ፍኖተ-አማራ ሚዲያ (Finote Amhara Media)
Открыть в Telegram
የተመሠረተው የአማራን ሕዝብ ለማንቃት፣ ለማደራጀት እና ለማስተባበር ነው። የአማራ ሕዝብን ✅ ፖለቲካዊ ✅ ማህበራዊ ✅ ኢኮኖሚያዊ ታሪካዊ ጥያቄዎችን ለማሰማት እና የአማራን ሕዝብ በማንቃት ሰፊውን ሕዝብ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ይሰራል። ወደዱም ጠሉም የኃላ ታሪካችን በእኛ እጅ ይፃፋል። አማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ( አፋብን)
Больше4 489
Подписчики
+3524 часа
+997 дней
+94030 дней
Архив постов
ከአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዘለቀ ዕዝ የዳግማዊ ቴዎድሮስ ፭ኛ ኮር ከዞዝ አምባ ንጉሱ ክፍለጦር የተሰጠ መግለጫ‼️
" ክፉዎች ፥ እንዲህ አይደሉም ፥ ነገር ግን ነፋስ ጠርጎ እንደሚወስደዉ ትቢያ ናቸዉ ። "
የአማራ ህዝብ የህልዉና ተጋድሎ ከተጀመረ እነሆ ብዙ ዓመታትን እንዳስቆጠረ የአደባባይ ሀቅ ነው። በእነዚህ የህልውና ተጋድሎ ዓመታትም በጠላት በጠላት ላይ ድንቅ የተጋድሎ ዉጤትን እያስመዘገብን እዚህ ደርሰናል ።
በእነዚህ ረጅም የህልዉና ተጋድሎ ዓመታትም በጠላት ላይ ከፍተኛ ድልን እየተቀዳጀን ቢሆንም የብዓዴን መንፈስ የተጠናወታቸዉ እና ግብራቸዉና ስሪታቸዉ ህዉኃት የሆነ የጭቃ ዉስጥ እሾሆች እና የብዓዴን የግብር ልጆች የአማራን ህዝብ የህልዉና ተጋድሎ ወደ ነጻነት ጎዳና እንዳይደርስ የስርዓቱን ተልዕኮ ተቀብለዉ እያስፈጸሙ ያሉ እና ትግላችን እንደ ግመል ሽንት ወደ ኃላ የሚጎትቱ የተማሩ መሃይምናኖች እና ቡድኖች እንዳሉም የተከበረዉ የትግሉ ባለቤት ህዝባችን እንዲሁም ሰፊዉ የአማራ ህዝብ የህልዉና ታጋይ የሚያዉቀዉ መራራ እዉነታ ነዉ ።
ይህን ስንልም በምክንያትና በማስረጃ መሆኑን ሰፊዉ የአማራ ህዝብ የህልዉና ታጋይ፣ ሰፊዉ የአማራ ህዝብ እና የህልዉና ትግሉ ደጋፊዎች እንዲያዉቅልን እንፈልጋለን !!!
⭕ ራሱን የአፋህድ ጎንደር ጠቅላይ ግዛት ዕዝ የእቴጌ ጣይቱ ክፍለጦር ነኝ የሚለው ደካማው የብዓዴን ቡድን የዞዝአምባ ንጉሱ ክፍለጦር ገና በብርጌድ ደረጃ ሳለ ጀምሮ በቀጠናው ላይ ተገዳዳሪ የወገን ኃይል እንዳይፈጠር የናደዉ ብርጌድ አባላትን ሲገድል፣ ሲያሳድድ እና ሲበትን ኖሯል።
ይህ አልሳካለት ብሎ ናደዉ ብርጌድ በአማራ ፋኖ በጎንደር አርበኛ ባየ ቀናዉ ሲመራዉ በነበረዉ ተቋም ከሌሎች ሁለት ብርጌዶች ማለትም አግንቸዉ ቢተዋ ብርጌድ እና ነጻነት ብርጌድ ጋር ሆኖ የክፍለጦር የመሆን ጥያቄ ጠይቆ በአማራ ፋኖ በጎንደር የስራ አመራር ተገምግሞ ባለዉ የሰዉ ኃይል ፣ የቡድን መሳሪያ እና የግዳጅ አፈጻጸም የክፍለጦርነት ጥያቄዉ ተቀባይነት አግኝቶ ሐምሌ 10/2016 ዓ/ም ተመስርቷል ።
ነገር ግን ይህ ኃይል በክፍለጦር ደረጃ ማደጉ ምቾት የነሳቸዉ የአፋህድ ወፋፍህዴኑ እና የብዓዴን የግብር ልጅ የሆነዉ ቡድን የቀደመ ግብሩን ማቆም ቀርቶ አባብሶ ቀጥሎበታል ።
ትናንት ሻለቃ አስቻለው ደሴን እና ሻለቃ ቅዱስ ደሴን ለግብር አባቱ ብዓዴን አሳልፎ የሰጠዉ ይህ መሰሪ ቡድን ዛሬም በግብር የአሳምነዉ ጽጌ ፣ የአስቻለዉ ደሴ ፣ የቅዱስ ደሴ እና የዉባንተ አባተ ልጆችን ከብዓዴን በባሰ መልኩ እንቁ የአማራ ህዝብ የቁርጥ ቀን ልጆችን ቀርጥፎ እየበላ ይገኛል ።
በዚህም መሰረት በዚህ ሰዉ በላ ቡድን የተበሉ ጓዶቻችን
1) የጸዳዉ ቸኮል የተሰዋ ፦ የተመታበት ቦታ መልዛ ኒቋራ
2 ) አድኖ ቢምር የተሰዋ ፦ የተመታበት ቦታ መልዛ ኒቋራ
