ፍኖተ-አማራ ሚዲያ (Finote Amhara Media)
Открыть в Telegram
የተመሠረተው የአማራን ሕዝብ ለማንቃት፣ ለማደራጀት እና ለማስተባበር ነው። የአማራ ሕዝብን ✅ ፖለቲካዊ ✅ ማህበራዊ ✅ ኢኮኖሚያዊ ታሪካዊ ጥያቄዎችን ለማሰማት እና የአማራን ሕዝብ በማንቃት ሰፊውን ሕዝብ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ይሰራል። ወደዱም ጠሉም የኃላ ታሪካችን በእኛ እጅ ይፃፋል። አማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ( አፋብን)
Больше4 485
Подписчики
+1124 часа
+887 дней
+88530 дней
Архив постов
ሰበር መረጃ
ክቡር አቶ ክርስቲያን በእግዚአብሔር ቸርነት፣በወንድምና እህቶቹ ያልተገደበ ድጋፍ፣እርዳታና ጩኸት የሚያስፈልገውን መድኃኒት በማግኘቱ ካለፉት ቀናት ዛሬ ሁለንተናዊ ለውጥ አለው‼️
ነገር ግን ይሄ ግዜያዊ እንጂ ዘላቂ መፍትሄ ባለመሆኑ ዘላቂ መፍትሄው የጨረር ሕክምና በመሆኑ ይታከም ዘንድ የተጀመረው ዘመቻ ተጠናክሮ እንዲቀጥል ትብብራችሁና ድጋፋችሁ አይለየው‼️
ውድ አማራዊያን ከግንባር መረጃዎቻችን ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️
የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
+4
ከህዝባችን ጋር!!
በእየለቱ በድል የሚምነሸነሸዉ በአፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴወድሮስ እዝ ፫ኛ ጎጃም አገዉ ምድር ክ/ጦር ከሚያደርጋቸው በጀብድ የታጀቡ የግዳጅ ዉሎዎች ጎን ለጎን ከህዝባችን ጋር የሚያደርገውን ዉይይት አጠናቅሮ ቀጥሏል።
በዚህም መሰረት የክ/ጦራችን አብሪ ኮከብ የሆነዉ ብርጌዳችን የ፲/አ ኤፍሬም አጥናፉ ብርጌድ
"የአዲስ አመት አዲስ ስራ ከህዝባችን ጋር!"
በሚል መሪ ቃል የሚያደርገዉን ህዝባዊ ዉይይት ዛሬ መስከረም 11/2018 ዓ/ም በፋ/ለ/ወ ደለከስ ላይ በጥሩ ሁኔታ አስጀምሯል።
አዲስ ትዉልድ አዲስ አስተሳሰብ አዲስ ተስፋ!!!
ፋኖ ተሻገር አደመ የ፲/አ ኤፍሬም አጥናፉ ብርጌድ ህ/ግንኙነት
መስከረም 11/2018 ዓ/ም
ውድ አማራዊያን ከግንባር መረጃዎቻችን ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️
የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
አንድ ሻለቃ መሪ ሲደመሰስ #አንድ_ብሬን እና #10_ጥቁር_ክላሽ_ተማረከ‼️
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል(አፋብኃ) ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ በግዙፉ ላስታ ጄኔራል አሳምነው ፅጌ ኮር ስር የሚገኙት ማረጉ ተማረ ክፍለ ጦር፣እሸት ክፍለ ጦር፣ተፈራ ማሞ ክፍለ ጦር፣ነብሮ ተወርዋሪ ኮማንዶ የተውጣጡ ፋኖዎች በጥምረት ከብልባላ ቄርቆስ ባውሽ መረዝ በር እስከ ሶርባ ሚካኤል ባካለለ አውደ ውጊያ ጠላትን አይቀጡ ቅጣት ቀጥተውታል።
በዚህ አውደ ውጊያ የጠላት ኃይል ከላሊበላ ወደ ብልባላ ከተማ ሬሽን ለማስገባት ሲሞክር ሜካናይዝድ ኃይሉን ይዞ የተንቀሳቀሰ ቢሆንም መውጫ መግቢያውን ተራራና ሸንተረሩን የሚያውቁት ፋኖዎቹ ከጧቱ 12:00 እስከ ቀኑ 10:00 ሰዓት ድረስ ጠላትን ሲገርፉት ውለዋል።
በተደረገው ኦፕሬሽን አንድ ሻለቃ መሪን ጨምሮ 35 የጠላት ኃይል ሲደመሰስ አንድ ብሬንና 10 ጥቂር ክላሽ ተማርኳል ጠላትም ከ40 በላይ ቁስለኛውን በአምቡላንስ ወደ ላሊበላ ከተማ ሲያመላልስ እንደዋለ ታውቋል።
በተያያዘ መረጃ ኃይሉ ከበዴ ክፍለጦር ከአስከተማ ወደ ላልኪው ዘሎ ለመግባት የመጣውን የጁላን ሰራዊት በፋኖዎች ቋንቋ ሲያናግሩት ውለው አይቀጡ ቅጣት በመቅጣት ወደ ነበረበት መደበቂያ አሳፍረው መልሰውታል።
በመጨረሻም የብልፅግና ወንበር አስጠባቂ ሰራዊት ዘሎ እንደገባው ዘሎ መውጣት እንደማይችል እንዲሁም የአማራ ህዝብ ህልውና እስካልተረጋገጠ ድረስ ትግላችን እስከ ቀራኒዮ ነው ሲል የላስታ ጄኔራል አሳምነው ፅጌ ኮር ዘመቻ መምሪያ ኃላፊ አርበኛ ፋኖ ታዘበው ሻምበል አስታወቋል።
