ፍኖተ-አማራ ሚዲያ (Finote Amhara Media)
Открыть в Telegram
የተመሠረተው የአማራን ሕዝብ ለማንቃት፣ ለማደራጀት እና ለማስተባበር ነው። የአማራ ሕዝብን ✅ ፖለቲካዊ ✅ ማህበራዊ ✅ ኢኮኖሚያዊ ታሪካዊ ጥያቄዎችን ለማሰማት እና የአማራን ሕዝብ በማንቃት ሰፊውን ሕዝብ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ይሰራል። ወደዱም ጠሉም የኃላ ታሪካችን በእኛ እጅ ይፃፋል። አማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ( አፋብን)
Больше4 363
Подписчики
+5424 часа
+2347 дней
+1 43730 дней
Архив постов
በዘመቻ አርበኛ አደም አሊ (አባ ናደው) የተማረኩ የፋሽስቱ አገዛዝ ብልፅግና ሰራዊት በከፊል ያሉበት ነባራዊ ሁኔታ!
ፋኖ የማረካቸውን የጠላት ሰራዊት አለም አቀፍ ህግን ጠብቆ በዚህ መንገድ ቤት ባፈራው ተንከባክቦ አብሮ እያኖራቸው ይገኛል::
በአንፃሩ ግን የአብይ አህመዱ ፋሽስቱ አገዛዝ ብልፅግና አራዊት ሰራዊት አሰማርቶ በአማራ ህዝብ ላይ ምድር አንቀጥቅጥ ግፍ እየሰራ ዘር ማጥፋት እየፈፀመ ይገኛል!
ማስታወሻ፦ ለአለም አቀፉ ቀይ መስቀል ማህበር ምርኮኞችን እንዲረከበን ተደጋጋሚ ጥሪ ማድረጋችን የሚታወቅ ሲሆን ይህ ጥሪያችን ዛሬም እንደተጠበቀ መሆኑ እንዲታወቅልን እንፈልጋለን!
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!
አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ
ታህሳስ 4/ 2018 ዓ.ም
+3
ሰበር የምስራች
አርበኛ ዘመነ ካሴ ለጀግኖች የትጥቅ ሽልማት አበረከተ ።
በሰሞኑ ከቀኑ 5 ሰአት ዳንግላ ከተማ ቀበሌ አምስት ላይ የሚኒሻ አመራሩን በገ,ጀራ መተ.ው መሳሪያውን ማርከው ለወጡት ጀግኖች ታላቁ አርበኛ እና የትውልዱ ምልክት ራስ አርበኛ ዘመነ ካሴ የአፋብሓ ማእከላዊ ኮማንድ አባል እና የቴዎድሮስ እዝ ዋና ሰብሳቢ በተወካዮቹ በኩል ሽልማቱን አድርሷል ።
አርበኛውም "በፈፀማችሁት ጀብድ በጣም ኮርተናል ይህ ልብ የሚጠይቅ ድርጊት ነው " በማለት ለጀግኖቹ የማበረታቻ መልክት አስተላልፏል ። ጀግኖቹም በዚህ ታላቅ አርበኛ እውቅና እና ሽልማት መቀበላቸው ደስታ እንደፈጠረባቸው ተናግረው ወጣቱ የነእርሱን አርያ እንዲከተል መልክት አስተላልፈዋል ።
ሽልማቱን በተወካይነት ኮማንዶ ናቲ የአርበኛው አጃቢ እና አርበኛ ዘመን ተሻለ አበርክተውላቸውል ።
አዲስ ትውልድ
አዲስ አስተሳሰብ
አዲስ ተስፋ
ምስጌ ዘድንግል የ55ተኛ ክ/ጦር የህ/ግ ሀላፊ
ስድስት የብልፅግና ዙፋን ጠባቂ ሰራዊት ዙ23 ማራኪዎቹ ካላኮርማ ክፍለጦርን ተቀላቀሉ::
የሚታገልበት አላማ የሌለውን የፋሽስቱ አገዛዝ ብልፅግና ዙፋን ጠባቂ ሰራዊት የማስኮብለሉ ስራ ተጠናክሮ የቀጠለ ሲሆን ምስራቅ አማራ ኮር 2 ካላኮርማ ክፍለ ጦር ስድስት አባላቶቹን ከነ ሙሉ ትጥቃቸው ተረክበዋል::
በዚህም የኮበለሉት ሰራዊቶች 6 ክላሽ እና የወገብ ትጥቅ፣ ሰባት F1 ቦምብ፣ 1160 የክላሽ ተተኳሽ በመያዝ ካላኮርማ ክፍለ ጦርን የተቀላቀሉ ሲሆን የክፈለ ጦሩ ከፍተኛ አመራሮችም አቀባበል አድርገውላቸዋል::
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!
አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ
ታህሳስ 4 ቀን 2018 ዓ.ም
+3
ስድስት የብልፅግና ዙፋን ጠባቂ ሰራዊት ዙ23 ማራኪዎቹ ካላኮርማ ክፍለጦርን ተቀላቀሉ::
የሚታገልበት አላማ የሌለውን የፋሽስቱ አገዛዝ ብልፅግና ዙፋን ጠባቂ ሰራዊት የማስኮብለሉ ስራ ተጠናክሮ የቀጠለ ሲሆን ምስራቅ አማራ ኮር 2 ካላኮርማ ክፍለ ጦር ስድስት አባላቶቹን ከነ ሙሉ ትጥቃቸው ተረክበዋል::
በዚህም የኮበለሉት ሰራዊቶች 6 ክላሽ እና የወገብ ትጥቅ፣ ሰባት F1 ቦምብ፣ 1160 የክላሽ ተተኳሽ በመያዝ ካላኮርማ ክፍለ ጦርን የተቀላቀሉ ሲሆን የክፈለ ጦሩ ከፍተኛ አመራሮችም አቀባበል አድርገውላቸዋል::
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!
አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ
ታህሳስ 4 ቀን 2018 ዓ.ም
ምኒልክ ዕዝ ልዩ ዘመቻ ቆቦ ከተማ ባለ የብልፅግና ካድሬዎች ካምፕ ላይ ኢላማውን የጠበቀ እና የተሳካ የአር ፒ ጂ (ላውንቸር) ጥቃት በመፈፀም ድል ተጎናፀፈ::
ምኒልክ ዕዝ ልዩ ዘመቻ ከአንድ ክፍለ ጦር አሃድ ላይ የተውጣጡ ቃኝዎችን በመጠቀም ታህሳስ 2/2018 ዓ.ም ሌሊት 6:30 አካባቢ ቆቦ ከተማ ፖሊስ ጣቢያ እና አካባቢው ባለ ሁለት የብልፅግና ካድሬዎች ካምፕ ላይ በፈፀሙት የአር ፒ ጂ (ላውንቸር) ጥቃት የብልፅግና ካድሬዎች እና አጃቢዎቻቸው ላይ የሞት እንዲሁም ቀላልና ከባድ የመቁሰል አደጋ በማድረስ ታላቅ ጀብድ ፈፅመው ታላቅ ድል ተጎናፅፈዋል::
ባለፉት ሁለት አመታትና ከዛ በላይ ጊዜያቶች ወገናቸው የአማራ ህዝብ ላይ ዘር ማጥፋት መፈፀማቸውን እንዲያቆሙ በተደጋጋሚ ተነግሯቸው አልሰማ ያሉ የብልፅግና ካድሬዎች ላይ የማያዳግም እርምጃ እየተወሰደ ያለ ሲሆን ይሄው ባንዳን የማፅዳት እርምጃ ተጠናክሮ ቀጥሎ የነ አርበኛ አለሙ ገብሩ አርበኛ ዋሴ ከበደ አርበኛ ፍሬው አለና እና ሌሎች ጀግኖች ልጆች ታህሳስ 2/2018 ዓ.ም ሌሊት 6:30 አካባቢ የቆቦ ከተማ ከንቲባን ጨምሮ ሌሎች የወረዳ ካቢኔዎችና አጃቢዎቻቸው ላይ የማያዳግም እርምጃ ወስደዋል::
በዚህም ከንቲባውን ጨምሮ ለጊዜው በስም ያልተለዩ ባንዳዎች ቀላልና ከባድ ቁስለኛ ሲሆኑ ሌሎች በስም ያልተለዩ አራት ሞተዋል:: እስከ ስድስት የሚደርሱም ቀላልና ከባድ ቁስለኛ ሆነዋል:: የፋሽስቱ አገዛዝ ብልፅግና ሰዎችም ሽንፈታቸውንና ውርደታቸውን ህዝብ እንዳያይባቸው በሚል የሞቱትን ባንዳዎች ደብቀው በሌሊት ወደ ጉባላፍቶ ወረዳ ሐራ ከተማ ወስደው እንደቀበሯቸው ለማወቅ ችለናል::
ይህ ድንቅ የሌሊት የከተማ ቀዶ ጥገና በታሰበው ልክ እንዲሳካና ግቡን እንዲመታ ከዞብል አምባ ክፍለጦር 4ኛ (በረኸኛው) ሻለቃ ቃኞች የሃውጃኖ ክፍለጦር ቃኞች እንዲሁም የዲቢና ወርቄ ቃኞች ቆቦ ከተማ ወሳኝ የሚባሉ ቦታዎች ላይ በመዝጋት ጉልህ ሚና ተጫውተዋል::
ይህ ባንዳን የማፅዳት ተግባር በቀጣይም ለድል በቅተን የህዝባችንን ነፃነትና ህልውና እስከምናረጋግጥ ድረስ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል የምኒልክ ዕዝ ልዩ ዘመቻ መምሪያ አሳውቋል::
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!
አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ
ታህሳስ 4 ቀን 2018 ዓ.ም
ብልጽግና ሳምንት ሙሉ በሁሉም Mainstream ሚዲያዎቹ ሲነፋረቅበት የነበረውን ፖለቲካ በሶስት ደቂቃ ገለጻ ብትንትኑን አወጣው !!