3 ) እያያዉ ቢምር ቁስለኛ ፦ የቆሰለበት ቦታ መልዛ ኒቋራ
4 ) አብርሃም ኃይሌ ቁስለኛ ፦ የቆሰለበት ቦታ መልዛ ሰላማያ
5 ) አድኖ አስምር ቁስለኛ ፦ የቆሰለበት ቦታ መልዛ ሰላማያ
6 ) ሞገሴ ቁስለኛ ፦ የቆሰለበት ቦታ መልዛ ሰላማያ
7 ) እሸቴ ግዛቱ የተሰዋ የዞዝ አምባ ንጉሱ ክ/ጦር ፋይናንስ ዘርፍ ኃላፊ የነበረ ፦ የተመታበት ቦታ መልዛ ሰላማያ
8 ) ይርሴ ቁስለኛ ፦ የቆሰለበት ቦታ መልዛ ሰላማያ
9 ) ንጋት ማሩ የተሰዋ ፦ የተመታበት ቦታ መልዛ ሰላማያ
10 ) ንጉስ መልካሙ የተሰዋ ፦ የተመታበት ቦታ መልዛ ሰላማያ
እነዚህ ከላይ ስማቸዉን የዘረዘርናቸዉ የአማራ ህዝብ የቁርጥ ቀን ልጆች በተሾመ አበባዉ የሚመራዉ የጣይቱ ክፍለጦር በመሪዉ ተሾመ አበባዉ ትዕዛዝና መሪነት የቆሰሉ እና የተሰዉ ወንድሞቻችን ናቸዉ ።
ከዚህ በፊት ለትግሉ መጠበቅና ለአንድነት ካለን ደካማ ጎን የተነሳ የወንድሞቻችን ሞትና ቁስል ለመደበቅ ሞክረን ነበር ። ነገር ግን ይባስ ብሎ ሌባን እያጸዳን ነዉ ብሎ በህዝብ ግንኙነታቸዉ በኩል መግለጫ አዉጥተዉ በቁስላችን ላይ እንጨት ሰደዱብን ።
ስለዚህ ከዛሬዋ ዕለት ጀምሮ በዚህ መሰሪና ሰዉ በላ ቡድን ላይ የማያዳግም የበቀል በትር እንደምናሳርፍ መላዉ ህዝባችን እና የህልዉና ታጋዩ እንዲያዉቅልን እንፈልጋለን !!!
በተጨማሪም በዚህ ተቋም ወይም ክፍለጦር ስር ያላችሁ እንቁ ታጋዮች የዚህ መሰሪ ቡድን አጋር እንዳትሆኑ እናሳስባለን !!!
በመጨረሻም የተሰዉ ወንድሞቻችን ነፍሳቸዉን በአርያም ያሳርፍልን 💔🙏
ክብር ለትግሉ ሰማዕታት !
ኅልዉናችን በተባበረ አምሓራዊ ክንዳችን !!!
©አፋብኃ ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዘለቀ ዕዝ የዳ/ቴ/፭ኛ ኮር የዞዝ አምባ ንጉሱ ክፍለ ጦር
11/ዐ1/2018 ዓ.ም
ውድ አማራዊያን ከግንባር መረጃዎቻችን ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️
የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
ጥያቄ ነው ለትግሉ ደጋፊዎቸና ለታጋዮች!!
ብዙ ሰዎች:- ከመሪ በላይ ህግ እና ደንብ ያስፈልጋል።ተቋም የሚመሰረተው "በህግና ደንብ ነው" … ይላሉ
ግን
አብንን ጨምሮ ብዙ ተቋማት " ጥሩ፣በጣም ጥሩ፣እጅግ በጣም ጥሩ"…የሚባል ህግና ደንብ ነበራቸው።
ግን እነዚህ ተቋማትና "ያረቀቁት ህግና ደንብ አላሰራቸውም፣ተቋሙንም ከመፍረስ አልታደገውም፣የጋራ አላማ እንዲኖራቸው አላደረጋቸውም"!…
ከህግና ደንብ በላይ ለአንደ ተቋም የሚያስፈልገው "መሪ ነው"…ታማኝ መሪ…ለቆመበት አላማ የሚሞት መሪ…ተቋማትንን ህግና ደንብ እያረቀቀ፣መሪዎችን እያሰለጠነ የሚፈጥር መሪ፣ህዝብን የሚያዳምጥ መሪ፣የሚያደራጅ መሪ፣በትግሉ ላይ እውቀት ያለው መሪ ነው!! እንጂ
የወረቀት ዶሴ አደለም የሚያስፈልገው።እንዲያውም በትጥቅ ትግል ውስጥ ህግና ደንብ ብዙም አስፈላጊ አደለም።ይህ የፖርቲ ትግል አደለም በህግና ደንብ፣በአብላጫ ድምፅ የምትወስነው።
በትጥቅ ትግል ውስጥ ሁሌ እየተወያዬህ ትወስናለህ እንጂ ፣ህግና ደንንብ እያገላበጥቅ አትወስንም
እና
ለዚህ ትግል የሚያስፈልገን መሪዎች!…እንጂ ዶሴ አደለም
ያ ማለት በፍፁም ህግና ደንብ አያስፈልግም ማለት አደለም
ትግሉን በአለት ላይ እንጂ በአሸዋ ላይ እንዲመሰረት አንፈቅድም።
ዳዊት ተመስገን ከትግል ሚዳ
ውድ አማራዊያን ከግንባር መረጃዎቻችን ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️
የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
እንግዲህ ምን ይባላል ያው አይዟችሁ !