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል ሲል የኮሩ ህዝብ ግንኙነት ኃላፊ ፋኖ ቢሆነኝ ቢያበይን መረጃውን አድርሷል!
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!!!
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ) ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ
ውድ አማራዊያን ከግንባር መረጃዎቻችን ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️
የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
+1
የፋሽስቱ የብልፅግና አገዛዝ ዙፋን ጠባቂ ሰራዊት የሰሜን ምስራቅ ዕዝ መድፍ ተኳሽ አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ ልዩ ዘመቻን ተቀላቀለ::
ከብልፅግና አገዛዝ ጋር ሆኜ የአማራ ህዝብ ላይ ዘር ማጥፋት አልፈፅምም አገሬ ኢትዮጵያንም አላፈርስም በሚል ፋኖን የተቀላቀለው የሰሜን ምስራቅ ዕዝ እግረኛ ሰራዊት ድጋፍ ሰጭ መድፍ ተኳሽ አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ ልዩ ዘመቻን የተቀላቀለ ሲሆን የክፍለጦር ከፍተኛ አመራሮች አቀባበል አድርገውለታል::
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!
አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ
መስከረም 11/2018 ዓ.ም
ውድ አማራዊያን ከግንባር መረጃዎቻችን ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️
የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
+4
#በይልማና_ዴንሳ_ወረዳ_ንፁሀንን_በመያዝ_ፋኖን #ማረኩ_የሚለው_የአረመኔው_አገዘዝ_ትክክለኛው የተረጋገጠ መረጃወች እነሆ፦
1ተሾመ ይብሩ....... የምግብ ቤት ባለቤት
2 ማናየ እውነቴ.......ንፁህ ገበሬ
3 ደሴ ጌታነህ ......ንፁህገበሬ
4 እሸቴ ደሴ.......የወፍጮ ቤት ፈጭታ
5 ደረሰ ሸውጤ.....ፀጉር ቤት ባለቤት
6 መንጌ ......ጅብሰም ቀለም ባለሙያ
7 ዋብ ሸቤ ......አርሶአደር ሲሆኑ በተጨማሪም፦
➦አቶ ያዜ አስረስ የተባለ አ/አደር ሁለት እንስሳት ከብት ከቤት ገብተው የመቷቸው ሲሆን ሌላኛው የያዜ ልጅ ጭንቅላቷን ተመታ ሆስፒታል በህክምና ላይ ያለች እንዲሁም ባየ የተባለ የአዕምሮ ታማሚ ከሆቴል በረዳ ላይ መረሸኑን በአካል ቦታው ድረስ በመገኘተ ማረጋገጥ ተችሏል።
በቀበሌው የመብራት አገልግሎት እንዳይኖር አንድ ትራንፈርመር በጥይት ከጥቅም ውጭ አድርገዋል ።
በተጨማሪም የሻለቃ አንሙት ያዛቸው ብርጌድ መቀመጫ በሆነው የተለያዩ ቀበሌወች አግታ የክፍለጦር እና የብርጌድ አመራሮች ከማህበረሰቡ ጋር ሰፊ ውይይት በማካሄድ ችግሮችን በመለየት ለቀጣይ ስራወች የመመካከር ስራ ተስርቷል።
የአፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴወድሮስ ዕዝ 1ኛ ክፍለ ጦር ህዝብ ግንኙነት
ፋኖ ሐብታሙ የሱፍ
መስከረም 11/2018 ዓ.ም
ውድ አማራዊያን ከግንባር መረጃዎቻችን ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️
የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
ከህዝባችን ጋር ‼️
እንመክራለን፣እንወያያለን፣ዕናቅዳለን፣ ጠላትን ድባቅ እንመታለን‼️
አፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ ጎጃም አገዉ ምድር በስሩ በሜስተዳድራቸዉ አካባቢዎች ከማህበረሰቡ ጋር በመወያየት፣በመመካከር የወደፊት አቅጣጫዎችን እየተለመ እንደ ንስር ከፍ ብሎ በመጓዝ ላይ ይገኛል።
ክ/ጦሩ በስሩ ካሉ ብርጌዶች መካከል ከቀኝ አዝማች ስሜነህ ደስታ ብርጌድ ማህበረሰብ ነዋሪዎች ጋር ሰፋ ያለ ዉይይት አድርጎል በዉይይቱ የክ/ጦሩ ቀጠና ትስስር ሃላፊ ፋኖ ኢንጅነር አየነዉን ጨምሮ የብርጌዱ አመራሮች በተገኙበት ዉይይት ተደርጓል።
ይቀጥላል ገና...