አስረስ ማረ ዳምጤ 👏👏👏
📢 የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው እዝ የሰው ሀብት አስተዳደር 📢
🎖️ ወታደራዊ ስልጠና ጥሪ ማስታወቂያ 🎖️
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው እዝ፣ በጠንካራ የአማራ ብሔርተኝነት የሚያምኑ፣ በአካልም ሆነ በአእምሮ ጠንካራ የሆኑ ጀግኖችን ወደ ወታደራዊ ስልጠና ለመቀበል ዝግጅቱን አጠናቆ ምልመላ ከጀመረ ሰንብቷል። የአማራን ሕዝብና ህልውና ለመታደግ ከገጠመው እልቂት ለመታደግ በሚደረገው የጀግንነት ጉዞ የበኩሉን አስተዋጽኦ ለማድረግ የሚፈልግ ማንኛውም ብቁ የአማራ ተወላጅ እንዲመዘገብ ጥሪ ያቀርባል።
🎯 የስልጠናው ዓላማ
* የእዝ ክፍሉን ወታደራዊ አቅም እና የሰው ኃይል ማጠናከር።
* በዘመናዊ ወታደራዊ ሳይንስ የታገዘ ሰፊ እና ጥልቅ ስልጠና መስጠት።
* ተሳታፊዎችን ለከፍተኛ ወታደራዊ ግዴታዎች ብቁ ማድረግ።
* የጀግንነት፣ የሥነ-ምግባር እና የአማራ ህዝባዊ ወኔ እሴቶችን ማጎልበት።
👤 ለመመዝገብ የሚያስፈልጉ መስፈርቶች
* ብሔርተኝነት: በጠንካራ የአማራ ብሔርተኝነት የሚያምንና ለመብቱ የሚቆም።
* ብሔረ የአማራ ተወላጅ መሆን።
* ዕድሜ: ከ18 እስከ 45 ዓመት ባለው ክልል ውስጥ መሆን።
* ጤና: በአካልም ሆነ በአእምሮ ጠንካራ እና ጤናማ መሆን።
* ቁርጠኝነት: ለአማራ ሕዝብ ደህንነት በጽናት ለመቆም ከፍተኛ ዝግጁነት እና ቁርጠኝነት ማሳየት።
የመመዝገቢያና የስልጠና ጊዜ
* የምዝገባ ጊዜ: ከቀን28/03/2018 ዓ/ም እስከ 15/4/2018 ድረስ
* የስልጠና ቦታ: ሸዋ ውስጥ ባሉ በየትኛውም የስልጠና ቦታ (ማሰልጠኞዎች)
*
📝 አመልካቾች ማቅረብ የሚጠበቅባቸው ማስረጃዎች
* የቅርብ ጊዜ የተነሳ 2 የፓስፖርት መጠን ፎቶግራፎች።
* የትውልድ ቦታ እና ብሔርን የሚያረጋግጥ ማስረጃ (መታወቂያ/የምስክር ወረቀት ቅጂ)።
✔️በጥቅሉ ሙሉ ፋይል ሊያቀርብ የሚችል ተመልማይ
> ማሳሰቢያ፡ ሁሉም አመልካቾች የምዝገባ ጊዜው ከማለቁ በፊት በአካል ቀርበው አስፈላጊውን ምዝገባ እንዲያጠናቅቁ እናሳስባለን። የፋኖን ክብር ለመቀላቀል የመጣችሁ ጀግኖች እንኳን ደህና መጣችሁ!
የአፋብኃ ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው እዝ
የሰው ሀብት አስተዳደር ዋና መምሪያ ኃላፊ
አርበኛ ሽመልስ ንጉሴ ወርቁ
አውዳሚው ዐማራ ጠል ሥርዓት የተጀመሩ የመንገድ ፕሮጀክቶችን አቋረጠ
════════════❁✿❁════════════
(ታኅሣስ 03/2018 ዓ.ም፣ 33ኛ ክ/ጦር ሕዝብ ግንኙነት መምሪያ)
አውዳሚው ዐማራ ጠል ሥርዓት በምዕራብ ጎጃም ዞን ቋሪት ወረዳ የተጀመሩ የአስፓልት መንገድ ፕሮጀክቶችን ማቋረጡ ተረጋገጠ።
በፌደራል መንገዶች ባለሥልጣን ይሁንታ የተጀመረው የጅጋ_ቋሪት_ዓርብ_ገበያ_ግብ_ዓባይ_ቲሊሊ የአስፓልት መንገድ ፕሮጀክት በቋሪት ወረዳ የብልጽግና ሹማምንት አደናቃፊነት ተቋርጧል።
የውስጥ መረጃዎቻችን እንዳሳወቁት ከኾነ መንገዱ የተቋረጠው የቋሪት ወረዳ ገቢዎች ጽ/ቤት ፕሮጀክቱን ከዘጠኝ ሚሊዮን ብር በላይ ግብር በመጠየቁ ምክንያት ነው።
የጤና፣ የትምህርት፣ የግብርና፣ የማኅበራት፣ ወዘተ. ተቋማትን ዘርፎ እና አውድሞ እየጨረሰ ያለው የብልጽግና ሥርዓት አሁን ደግሞ የሕዝቡን ዐይን ይከፍታል ተብሎ ተስፋ የተጣለበትን የአስፓልት መንገድ ፕሮጀክት አቋርጧል።
የዐማራን ሕይወት እና የመልማት ተስፋ እየነጠቀ ያለው አረመኔው መዝባሪ የብልጽግና ሥርዓት ነባር የሕዝብ ተቋማትን ሲያወድም መቆየቱ ይታወሳል።
አውዳሚው ዐማራ ጠል ሥርዓት ለአንዴ እና ለመጨረሻ ጊዜ ላይመለስ እስካልተነቀለ ድረስ ሕዝባችን የሚፈልገውን ልማት እና ሰላም ማየት እንደማይችል ተገንዝቦ ትግሉን በነበረ ግለቱ ለማስቀጠል ይበልጥ መበርታት እንደሚያስፈልግ የቋሪት ወረዳ ጊዜያዊ መንግሥት አሳስቧል።
‼️ዜና ዝውውር - ወደ በላይ እዝ ጎንደር
//
ለመላው የምእራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ እዝ በየደረጃው ላላችው አመራሮች፣ የትግል አጋሮቸ እና ለመላው የጎጃም ህዝብና የትግላችን ደጋፊዎች ከሁሉ አስቀድሜ አማራዊይና ወንድማዊ ሰላምታየ በያላችውበት ይድረሳችው ማለት እፈልጋለው!!!!
