላይ አደረግሁት ባለው አሰሳ በስነ ልቡናው የሞተ የወራሪ ሠራዊቱን አስከሬን በየደረሰበት እያዝረከረከ በዋለበት ሳያድር በአደረበት ሳይውል ከመሄዱም በላይ ቀስተኞቹ በወሬ የሚፈታ ስነ ልቡናን የገነቡ ይመስል "ፋኖን በረሃ አስገብተነዋል" እያለ ወሬውን ሲጠርቅ ጀግኖቹ ደብረ ኤልያስ ከተማ ላይ በዛሬው ዕለት ተከስተው የጀግንነት ስርተው እየተገማሸሩ ተመልሰዋል።
በአመራሮቹ የውሸት ግንባታ የተሞላው ወራሪ ሠራዊትም ጀግኖቹን ከበረሃው ሲጠብቅ ማዘዣ ጣቢያው ላይ ገብተው በፈጠሩት መብረቃዊ ጥቃት ተደናብሮ እግሬ አውጭኙን ሲፈረጥጥ አርፍዷል።
የጓዳችንን የአርበኛ ሙላት ንጉሴን ደምም በእጥፉ እጥፍ መልሰናል።
በውጊያውም
~ 10 አድማ ብተናና ሚሊሻ ቆስሏል
~ በርካታ ቁጥር ያለው ባንዳ ሚሊሻ፣ አድማ ብተናና ጡት ቆራጭ መከላከያ ሙትና ቁስለኛ ሆኗል
~ 05 የነፍስ ወከፍ መሳሪያ ተማርኳል
ዘመቻ ሙላት ንጉሴ ይቀጥላል...
ድል ለአማራ ፋኖ!
ዘላለማዊ ክብር ለትግላችን ሰማዕታት!
ፋኖ ዘመን ባሳዝነው
የ206ኛ ኮር 14ኛ ክፍለ ጦር ሕዝብ ግንኙነት
የአረመኔው ስርዓት ሰራዊት #እየፈ*ረሰ ነው። የጡት፣ የብልት ፣ የምላስ #ቆራ*ጩ ሰራዊት አስከድተን ወደቤተሰቦቻቸው #እየላክናቸው ነው።
1.በለጠ ጥጋብ 75ኛ ክፍለጦር 6ኛ ሬጅመንት 2ኛ ሻምበር እና
2.ፍቃዱ ትመሮ 75ኛ ክፍለጦር 2ኛ ሬጅመንት 1ኛ ሻምበል የነበሩ
የአፋብኃ ቴዎድሮስ ዕዝ 109ኛ ኮር ክ/ጦር 99ኛ ክፍለጦር ላይ በላይ ዘለቀ ሻለቃን ከነሙሉ ትጥቃቸው ተቀላቅለዋል ።
ህዳር 19/2018 ዓ/ም
የአፋብኃ ቴዎድሮስ ዕዝ 109ኛ ኮር 99ኛ ክፍለጦር ህዝብ ግንኙነት፤
Tesfaye Woldesilassie:
በምሥራቅ አርሲ እንቆሎ ዋቤ ወረዳ በመጭቱ በቀቅሳ ቀበሌ ነዋሪዎች የነበሩና ኅዳር 17 ቀን 2018 ዐ ም ታግተው ከተወሰዱት 19 ኦርቶዶክሳውያን ክርስቲያኖች ውሰጥ ኅዳር 18 ቀን 11 መገደላቸውን አሥራ አንድ ኦርቶዶክሳውያን ክርስቲያኖች መገደላቸውን ዐደባባይ ሚዲያ ዘግባለች፡፡
ይኸ ማለት ከጥቅምት አጋማሽ ጀምሮ በምስራቅ አርሲ የተገደሉ ክርስቲያኖችን ቁጥር 69 ደርሷል፡፡ በመቶዎች አህኑም በእገታ ላይ ሲሆኑ፣ በሺህዎች ተፈናቅለዋል፣ በርካቶች በህት ንብረታቸው ተዘርፏል ወድሟል፡፡
መንግሥትም ቤተ ክህነትም ቅንጣት ታክል ሳይተነፍሱ የኦርቶዶክሳውያንን ጭፍጨፋ በማስቻል ላይ ናቸው፡፡ ሁለቱም አካላት ለፍርድ የሚቀርቡበት ቀን ሩቅ አይደለም፡፡
የአርሲ ኦርቶዶክሳውያን ደም በምድር ሰሚ ባያገኝም ወደ ሰማይ ይጣራል፡፡