እናደራጃለን፣እናስተዳድራለን፣ወደ ፊት እንደ ንስር ከፍ ብለን እንበራለን‼️
ይበልጣል የዉነቱ (እሳቱ)
ውድ አማራዊያን ከግንባር መረጃዎቻችን ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️
የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
Update September 19, 2025
Here is a complete list of 35 charges. 235 persons in total.
1. Charge under the name Dr. Wondeson Asefa. 23 persons
1. Dr. Wondosen Asefa
2. Meskerem Abera
3. Dr. Sisay Awgechew
4. Professor Maregu Biabengen
5. Dr. Meseret Kelemwork
6. Gobeze Sisay
7. Genet Asmamaw
8. Dawit Begashaw
9. Tadesse Wedaynew
10. Mollalenge Sisay
11. Abraham Getnet
12. Dawit Ebabu
13. Biset Terefe
14. Masresha Eneyew
15. Andebet Teshager
16. Habtamu Dange
17. Yordanos Aleme
18. Tehdros Teshome
19. Dr. Gebreab Alemu
20. Tesfaye Mekuria
21. Allelenge Mihretu
22. Sisay Melkamu
23. Menbere Alemu
2. Charge under the name Yohanes Buwyalew. 16 persons.
24. Honorable Mr. Yohanes Buwyalew
25. Honorable Mr. Chirstian Tadele
26. Honorable Dr. Kassa Teshager
27. Dr. Chane Kebede
28. Dr. Zerihun Bahrehun
29. Journalist Abay Zewudu
30. Mr. Tewodros Nibret
31. Capt. Adimasu Alemu
32. Kefyalew Esubalew
33. Shibeshi Mekonen
34. Belay Adamu
35. Mulugeta Agezew
36. Amare Melese
37. Tadele Assefa
38. Dessalegn Ejigu
39. Wotetu Desalegn
3. Charge under the name Melak Mesale. 13 persons.
40. Melak Mesale sentenced
41. Aweke Sinshaw sentenced
42. Gete Amenu sentenced
43. Dawit Yifru released
44. Alem Hulumetane sentenced
45. Fekadu Mengste sentenced
46. Manaye Ayele sentenced
47. Yilma Bezabeh sentenced
48. Abraham Melkamu sentenced
49. Zena Hailu sentenced
50. Ermias Mekuria sentenced
51. Wubet Akal sentenced
52. Andualem Ashagre sentenced
4. Charge under the name Yordanos Aleme. 11 persons.
53. Yordanos Aleme
54. Dr. Sisay Awegchew
55. Chanyalew Zeyede
56. Halima Ahimed
57. Samual Baze released
58. Ahenafi Melese
59. Dagne Abebe
60. Firdu Tafere
61. Tizazu Yitbarek
62. Saj. Gorefe Wotetu released
63. Tilaye Yetayeh
5. Charge under the name Sintayehu Nigatu. 43 persons
64. Sintayehu Nigatu
65. Asamnew Tadese
66. Fasil Getachew
67. Maru Silesh
68. Mesele Cheru
69. Shegaw Muhabaw
70. Tadese Melese
71. Wondesen Asefa
72. Nigus Yilkal bailed
73. Daniel Guluma bailed
74. Bekure Mulatu released
75. Abreham Abeje
76. Dinknew Mekuannit released
77. Samual Mengistu bailed
78. Haymanot Dagnew bailed
79. Dachew Getu bailed
80. Tesema Melese bailed
81. Yimer Mohamed
82. Kenaw Tsegaye released
83. Takele Melkamu bailed
84. Henok Wale
85. Asmamaw Melak bailed
86. Chernet Eshetu
87. Chanie Demeke
88. Teweldebirhan Zewudu