ወራሪውና ጨፍጫፊው የአብይ አህመድ አገዛዝ በአማራ ህዝብ ላይ እያደረሰ ያለውን መንግስት መር እና ዘር ተኮር ጭፍጨፋ፣ ማፈናቀል፣ ሃብትና ንብረት ዘረፋ እና ማውደም፣ አማራነትን የመፀየፍና የማጥፋት እኩይ ተግባር በመቃወም ከነበርኩበት የቀድሞው የመከላከያ ሰራዊት፣ ከወቅቱ የአብይ አህመድ የግል ካንፓኒ ከአባልነትና አመራርነት ለቅቄ በመውጣት
የአማራን ህዝብ ትግል በቀድሞው የአማራ ፋኖ በጎጃም የአሁኑ ቴወድሮስ እዝን ተህሳስ 12/ 2017 ዓ/ም ተቀላቅየ የምችለውን ሞያዊይና አማራዊ ግዴታየን ድርጅቱ የሰጠኝን ተልእኮ በየትኛውም ቦታና ጊዜ ተንቀሳቅሸ የምችለውን ሁሉ አስተዋፅኦ ሳደርግ ሙቆየቴን መግለፅ እወዳለው።
ለእውነት ይህ አንድ አመት ቆይታየ በህይወት ዘመኔ አይረሴው ትዝታየ፣ ታሪኬ መሆኑን በህይወት እስካለው የምናገረው፣ ሲመቻችልኝም የምፅፈው ልዩ የህይወቴ ምእራፍ መሆኑን መቸም አልዘነጋውም።
እንደ ድርጅት አመራር፣ እንደ ታጋይ ብሎም እንደ ህዝብ ላደረጋችውልኝ ዘርዝሬ የማልጨርሳቸውን መልካም ነገሮች ሁሉ ከውስጤ ፍቅር በማልሰስትበት አንደበቴ በንፁህ አማራዊ ወንድምነት ምስጋናየ ልባዊ ነው።
ካበረከትኩት በላይ እያመሰግናችው፣ በምሄድበት የስምሪት ቀጠና ሁሉ ለደህንነቴ በቂ ጥበቃና ከለላ እየሰጣችው፣ ለመስጠት ከማይሰስተው እጃችው እና ከማይነጥፈው ኪሳችው ስንቄም ትጥቄም በመሆን ላደረጋችውልኝ መልካም ነገር ሁሉ ከማመስገን ውጭ ሌላ ምንስ ላደርግ እችላለው?
በአንድ አመት ቆይታየ በተለይም በአመራር ስልጠና፣ በማስተማርያና በልዩ ልዩ ዶኮመንት ዝግጅት ብሎም ምክረ ሃሳቦችን በማቅረብ፣ በአደረጃጀት ክለሳወች የበኩሌን አስተዋፅኦ በማበርከት አሁን ላለው ግዙፉ የቴወድሮስ እዝ የበኩሌን አስተዋፅኦ ጠጠር እንደወረወርኩ ይሰማኛል።
አማራ የሚጠነክረውና አሸናፊ ሁኖ የሚወጣው በሚወለደው አማራዊ አንድነት ብቻ መሆኑን ባለኝ ፅኑ እምነት ለአማራ አንድነትም መሪወችን በማናገር፣ ምክረ ሃሳቦችን በማቅረብ አሁን ላለው የአንድነት የተስፋ ብርሃንም የምችለውን ሁሉ እንዳደረኩ ይሰማኛል ለዚህም ሃሳቤን ሳትንቁ ከጎኔ ለነበራችው ለአራቱም ግዛት ከፍተኛ አመራሮች ሁላችውንም ከልብ በመነጨ ትህትና አመሰግናችዋለው።
ሁሉም የቀጠና አደረጃጀቶች ወጥና ተመሳሳይ የአደረጃጀት እና የአመራር አቅም ግንባታ እንዲኖር በማሰብና ያቅሜን አበርክቶ ለማድረግ ወደ ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ እዝ በማቅናት በተለይም በአመራር ስልጠና ላይ በማተኮር የበኩሌን አስተዋፅኦ ለማበርከት ድርጅቴን በጠየኩት መሰረት ለተደረገልኝ መልካም ምላሽ ምስጋናየን እያቀረብኩ የቴወድሮስ እዝ ሞያዊይና ወንድማዊ ድጋፌን በጠየቀኝ ወቅት በማንኛውም ሰአትና ቦታ በመገኘት የምችለውን ሁሉ ለማበርከት ዛሬም እንደትናንቱ ዝግጁ መሆኔን ልገልፅ እወዳለው።
ራስ አርበኛ ዘመነ ካሴ እንደመጣው አንተን ማግኘቴ፣ ስንገናኝም ያሳየኸኝ ፍቅርና አክብሮት፣ የጣልክብኝ እምነት በጉዞየ ሁሉ ጉልበቴ ነበርና ሁሌም እንደምለው ፈጣሪ ጥላና ከለላ ሁኖ ለእኛው ለተገፋነው ህዝቦች ሲል የማቱሳላን እድሜ ያድልህ ወንድማለሜ!!!!!