#በምዕራብ_ሐረርጌ_የታፈነው_ጩኸት_እና_በአርሲ_የቀጠለው_ዘር_ፍጅት!በምዕራብ ሐረርጌ ዞን፣ ጭሮ ወረዳ፣ ላሎ ጉዶ ቀበሌ፣ ኢፈ ባስ(ifabaas) በምትባል የገጠር መንደር ውስጥ በኅዳር 15 ቀን 2018 ዓ.ም ከምሽቱ 3:00 እልፌ ተስፋ ወሌ የሚባሉ እናት በጥይት ተደብድበው ተገድለዋል። በዚኹ ቀበሌና በአጎራባች ቀበሌዎች ያብዶ ሸንበቆ፣ ረብሱ፣ ሼክ አደም፣ ሉጎ በርካታ ሃይማኖትና ማንነትን ማዕከል ያደረጉ ጭፍጨፋዎች የሚካሄዱባቸው ናቸው። ብንናገርም ሰሚ የለም። ሕዝቡና ሚዲያውም እኛን ረስቶናል ይላሉ የአካባቢው ነዋሪዎች በምሬትና በፍርኃት ተውጠው። በወረዳው በቅርቡ የአንድ ቤተሰብ አባላት የኾኑ ተፈሪ መንገሻ ከነ ባለቤቱ ቀለሟ በለጠ ጋር፣ ባለው መንገሻ፣ አሳምነው አባይነህ የተባሉ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች በአሰቃቂ ኹኔታ በስለትና በጥይት ተደብድበው ተገድለዋል፤ በርካቶችም ቆስለዋል። ግድያውን የሚፈጽመው በአካባቢው ሰዎች አጠራር ኦነግ ሸኔ(ራሱን ኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት ብሎ የሚጠራው ኃይል) ነው። ይኽን መረጃ እያጣራን ባለንበት አፍታ በአርሲ ዞን በሆንቆሎ ዋቤ ወረዳ፣ በቀቅሳ ቀበሌ በአጨዳ ላይ የነበሩ ከ19 በላይ ገበሬዎች ኅዳር 18 ቀን 2018 ዓ.ም ታፍነው መወሰዳቸውን ከቦታው ለማረጋገጥ ችለናል። በዚኹ አካባቢ በቅርቡ ወንድማማቾችን ጨምሮ ሦስት ንጹሓን እንደተገደሉ ይታወሳል። እናት ፓርቲ በምዕራብ ሐረርጌ ባሉ በርካታ ቀብሌዎች በጥንቃቄ ተደብቆ የሚካሄድውን ጭፍጨፋና እገታ፤ እንዲኹም በአርሲ እየተካሄደ ያለውን ዘር ፍጅት በጽኑ እናወግዛለን፤ የታገቱትም ያለምንም ቅድመ ኹኔታ እንዲፈቱ እንጠይቃለን። ፈጣሪ አገራችን ኢትዮጵያንና ሕዝቧን ይጠብቅ! እናት ፓርቲ ኅዳር ፲፱ ቀን ፳፻፲፰ ዓ.ም አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ
እንደሻው አያል ይባላል ምስራቅ ወለጋ ዞን ጊዳ አያና ወረዳ አንገር ጉትን ከተማና አካባቢዋ ላይ አሉ ከሚባሉ የአማራ ነጋዴ ባለ ሀብቶች ግንባር ቀንደም ነበር ከስራ በስተቀር ፖለቲካ በሚወራበት አካባቢ አይደርስም ቡና ቤት ተቀምጥ እንኳን ፖለቲካ ወሬ ከተጀመረ ተነስቶ ይሄዳል ከስራው በስተቀር ምንም አይነት ወሬ የማያውቀው ይህ አመለ ሸጋ ባለሀብት በፋኖ አሳባው ከወር በፊት አንገር ጉትን ከተማ ላይ ለጥያቄ ትፈለጋለህ ተብሎ የተያዘ ሲሆን ከተያዘ ጀምሮ አድራሻው መጥፋቱንና ቤተሰቦቹ ተደጋጋሚ ለመጠዬቅ ወደ ከተማ አስተዳዱሩ ፖሊስ ጣቢያ ቢሄዱም ጥፉ የት እንዳለ አናውቅም ተብለው መባረራቸውን ቤተሰቦቹ ገልጸውልናል።ምንም ሁን ምን አማራ ከሆንክ አይምሩህም።
#መርጦ አልቃሽና አዛኝ መሳይ መንጋ!
#ማንም ይቁረጠው ማን እጅ ሲቆ''ረጥ ስታይ አሳዝኖሀል አይደል? አጀንዳ አድርገኸዋልም አይደል? መፈጠርህን ሁሉ አስጠልቶሀል አይደል ?
እውነት ነው! ያሳዝናልኮ!😥
ታዲያ ግን ፦
#ጡት በሳ'ንጃ ሲዘ'ለዘል ስለምን እንዲህ አላብከነከነህም?