89. Belay Sisay
90. Molla Bazezew released
91. Yonatan Girma released
92. Derbew Adisu
93. Temesgen Tachibelay bailed
94. Endesew Getu
95. Mulken Tesfaye
96. Endale Zegeye
97. Melkamu Tirfie released
98. Mekuannit Tesfu
99. Gebre Abay
100. Nigusu Tilahun
101. Setegn Beynew
102. Eyasu Gelagil
103. Yenealem Mekonnen
104. Amanual Belete bailed
105. Desalegn Jenberie released
106. Temesgen Zena bailed
6. Charge under the name Dr. Thedros Hailemariam. 5 persons
107. Eskinder Shiferaw
108. Dr. Thedros Hailemariam
109. Berhanu Seleshi
110. Aron Terfe
111. Hiwot Alemayehu
7. Charge under the name Solomon Fekadu. 10 persons
112. Solomon Fekadu
113. Tesfaye Birku
114. Bantayehu Ayalew
115. Ashenafi Yihune
116. Habtamu Andarge
117. Berhanu Manaye
118. Gebremariam Setenge
119. Meseret Worku
120. Samuel Yalew
121. Amanuel Yalew
8. Charge under the name Thedros Tamrawi. 23 persons
122. Thedros Tamrawi
123. Mekonen Desalenge
124. Eyob Tamiru
125. Getnet Amare
126. Wendem Berhe
127. Dejene Gebre Tsadik
128. Berhanu Tewelenge
129. Fethalew Admasu
130. Habtamu Teshager
131. Asmamaw Arega
132. Misganew Abatneh
133. Tariku Tadesse
134. Hussain Said
135. Habtamu Fekade
136. Samson Mamo
137. Desalenge Wubu
138. Gizachew Tamer
139. Fantahun Fekade
140. Melku Tesfaye
141. Getnet Denku
142. Desalenge Alemu
143. Abdurahman Ahmed
144. Yeshoas Altaseb
9. Charge under the name Zenebe Shita 3 persons
145. Zenebe Shita
146. Besrat Kasaye
147. Amanuel Sahleye
10. Charge under the name Muluneh Aytenfesu. 4 persons
148. Muluneh Aytenfesu
149. Chernet Zemen
150. Melaykt Asmare
151. Yilak Gedamu
11. Charge under the name Hasen Mohammed. 2 persons.
152. Hasen Mohammed
153. Abdulkadir Mohammed
#ሰበር_ዜና‼️
ሁለቱ ኮሮች የጠላትን ጥምር ጦር እንደ ቆሎ ሲቆሉት ውለዋል።
የአማራ ፋኖ ብሄራዊ ሀይል (አፋብኃ ) ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዘለቀ ዕዝ ዳግማዊ ቴውድሮስ /አምስተኛ/ ኮር ጎንደሬ በጋሻው ክፍለ ጦር እና እራስ አሞራው ሶስተኛ ኮር የተወጣጡ አህዶች ዛሬ መስከረም 11 /2018 ዓ/ም በጥዋት ከገደብየ ከተማ ወደ አምባጊወርጊስ ከተማ ሲጓዝ የነበረን የአገዛዙ ጥምር ሀይል ወርቀ ደቦ ዙሪያ ደፈጣ በመያዝ ጀግኖች እንደ ቆሎ መሬት ላይ በቀይ ጥይት ሲቆሉት ውለዋል።
ወንድማማቾቹ የጎንደሬ በጋሻው ክፍለ ጦር እና የሶስተኛ ኮር አካል የሆኑ ክፍለ ጦሮች በቀጠናው ህብረተሰብን ሲቀሙና ሲዘርፋ የነበሩ ቀማኛ ሌቦችን እና የአገዛዙ ጥምር ሀይል ሰሞኑን በማፅዳት ላይ ሲሆኑ እስካሁን የኪስና መቀነት አውላቂዎችን ጨምሮ የብርሃኑ ጁላ ተላላኪዎች በቁጥጥር ስር እየዋሉ እና ክንዳችን እየቀመሱ ይገኛሉ ።
ወንድማማቾቹ ኮሮች ሰሞኑን ከአምባጊወርጊስ እስከ ገደብየ ከተማ ድረስ መጠነ ሰፊ ኦፕሬሽን በመክፈት ቀጠናውን እያፀዱ ሲሆን ዛሬ ከጥዋቱ ሁለት ሰዓት ጀምሮ እስከ ዘጠኝ ሰዓት በተደረገው ከባድ አውደ ውጊያ ጠላት እንደለመደው የጀግኖችን ምት መቋቋም ተስኖት እንደለመደው ከፍተኛ የሆነ ሰባዊና ቁሳዊ ኪሳራ አስተናግዶ ወደ ገደብየ ከተማ ፈርጥጦ ተመልሷል።
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!!