የማህበራዊ ሚድያ አንቂዎች ወንድምና እህቶቸ ያደረጋችውልኝ መልካም አበሬታ፣ ድጋፍና ማበረታታት በነበረኝ ቆይታና በቀጣይም ለሚኖረኝ ጉዞ ጉልበቴ ነበርና በያላችውበት ወንድማዊ እና ልባዊ ምስጋናየ ይድረስልኝ።
አርበኛ ዋርካው ምሬ ወዳጆ፣ አርበኛው ወንድሜ ሃብቴ ወልዴ፣ አርበኛ ኢንጅነር ደሳለኝ ሲያስብ ሸዋ፣ አርበኛ ሳሙኤል ባለድል፣ አርበኛ መከታው ማሞ፣ ኮል ማነገረው፣ እዮቧ የሸዋው፣ ደርቤ ወሎየው እና ስማችውን ያልጠቀስኳችው ወንድሞቸ ስለሁሉም ወንድማዊ አቀራረባችውና ምክራችው ሁላችውንም ከልብ አመሰግናለው።
በመጨረሻም ለሁሉም የፋኖ አመራሮች የማስተላልፈው ወንድማዊ ምክር
አንድ አለመሆናችን ብዙ የግል ህይወታችን ወደጎን ጥለን በገባን ልክና መጠን የምንታገልለት ህዝባችን እየደረሰበት ያለውን የማያቋርጥ ግፍና መከራ፣ በዱር በገደሉ በየሰአቱ ለሚለዩን እህትና ወንድሞቻችን በአጠቃላይ እንደ ህዝብ አየደረሰ ያለውን ሰቆቃ ለማሳጠርና በአንድ ልብና መንፈስ ተናበንና ተነጋግረን የጋራ በትራችን በጠላት ላይ ለማሳረፍና የሞት አፋፍ ላይ ያለው ጠላታችን በእኛው እንዝላልነት እድል እያገኘ መሆኑን ተገንዝባችውና የሚሄደውን ጠመዝማዛ የአንድነት ጉዞ አሳጥራችው አንድነታችን ባረዘመ ጊዜ እንድታበስሩን ወደማዊ ጥሪየ ነው።
ድል ለአማራ ፋኖ!!!!!!
Mulatie Sisay
+3
የሻለቃ አዛዡ ፻ አለቃ አያልነህ ተስፋ በ206ኛ ኮር 14ኛ ክ/ጦር በበረሃኛው ጅበላ ሙተራ ሻለቃ በተደረገ ትንቅንቅ መገደሉ ታውቋል።
ታህሳስ 3/2018 ዓ.ም
ትውልዱ በደብረ ኤልያስ ወረዳ የሆነው ፻ አለቃ አያልነህ ተስፋ በደብረ ማርቆስ ከተማ የአድማ ብተና ሻለቃ አዛዥ በመሆን ጅበላ ሙተራ ሻለቃን በታትነናታል በማለት በእብሪት ተወጥሮ የደብረ ማርቆስን ህዝብ ጭምር ሲያሰቃይ የነበረው ባንዳ ጅበላ ሙተራ ሻለቃ በትናትናው ዕለት ባደረገችው ትንቅንቅ ተገድሏል።
የአረመኔው ሰራዊት አዳሩን አስክሬን ለማንሳት በርካታ መድፍ ያስወነጨፈ ቢሆንም በጀግኖቹ ከበባ ውስጥ ወድቆ ሲጨነቅ ካደረ በኋላ አስክሬን ሲለቅም አርፍዷል።
ይህ በእንዲህ እንዳለ በደብረ ኤልያስ ከተማ የመሸገው አድማ ብተና አባል የነበረው ደያስ ባሴ የቲም መሪውን ፲ አለቃ አንተነህን በራሱ ክላሽ ግንባሩን ፈንክቶ ጅበላ ሙተራ ሻለቃን ተቀላቅሏል።
የአረመኔውን ሰራዊት ተራ ፕሮፓጋንዳ በመረዳት ስርዓቱን ከድተው ትግሉን የሚቀላቀሉ የጠላት የሰራዊት አባላት እየጨመሩ ሲሆን ሁለት የአረመኔው ሰራዊት አባላት ከቁይ ከተማ በመውጣት 206ኛ ኮር 24ኛ ክ/ጦር ደባይ ጮቄ ሻለቃን ተቀላቅለዋል።
አዲስ ትውልድ! አዲስ አስተሳሰብ ! አዲስ ተስፋ
የአፋብኃ ቴዎድሮስ ዕዝ 206ኛ ኮር ህዝብ ግንኙነት ፋኖ ባየ ደስታ
አማራ ሳይንት መቅደላ ክፍለጦር ታቦር ተራራ ብርጌድ ከ30 በላይ ጥምር የብልፅግና ጦር ሙትና ቁስለኛ በማድረግ ታላቅ ድል ተጎናፀፈ::
ታቦር ተራራ ብርጌድ ሳይንት አጅባር ወረዳ አጅባር ከተማ ዙሪያ ህዳር 1/2018 ዓ,ም ንጋት ጀምሮ በክፍለጦሩ አዛዥ አርበኛ መኳንንት ንብረት (SKS) እየተመሩ ከባድ የሚባል ተጋድሎ በማድረግ በእዋ ግንባር አንድ ጓድ አድማ ብተና ሙትና ቁስለኛ በማድረግ ድል ተጎናፅፈዋል::
በሌላ ግንባር አጅባር ከተማ ዙሪያ መንታ ዴፈር ማርያም አና አስላ በተባሉ ቦታዎች ከጧቱ 1:00 እስከ ምሽት 12:00 በተደረገ ተጋድሎ ከ22 በላይ ጠላት ሙትና ቁስለኛ የሆነ ሲሆን አንድ ጠላት ይጠቀምበት የነበረ ተሽከርካሪ ወድሟል::
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!
አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ
ታህሳስ 3 ቀን 2018 ዓ.ም
አፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ የ24ስዓት ዘገባ
_፩
ከደጀን ከተማ አቅራቢያ 34 ክፍለጦር ድል ተቀዳጀ።
ከሌሊቱ 10:00 ስዓት ከደጀን ከተማ በመውጣት የአርሶ አደሮችን ሀብት ንብረት ለመዝረፍ ሲንቀሳቀስ በነበረ አንድ ፓትሮል ላይ የዛምበረሃ ሻለቃ በአደረገችው የደፈጣ ጥቃት ከ5 በላይ የጠላት ሰራዊት ሲገደሉ ከ15 በላይ የሚደርሱ የአረመኔው ሰራዊት አባላት ከባድ ቁስለኛ ሁነዋል።
ያልተገመተውን የደፈጣ ጥቃት በፍጥነት ለማምለጥ በሚጣደፈው ፓትሮል ላይ ኢላማውን የጠበቀ ተኩስ የከፈተችው 206ኛ ኮር 34ኛ ክ/ጦር ዛምበረሃ ሻለቃ ሰራዊቱን ከነፓትሮሎ በመፈጥፈጥ ተሽከርካሪውን ከጥቅም ውጭ አድርገዋለች።
ከደብረ ማርቆስ ከተማ ተነስቶ ወደ ሊባኖስ ደምባ የተንቀሳሰው ጠላት በ206ኛ ኮር 14ኛ ክ/ጦር ጅበላ ሙተራ ሻለቃ በተደረገ ታላቅ ትንቅንቅ የአረመኔውን ሰራዊት ድባቅ ተመቷል።
ይህ በእንዲህ እንዳለ የአረመኔውን ስርዓት በታማኝነት ሲያገለግል የነበረው ዋና ሳጅን አስናቀ ማናየ በመጨረሻም በአረመኔው ሰራዊት ተገድሎ አስክሬኑ ደጀን ከተማ መንገድ ላይ ተጥሎ ተገኝቷል ። ከህዝብ ነፃነት ይልቅ ለአረመኔው ስርዓት በመታመን የራሱን ህዝብ ሲገድል የነበረው የደጀን ከተማ ፖሊስ ማንነቱን መለየት እስከሚከብድ ድረስ በጭካኔ አካሉ ተቆራርጦ መገደሉ ተረጋግጧል።
__፪
በትናንትናው ዕለት ከአነጋጉ 12:00 ጀምሮ በተንቀሳቀሰው የጠላት ኃይል ላይ ከቀኑ 6:00 ጀምሮ የጅበላ ሙተራ ሻለቃ በጥልቀት በፈፀመችው የማጥቃት ውጊያ የጠላትን ተደራራቢ 3 ምሽጎች በመስበር ጠላትን ለ7 ሰዓታት በመፋለም በየ ምሽጉ አጋድማዋለች።
ከደንባ ደብረ ማርቆስ ከተማ ማረሚያ ቤት ድረስ እያጣደፉ ጠላትን ያራገበችው ጅበላ ሙተራ ሻለቃ 37 የጠላት ሰራዊት ጨምሮ ከዘራ ይዞ ሲያዋጋ የነበረውን ፻ አለቃ በስናይፐር ጭንቅላቱን በስተው ጥለውታል።
እንደ ንስር ታድሳ በቁጭት ጠላትን የተናነቀችው ጅበላ ሙተራ ሻለቃ ያለምንም መስዋትነት በጠላት ላይ ድል የተቀናጀች ሲሆን እስከ ምሽት 1:00 ስዓት በወሰደው አውደ ውጊያ አስክሬን ማንሳት ያልቻለው የአረመኔው ስርዓት ከደብረ ማርቆስ ከተማ መድፍ እየተኮሰ ይገኛል ።
በመልሶ ማደራጀት ትግበራው በ206ኛ ኮር እጁ የተቆረጠበት ጠላት ጅበላ ሙተራ ሻለቃን ሶስት ጊዜ ለማጥቃት የሞከረ ሲሆን በዛሬው ትንቅንቅ ጥቃቱን መቋቋም አቅቶት 4 ኪ.ሜ ወደ ኋላ ሲፈረጥጥ በርካታ አስክሬኖችን ማንሳት አልቻለም ።
__፫
የዳንግላ ቀኘ የከተማ አርበኞች ታአምር መስራታቸውን ቀጥለዋል።
ፈንታሁን ዮሐንስ የሚባል በከተማ የተደራጀ የቀኜ አባል ዛሬ በ03/04/2018ዓ.ም ዳንግላ ከተማ 02 ቀበሌ ላይ ደሴ አቤ የተባለን ቀንደኛ ባንዳ በቀን በጩቤ በመው,ጋት መሳሪያውን ቀምቶ አፋብሓ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ እዝ 105ተኛ ኮር55ተኛ ክ/ጦር ቢትወደድ መንገሻ ጀምበሬ ሻለቃን ተቀላቅሏል ።
ጀግናው ወደ ጦሩ ሲደርስ በ105ተኛኮር ከፍተኛ አመራሮች እናበ55ተኛክ/ጦር አመራሮች እና በሻለቃው አባላት እና አመራሮች የጀግና አቀባበል ተደርጎለታል ።
ባንዳን የማፅዳት እንቅስቃሴያችን ተጠናክሮ ይቀጥላል ።