#እናት ልጇን እንደታቀፈች በድሮን ጥቃት ወደከሰልነት ስትቀየር ስለምን ስቅስቅ ብለህ አላለቀስክም ?
#አርሷደር ሞፈር እንደጨበጠ እርሻው ላይ ሲረ'ሸን ስለምን አንጀትህ አልተንሰፈሰፈም ?
#የቆሎ ተማሪ እየተሰበሰበ ጥይት እንደቆሎ ሲዘንብበት '' ምነው ፈጣሪ ሆይ! ኢትዮጵያን የግፍ ምድር አደረካት?'' ስትል አንጋጠህ እንኳ አላነባህም?
#ህፃናት በቡድን ተደፍረው በአሰቃቂ ሁኔታ ሲገደሉ እንዴት ''እግዜዮ አምላኬ ፣ ያ አላህ ..!'' ብለህ አላለቀስክም ?
#ወጣቶች እየተለቀሙ ''faኖ ናችሁ'' ተብለው በሰልፍ ሲረሸኑ እንዴት ''በቃ!'' ብለህ ማንባት አልቻልክም?
#ዜጎች አማራ በመሆናቸው ብቻ በቤት ውስጥ ተሰብስበው በጅምላ እሳት ሲለቀ''ቅባቸው ፣ በቢላ ሲታ''ረዱ ፣ ተሰብስበው ሲረ''ሸኑ ፣ ስለምን ሰዋዊ ህሊናህ ሞግቶህ ወደህግም ወደፈጣሪም መጮህ አቃተህ ?
#መተከል ላይ የሰው ልጅ በማንነቱ ታር''ዶ ኩላ''ሊቱ ሲበላስ አልሰማህም ይሆን ?
''ሬሳ ክቡር ነው'' በሚል ማህበረሰብ ውስጥ ገድለው አስከ'ሬንን መጫወቻ ሲያደርጉትስ ጥቂት እንኳ ሀዘን አድሮብህ ይሆን ?
#በምድር ላይ ተፈፅሞ በአማራ ህዝብ ላይ ያልተፈፀመ ሰቆቃ አለመኖሩን አስታውሰህ ቁጣህ ገንፍሎ ፣ እንባህ እንደጅረት ወርዶ ፣ ጣቶችህ የሀዘን ቃላትን ከትበውስ ያውቁ ይሆን ?
#እንደዚያ ከሆነ እመነኝ! ዛሬ እጅ ሲቆ''ረጥ ያዘንከው ሀዘን እርግጥም ከሰብአዊ ስሜት የመነጨ መሆኑን ቅንጣት አልጠራጠርህም!
@save amhara fano
አባ ዮሴፍ የብልጽግናን አንብሮተ እድ ከሚጠባበቁ ከጵጵስና ሰልፈኞቹ አንዱ ናቸው።
አባ ዮሴፍ የሰላም ካውንስል ሰብሳቢ የሆኑትም ለዚሁ ፐርበዝ ነበረ።
በእርግጥ አባ ዮሴፍ በጣም ሰፈርተኛ ከፋፋይ መንደርተኛም ናቸው።
የጎንደርን ሊቃውንት በመጀመሪያ በሰፈር ከፋፈሉት ቀጥሎ ሃይማኖት፣አቋም፣ አቅምም ያላቸውን አባቶች የማሳደድ ስራቸውን ጀመሩ።
አባ ዮሴፍ ብልጽግና ያላዘዛቸውን አንዳችም አይሰሩም አባሩ ያላቸውን ያባርራሉ አሳስሩ ያላቸውን ያሳስራሉ።
አባ ዮሴፍ አማን የሚባል ወንድም ነበራቸው በፊት ከጎጃሞች ጋራ ነበረ በሗላ ወደ ደቡብ ጎንደር መጣ ቀጥሎ እጅ ሰጠ አሁን ደሞ ድራማውን ጨርሶ ወደ ፋኖ ገብቷል።
አባ ዮሴፍ ፓጋን ጋንግስተር ሰው ነው እንጂ ሃይማኖት የለውም።
አባ ዮሴፍ ቅማንትና አማራ የሚለውን ፖለቲካም ከሚዘውሩት አንዱ ነው
ጆሲ በጽድቁ አይገኙም እንጂ እሳቸው የሌለበት የሴራ ሰፈር አይገኝም
አሁን ቤተ ክርስቲያን ላይ በማደረገው የጎንደርን ወጣት ፈርቻለሁ ጠባቂ መድቡልኝ ብለዉ ሁለት አጃቢ ተመድቦላቸው እስከ መቅደስ ድረስ እየሄዱ ነዉ