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን
አፋብኃ ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዘለቀ ዕዝ
11/ዐ1/2018 ዓ.ም
ውድ አማራዊያን ከግንባር መረጃዎቻችን ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️
የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
+1
ቆንጆ ብቻ አይደለም
የወሎ መጠሪያ
ጀግናወችም አሉት
ከባቲ ኬሚሴ
ከወልዲያ ደሴ
ከቦርና ራያ
ከአብልኮ ደላታ
ከተንታ መቅደላ
አላርፍም ያለውን
በትኖ እሚቆላ
የራያው መብርቅ ምሬ ወዳጆ እንኳን ጥይቱ ይፋጃል እጁ የኔ ጀግና ዋርካየ🐯🔥✊
ውድ አማራዊያን ከግንባር መረጃዎቻችን ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️
የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
ከአማራ ፋኖ ብሄራዊ ኃይል (አፋብኃ) ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ የተሰጠ መግለጫ!
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን በድምቀት ከሚከበሩ ታላላቅ ዓመታዊ ክብረ በዓላት መካከል በየዓመቱ መስከረም 21 የሚከበረው የግሸን ደብረ ከርቤ ዓመታዊ ክብረ በዓል አንዱ ነው::
በዓሉን በታላቅ ድምቀት ለማክበርም በሚሊዮን የሚቆጠሩ የእምነቱ ተከታይ የሆኑ ኢትዮጵያዊያን ምዕመናን: መነኮሳት: ዲያቆናት: ካህናት እንዲሁም ቱሪስቶች እንደሚታደሙ ይታወቃል፡፡
ይሁን እንጅ መስከረም 21/2018 ዓ.ም ከሚከበረው ዓመታዊ ክብረ በዓል ጋር ተያይዞ የአማራ ፋኖ ለአማራ ሕዝብ ሃይማኖታዊ እና ባህላዊ እሴቶች ትኩረት ስለሚሰጥ ውጊያ ብከፍትበት የተቆጣጠራቸው ይዞታዎቹን ላስለቅቀው እችላለሁ በሚል ምክንያትና ለሃይማኖቱ ተከታዮች ባለው ንቀት የተነሳ በቀጠናው በሁሉም አቅጣጫ ውጊያ በመቀሰቀስ የበዓሉን የመከበር እድል ጥያቄ ምልክት ውስጥ አስገብቶታል::
ፋሽስቱ የብልፅግና አገዛዝ ይሄን ክብረ በዓል ሰበብ ፈልጎ ለማደናቀፍ ያለ የሌለ ኃይሉን ከተለያዩ አቅጣጫዎች በማምጣት ከባድ ውጊያ ቢከፍትም ባግባቡ እየተመከተና በወገን መልሶ ማጥቃት እየተመታ ሲሆን አሁንም የልጅ እያሱ ኮር የተቆጣጠራቸውን ቀጠናዎቹን ለማስከበር የጠላትን ግብዓተ መሬት ለማፋጠን ከተለያዩ አቅጣጫዎች ከመጣው የፋሽስቱ ብልፅግና ሰራዊት ጋር ብርቱ ትንቅንቅና ተጋድሎ እያደረገ ይገኛል::
ስለሆነም የፊታችን መስከረም 21/2018 ዓ.ም የሚከበረውን የግሸን ደብረ ከርቤ ዓመታዊ ክብረ በዓል ለማክበር ከተለየዩ የሃገራችን ክፍሎች የምትመጡ የበዓሉ ታዳሚዎችና ቱሪስቶች ፋሽስቱ የብልፅግና አገዛዝ ከላይ በጠቀስናቸው ምክንያቶች አካባቢውን ወቅት ጠብቆና ሆን ብሎ በሁሉም አቅጣጫ ጦርነት ስለቀሰቀሰበት ተገቢውን ጥንቃቄ እንድታደርጉ ስንል መልዕክታችንን እናስተላልፋለን::
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!
አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ
መስከረም 11/2018 ዓ.ም
ውድ አማራዊያን ከግንባር መረጃዎቻችን ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️
የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
አፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴወድሮስ ዕዝ ቀኝ ጌታ ዮፍታሔ ንጉሴ ክ/ጦር ኢንጅነር ክበር ተመስገን ብርጌድ በግዳጅ ቀጠና የጨረቃ ላይ!!
ውድ አማራዊያን ከግንባር መረጃዎቻችን ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️
የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
ብዙወቻችንን ከምንገምተው በላይ ህዝብ ያውቀናል። ዘመኑ የፈጠረው የዲጅታል ሚዲያ ከበረሃማ የገጠር መንደሮች እስከ ባህር ማዶ ድረስ የአማራን የህልውና ትግል በተመለከተ ያለዉ የመረዳት ተቀራራቢነት የሚደንቅ ነው።
እያንዳንዱ የፋኖ አመራር የሚናገረውን ንግግር፣ የየዕለት ጀብዱወችን ሳይቀር የገጠር እናቶች ያውቃሉ። እንደምናሸንፍም እርግጠኛ ናቸው። ያለ በቂ የፖለቲካ ስራ ይህን የመሰለ የህዝብ ግንዛቤ ማግኘት እድለኛነት ነው። የሚቀረው የቤት ስራ የእኛ ነው። ይህ ህዝብ ድርጅት ይፈልጋል። በአለት ላይ የቆመ አቃፊ ድርጅት።
በዚህ ጉዳይ የሚደረግ ንግግርም ሆነ የሚሰጥ መግለጫ ሳይሆን ውጤት ይጠበቃል። በተግባር አንድ እንድንሆን በፅኑ ይፈልጋል። የተወጠረ ትዕቢት፣ ነገን ያለ ማዬት ዳፍንታምነት፣ ከሰራዊት እና ከህዝብ ፍላጎት ይልቅ ለራስ እና ለቡድኖች ፍላጎት ቅድሚያ መስጠት ሊያጠቁን የማይገቡ በሽታወች ናቸው። እነኝህን ተቋቁሞ ለፋኖ አንድነት የማይሰራ ቢኖር የአማራን ህዝብ እየታገለው እንጅ እየታገለለት እንዳልሆነ ይታወቅ።
የከፈልነው መስዋዕትነት፣ ያደረግነው ተጋድሎ፣ የፃፍነው ደማቅ ታሪክ፣ የከበበን የህዝብ ፍቅር በድል ይታጀብ ዘንድ አንድነት ቀዳሚው ተግባር ነው። በዚህ ትግል ውስጥ የድርሻውን እየተወጣ ያለው ሁሉ በትግሉ እጣፋንታ ላይ በልኩ የመወሰን መብት አለው። አንዳችን የበለጥን ሌላኛችን ያነስን አይደለንም። ትግሉን የመሸከም ትከሻ ያለውን ሰው መግፋትም ሆነ ራስን ማስቀደም በየቀኑ በሚወድቁት ታጋዮቻችን ደም ላይ መቀለድ ነው። ኮር ሊደርሽፑ በአስተማማኝ ሁኔታ ይፈጠር ዘንድ ቅንነት እና ቁርጠኝነት ያስፈልጋል።
ታሪክ በቆሻሻ ገፆቹ እንዳያሰፍረን እንጠንቀቅ!
አስረስ ማረ ዳምጤ
ከአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ማዕከላዊ ኮማንድ
ውድ አማራዊያን ከግንባር መረጃዎቻችን ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️
የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
#በመንግስት የታገቱት፣ በግዳጅ ወደ ወታደራዊ ማሰልጠኛ ተጋዙ‼️
ከሰሞኑ በአዲስ አበባ እና ሌሎች ከተሞች ሲታፈሱ የነበሩ ወጣቶች የ10ኛ ክፍል የሀሰት ማስረጃ ዶክመንት እየተሰራላቸው ወደ ወታደራዊ ማሰልጠኛ ካምፕ መጓጓዝ መጀመራቸው ታወቀ።
የፋሽስቱ ንግስና ወንበርን ለማፅናት የሚሞቱ ነፍሳት በየከተማው እየታፈኑ ነው።
መረጃዎች ምንጭ ፎኖተ አማራ ሚዲያ
ውድ አማራዊያን ከግንባር መረጃዎቻችን ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️
የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ ዋና ሰብሳቢ አርበኛ ዘመነ ካሴ ስለ አዲስ ትውልድ! አዲስ አስተሳሰብ! አዲስ ተስፋ!