__፬
ጠላት ከነሙሉ ትጥቁ ፋኖን እየተቀላቀለ ነው።
በምስራቅ ጎጃም ዞን ደባይ ጥላትግን ወረዳ ቁይ ከተማ ላይ መሽጎ ከሚገኝበት ካንፕ በመክዳት 2 ሆነው ከነሙሉ ትጥቃቸው 24ኛ ክፍለጦርን ተቀላቅለዋል።
በአፋብኃ ምዕ/አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ 206ኛ ኮር 24ኛ ክ/ጦር የአገዛዙ ክ/ጦር የአገዛዙ የጉጅሌው የዝርክርኩ ብርሀኑ ጁላ ና የአብይ አህመድ ዙፋን አሰጠባቂ ጦር እየፈረሰ የጀግኖች የፋኖ ኃይሎችን እየተቀላቀሉ ይገኛል።
ከደባይ ጥላት ግን ወረዳ ቁይ ከተማ እንደ ቀንድ አውጣ ጭንቅላቱን በአንድ ኪ.ሜ ራዲየስ ቀብሮ መሽጎ ከሚገኝበት ቁይ ከተማ
1.ይስማው ማስሬ
2.ሙባረክ ሙህዬ
ከ6ኛ ዕዝ 601ኛ ኮር 52ኛ ክ/ጦር 1ኛ ሬጅመንት ውስጥ ጡት ቆራጩን የአገዛዙን ሰራዊት በቃን በማለት 24ኛ ክ/ጦር የደባይ ጮቄን ሻለቃ በክብር ተቀላቅለዋል!!በ24ኛ ክፍለ ጦር ውስጥ ስቦ ማስከዳትን እንደ አንድ የትግል መርህ በመውድ ስናይፐር የቡድን መሳሪያን ጨምሮ በዚህ ወር ብቻ ከ14 በላይ የአገዛዙ ሰራዊት ወደ 24ኛ ክ/ጦር የፋኖ ኃይሎች መቀላቀላቸው የሚታወስ ነው!!!
አዲስ ትውልድ፣አዲስአስተሳሰብ፣አዲስ ተስፋ!
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን !
አፋብኃ| ቴወድሮስ ዕዝ ሕዝብ ግንኙነት መምሪያ
ታህሳስ 03/2018 ዓ.ም
+1
#አርማጭሆ የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዘለቀ ዕዝ ደጃዝማች 4ኛ ኮር ዘራይ ክፍለ ጦር የሰው ሃይል አስተዳደር መምሪያ ሃላፊ አርበኝነት ትዕግስት ተረፈ!!
"የጠላትን ቅስም ለመስበር ሁሌም ዝግጁ መሆን ያስፈልጋል"
ስረዓቱ የፋኖን ጠንካራ ስራዎችን ለማዳከም ትግሉን ለመጥለፍ ሰርጎ ገብ አመራር እና አባላት በማስገባት በሐሰት የfb ሳይቨር በማቆቋም ሰይጣናዊ ተግባራት እየሰራ ይችላል።
የዚህ አረመኔዊ ስረዓትና አገልጋዩቹ ሚሊሻ፣ ፖሊስ፣ አድማ ብተና፣ በሆዳቸው ያደሩ ካድሬዎች እንደ እብድ ውሻ ነፍሳቸው እስከሚወጣ ድርስ ማናፋታቸው አይቀርም።
የአብይ አህመድ ሰይጣናዊ ስረዓት ለማጥፋት የስጋ ጥቅምን እንደ ሽንት ቤት እቃ በማየት ሁሌም የአማራን ህዝብ ስቃይና ሰቆቃ አስቦ የአማራን ህዝብ የነፃነት ማማን ለማምጣት ሁላችንም እርብርብ ልናደርግ ይገባል።
ድርጅታችን የሰጠንን የትኛውም አይነት ተልዕኮ እና ግዳጅ ለመፈፀም ቅልጥ ባለው በረሃ እራሳችን እና ህዝባችን የገጠመውን የህልውና አዳጋ ለመቀልበስ ፊታችን ከሰል እስኪመስል ድርስ እየሰራን እንገኛለን።
ከግዳጅ መልስ በስራ ገበታችን ከታች ሸበል በረንታ ግራ ሸበል ከላይ እነማይ ስር-እየሱስ ሱሃ ተፋሰስ አፋፍ የተነሳነው ፎቶ ነው።
የዘር ማጥፋት እየተፈጸመበት ያለው አማራ ጥርሱን ነክሶ እየተፋለመ ነው።
መንገድ ተዘግቶበት፣ ሸቀጣ ሸቀጥ አልቆበት፣ መብራትና ውኃ ተቋርጦበት አስፈጭቶና አቡክቶ እንዳይበላ ሆኖ፣ በሌላ በኩል የአማራው አባት ልጆቹ ሲታፈኑ ሲገረፉ ሲረሸኑ ይባሱንም እሱ እራሱ ሲረሸን፣ ዕንባ ከዓይኑ ወዙ ከጉልበቱ ሲወርድ፣ ወገቡን በገመድ ታጥቆ ፊቱን በኀዘን ቋጥሮና ጥቁር ልብስ አገልድሞ ክፉውን ዘመን እየረገመ ጥርሱን ነክሶ መቋሚያውን ተንተርሶ ቀን ይወጣል ያልፍልኛል ብሎ አረመኔውን ሀገር አፍራሹን አገዛዝ ይፋለማል። አማራ ጨለማው ያልፋል ቀጣዩ ትውልድ ነፃነት ያስፈልገዋል ብሎ ልጆቹን ወታደር አድርጓል።