ውድ አማራዊያን ከግንባር መረጃዎቻችን ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️
የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
መልዕክተ እሁድ
እነሆ ቅንነት ! ቅንነት ! ቅንነት !
-
የፋኖ ትግል አንድ ወሳኝ ምዕራፍ ላይ ነው። የአደረጃጀት አንድነት በህልውናው የሽምቅ ትግል ውስጥ የመጨረሻው ባይሆንም ወሳኝ የትግል ምዕራፍ ነው። በተለይ ፖለቲካቸን ከከረመበት የበቀለኝነት ልምምድ አንጻር ለጋራ አላማ በቅንነት መተባበር አዲሳችን ሊሆን ይችላል። ሆኖም አዲስ ትውልድ ነንና አዲስ አስተሳሰብ ያሻናል። የአዲሱ ትውልድ ገዢ አስተሳሰብ ከሆኑት አንዱ የሆነው ቅንነት ነባሩን ብልሹ የፖለቲካ ባህል የሚነቅልና አዲሱን የሚተክል እንደመሆኑ ለብዙዎች ፈታኝ ነው። ጉዳዩን በመጠኑ ለማብራራት ያህል፤
ከፖለቲካ ሀልዮቶች ውስጥ አንዱ [Relational Theory] ነው። በዚህ ትወራ ወይም ሀልዮት ውስጥ ፖለቲካዊ መችሎት [ political toleration ] አንዱ እና ዋናው የፖለቲካ ሂደት አካል ነው። በዚህ ሂደት አብሮነት [ togetherness ] ቋሚ ቁምነገር ሲሆን ለአብሮነት የሚከፈል ዋጋ በሁሉም መስፈሪያ ልክ እና ተገቢ እንደሆነ ይወሳል። ይህ አብሮነት የሚፀናው ደግሞ የፖለቲካ ሂደቱ ተዋናይ በሆኑ የአብሮነቱ አስተባባሪ እና ድልድዮች ሳይበገሩ ለመቻቻል መፍቀድ [ unwavered Will to tolerate ] ሲችሉ ነው። ይህ የማይናወጥ መቻቻል የሚኖረው ደጋግሞ ይቅር ለመባባል እና ለመቀባበል የሚሆን ማህበረ-ባህላዊ ወረት ይፈጠራል ነው፡፡ ማህበራዊ ባህላዊ ወረቱም ይህን ፖለቲካዊ ጉዳይ ዕሴት እንዲሆን በሚያስለው መልኩ ያሳድገዋል።
መቻቻል የሚኖረው ሁለቱ ተገናኝ አካላት በመሀላቸው ላለው ግንኙነት ተጣጣሚ በሆነ መልኩ ቁርጠኛ ሆነው ድርድር እና መግባባትን ቀጣይነት ባለው መልኩ ሲፈፅሙት ነው፡፡ ከዚህ ባለፈ ህዝብ ለመንግሥት ለወትሮው ተገዢ መሆን እንዳለበት ጆን ራውልስ ሳይቀር ይናገራል፡፡ ሆኖሞ ይኸው ፈላስፋው ራውልስ እንዳለው አንድ ቡድን የ SELF-PRESERVATION ጥያቄ ካለው ለየትኛውም ለስጋት ለዳረገው አካል INTOLERANT መሆን ይገባዋል፡፡ ይህን ጉዳይ በተመለከተ ፑፐር በሰፊው አስቀምጧታል፡፡ የሀሳቡ ዋነኛ መልዕክት ፦ መቻቻልን እና ስምሙነትን የማያውቅ " Intolerant " አካልና እንቅስቃሴ ለምክንያት እና ህግ ተገዢ ባለመሆኑ ገደብ የለሽ ትዕግስት ማሳየት መልሶ ቻይ እና አብሮነት አክባሪ ማህበርን እና ዕሴቱን የሚያጠፋ መሆኑ ታውቆ ከመደበኛ ወንጀል ባልተለየ መልኩ ሊወገዝ፣ ሊሳደድ እና እርምጃ ሊወሰድበት ይገባል፤ ይለናል፡፡
በጓድ አርበኛ ዘመነ በኩል ለቅንነት መስዋዕትነት እንክፈል የሚለው ጥሪ " ሌላን " በመቀበል የምናጣው ካለ ለማጣት ቁርጠኛ ከመሆን ባሻገር ቅንነትን የሚያጠፋ አካል ካለም ይህንን መልካም ዕሴት ለመጠበቅ የሚያስፈልገውን ሁሉ ማድረግን ይጠይቃል።
ቅንነት የአዲሱ ትውልድ ፍልስፍና ከሆነ ፍልስፍናው የአዲስ ስልጣኔ ብስራቱ መሠረት መሆኑ አይቀሬ ነው። ይህን ስልጣኔ ለመጠበቅ ደግሞ የዘመኑን ሞራሊቲንም አደጋ ላይ ጥለን ሳይቀር አዲሱን የላቀ የሞራል ልዕልና በመላበስ የሚከብደውን ለማድረግ ዝግጁነትን ይጠይቃል።
የያዝነው ትግል ረጂም ፖለቲካዊ ሂደት ውስጥ መስጠት/መቀበል፣ መስማማት/ማፍረስ፣ መቀባበል/መገፋፋት፣ መቻቻል/ መጠላለፍ እንደሚኖርበት ይታወቃል፤ ይጠበቃልም። ሆኖም አማራዊ ወንድማማችነት ላይ የቆመው ትግላችን ጥብቅ ውስጣዊ አብሮነትን በጸና መሠረት ላይ ለማቆም የጸና እና ተጣጣሚ መቻቻል ሊኖርበት የግድ ነው። እንደ አማራ ወንድማማችነት/ እህትማማችነት የብሔር ግንባታው ዋነኛ ማህበራዊ ገጽታ ነው። የፖለቲካ አሰላለፍ ልዩነቶችን ማቃለል መፍትሔ አይደለም ይልቁን ልዩነቶችን በአማራነት እውነት ውስጥ የትግል መሪ ስብስቦችን ውሳኔ የመስጠት ሉአላዊነት አስከብሮ መፈጸም ይገባል።
📌 ቅንነት በአማራ የፖለቲካ መዝገበ ቃላት ውስጥ መቻቻልን ተክቶ ጥቅም ላይ የሚውል የአዲሱ ትውልድ አብሮነትን የማሰቢያ መንገድ ነው።
አማራነት ያሸንፋል !
አዲስ ትውልድ! አዲስ አስተሳሰብ! አዲስ ተስፋ!
ዳዊት መሀሪ
11/ዐ1/2018 ዓ.ም
ውድ አማራዊያን ከግንባር መረጃዎቻችን ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️
የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
#የድል_ዜና‼️
የቀኝ አዝማች ስሜነህ ደስታ ብርጌድ አናብስቶች ዛሬም ጠላትን ድባቅ መተዉታል ‼️
የአፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ ጎጃም አገዉ ምድር ክ/ጦር የቀኝ አዝማች ስሜነህ ደስታ ብርጌድ 4ተኛ (ንስር) ሻለቃ ሱርታ መገንጠያ ላይ ጠላትን ዱቄት አድርገዉታል።
የአመኔዉ አገዛዝ ሰራዊት በአንድ አቅጣጫ ከምላጭ ተራራ በመነሳት ወደ ሱርታ መገንጠያ ሲንቀሳቀስ በሌላ አቅጣጫ ከሰከላ በመነሳት ወደ ሱርታ መገንጠያ በማቅናት ላይ እያለ የቀኝ አዝማች ስሜነህ ደስታ ብርጌድ ንስር ሻለቃ ደፈጣ በመያዝ ጠላት ላይ ሰባዊና ቁሳዊ ኪሳራ አድርሰዉበታል።
በዚህም መሰረት
_5 የጠላት ሃይል ወደ ላይኛዉ ሲላክ
_ከ12 በላይ ቁስልኛ ሲሆን
_1 ፓትሮል በቆንጆዎቹ ተመቶ ከጥቅም ዉጭ ሲሆን
_1 ሌላ ፓትሮል ተመቶ በኦራል ተጎቶ ተወስድል
በተጨማሪ የአመኔዉ አገዛዝ ሬን ኮት፣ኮዳ፣ወታደራዊ ሻንጣዉን ጥሎ የፈረጠጠ ሲሆን የቀኝ አዝማች ስሜነህ ደስታ ልጆች ልቡ በአፉ እስኪወጣ አስፈርጠዉ አንቢሲ መገንጠያ ድረስ አድርሰዉታል
ጀብደኛዉ ክፍለ ጦር ጎጃም አገዉ ምድር ክ/ጦር‼️
11/ዐ1/2018 ዓ.ም
ውድ አማራዊያን ከግንባር መረጃዎቻችን ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️
የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