አማራ ማዳበሪያ ይሰጠኝ ብሎ አቤቱታ ሲያቀርብ "የጅራፍ ፖለቲካ ነው" የሚል ምላሽ ሲሰጠው ነው ልቡ የቆረጠው። ሀገር አማን ብሎ ድንግል መሬት ሲያርስና ሲቆፍር ዲሽቃና ሞርተር ሲወረወርበት ነው በመሪው ተስፋ ቆርጦ ጫካ የገባው። ለዚህም ነው አማራ እንደ ሕዝብ የሚዋጋው ልጆቹን ፋኖ የሚያደርገው። አማራ ፋኖ የሚሆነው በፈቃዱና ለራሱ ሲል ነው። ከጥቁር አማራዎች ውጭ ሁሉም አማራ ባለበት ፋኖ ነው።
ፋኖ ሠራዊት የሚመለምለው እንደ አረመኔው ብልጽግና አስገድዶ አይደለም። ሁሉም ለራሱ ሲል ፋኖ ይሆናል። እነዚያን የቀደሙ አባቶቹን ወኔና ሀገር ጠባቂነት እያሰበ በደም የተሠራችን ሀገር በደም ሊያስከብር በፍቅር ይዘምታል። አገዛዙ ግን እያፈሰ ወታደር ያደርጋል። የአገዛዙ አረመኔነትና ዐይን አውጣነት ልኩን አልፎ ከራሱ ከፍትሕ ፈላጊው አማራ መካከል ወጣቱን ሕጻናቱን አፍሶ ብርሸለቆ ያስገባል። ዳሩ ግን በግድ ያስገባቸው ወጣቶች መልሰው ራሱን ያጠቁታል። ይከዱታል ምሥጢር ያወጡበታል።
የሕልውና ትግሉ ከተጀመረ ጀምሮ በብዙ ሺዎች የሚቆጠሩትን ከመላው የሀገሪቱ ክፍል ሰብስቦ ያሠለጠናቸውና ያዘመታቸው ወታደሮች ቢኖሩም እየከዳ እየተገድለና እየተማረከ የአገዛዙ ሕልም እንዳሰበው አልሆነም። ዛሬም በመላው አማራ በየቀኑ ከነ መሣሪያቸው እየከዱ ፋኖን የሚቀላቀሉት ቁጥራቸው ቀላል አይደለም።
©ብላክ ላዬን ሚዲያ
አፋብኃ ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ ከሰም ኮር ነበልባል ክፍለ ጦር።
ታህሳስ 03/04/2018 ዓ ም የነበልባል ክፍለ ጦር ቃኚ/ተወርዋሪ/ነብሮ ሻለቃ በከተማ ኦፕሬሽን አንድ ባንዳ ሚሊሻ ላይ እርምጃ ወሰዱ።
ስሙ አለማየሁ የተባለ ባንዳ በዛሬው ዕለት በአረርቲ ከተማ ከንቦልሻ በር አካባቢ የለመደውን የባንዳነት ድርጊት ለመፈፀም ሲንቀሳቀስ የነብሮ ሻለቃ ሸማቂዎች እጃቸው በማስገባት ወደ ማይመለስበት አለም በመሸኘት የታጠቀውን ትጥቅ በመማረክ ለነበልባል ክፍለ ጦር ገቢ ማድረጋቸውን ለሚዲያው አሳውቀውናል።
ወንበሬን ይጠብቁልኛል በማለት በብዙ ጥቅማጥቅም እና መደለያ የሰበሰባቸው ሆድ እንጂ ማሰቢያ ጭንቅላት የሌላቸው የሰፈር ወሮ በላ ስብስብ እንኳን ጌቶቻቸውን እራሳቸውን ከነበልባል ሸማቂዎች መጠበቅ የማይችሉበት ደረጃ ላይ መሆናቸውን በነበልባል ክፍለ ጦር ሸማቂ ፋኖ አባላቶች በሚወሰድባቸው መብረቃዊ የሽምቅ ጥቃት በሰራነው ተደጋጋሚ ዘገባ ማሳያ መሆኑን ማሳወቅ እንፈልጋለን።
ድል ለአፋብኃ
ክብርና ሞገስ ለትግሉ ሰማዕታት
ድላችን በተባበረ ክንዳችን
ታህሳስ 03/04/2018 ነበልባል ክፍለ ጦር ሚዲያ ክፍል
ሰበር‼
በዛሬው ዕለት ከጧት ጀምሮ የአማራ ፋኖ በወለጋ ከጌጤ ግርማ መብረቅ ክ/ርና ከአንገር ጉትን ብርጌድ የተወጣጡ ሻለቆች እያደረጉ ባሉት ከባድ ጦርነት ምስራቅ ወለጋ ዞን ጉዳያ ቢላ ወረዳ ላይ ከፍተኛ ድል ማስመዘገባቸውን ፋኖ ዳዊት አማረ የአማራ ፋኖ በወለጋ ህ/ግንኙት መምሪያ ክፍል ሀላፊ ገልጿል።
ዳዊት አክሎም አዲስ የገባው የኦሮሚያ ልዩ ሀይል ከመከላከያ ጋር በመጣመር በጧቱ ጦርነት ቢከፍቱም ሁለቱም ሀይሎች ከፍተኛ ጉዳት ማስተናገዳቸውን ተከትሎ ወደ ኋላ እያፈገፈጉ እንደሚገኙ ገልጾልናል።
በተያያዘ ዜና ጊዳ አያና ወረዳ አሊ ቀበሌ ላይ ከፍተኛ ውጥረት መንገሱን አክሎ ገልጿል።
ታህሳስ 03/2018ዓ.ም