ለማንኛውም ጎርጎራ ላይ ለሊቱን ነው አሉ አረጋ ተርፋለች ወንድሙ ተለይቷቸዋል። ሰሞኑን እነ አጅሬ ባለስልጣናት እና ካድሬ ላይ አተኩረዋል!
ግርማ ከበደ ቻው ዝርዝር መረጃዎችን ይዘን እንመለሳለን
ውድ አማራዊያን ከግንባር መረጃዎቻችን ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️
የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
+4
#የብልፅግና_ሴራና_ውድቀት‼️
👉 በሀገረ ማርያምን ከሰም ወርዳ በጎርፎ ታዳጊ ከታማ የህዝብ ንብረት የሆነውን የማህበራት ንብረት ማሥቀመጫና መከዘኛ የሆነውን ድርጂት እንዲሁም የቀበሌውን ቢሮ በፋኖ 2 አመት ሙሉ ሳይሰበርና ሳይነካ ተከብሮ የኖረ ሲሆን የብርሃኑ አራዊት ሰራዊት የለመደውን የአማራን ንብረትና ህዝብ የማጥፋትና የማውደም ዘመቻውን አካሂዶበታል።
👉እንደምትመለከቱትም ይህ የህዝብ ንብረት አራዊት ሰራዊት የብልፅግና አሸከሮች በካምፕነት በመጠቀም የነበረውን ንብረት በመዝረፍ የተረፈውን በመሰባበርና በማቃጠል ከፍተኛ የህዝብ ንብረት ውድመት ደርሶበታል።ይህ የጥፋት ቡድን አካባቢውን በመዝረፍ ሴቶች ህፃናትን በመድፈርና ወጣቶችን በማፈስ ከአካባቢው ለቆ ወጥቷል።
💪ድል ለሰፊው አማራ ህዝብ
👉ነፃነታችን በተባበረ ክንዳችን💪
የሀይለማርያም ማሞ ክፍለጦር ሚዲያ ክፍል
11/ዐ1/2018 ዓ.ም
ውድ አማራዊያን ከግንባር መረጃዎቻችን ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️
የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
የብልፅግና ስርዓት የኃይማኖት አባቶችንና የሀገር ሽማግሎችን አወጣጥቶ በመላክ የልመና ተማፅኖ ጠየቀ!
፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨
አፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴወድሮስ ዕዝ 5ኛ ክ/ጦር የራስ ቢተወደድ መንገሻ አቲከም የነበልባሉ የገረመው ወንዳውክ ብርጌድን በገ/ማርያም ከተማ ላይ መሽጎ የተቀመጠው የአብይ አህመድ ወንበር አስጠባቂ የብልፅግና ስርዓት አስፈፃሚ የወረዳ አመራር ነኝ ባዮች የሀይማኖት አባቶችንና የሀገር ሽማግሎችን በማውጣጣት የልመና ተማፅኖን ጠይቋል።
የብልፅግና ስርዓት አስፈፃሚ የሚሊሻ አባላት ወይም አመራር ሲሞት ከተለያዩ ማህበራዊ እሴቶች እየተገለልነ ስለሆነ ይህን የሚያደርጉ ደግሞ የኃይማኖት አባቱ ወይም የሀገር ሽማግሌ ስለሆናችሁ ፋኖን ለምናችሁ ከማህበረሰባችን ጋር የምንኖርበትን መንገድ ፍጠሩልን ተብለው እንደተላኩ ለሽምግልና የመጡ አባቶች ተናግረዋል።
የሀይማኖት አባቶች እንዳሉት አሁን ላይ ለመኖር የተቸገርንበት የተለያዩ ሰበባሰበብችን እየፈለጉ እየተሰቃየን ነው ብለዋል።
መሰረተ ልማት ያቋረጠ ፋኖ ነው፣ የእኛ ወገን ሲሰዋ ስርዓተ ቃብርና ቁረባን ወይም ፍታት እንዳይካሔድ የፋኖ እጅ አለበት ፣ትምህርት እንዳይከፈት ክልከላ ያደረገ ፋኖ በመሆኑ እናንተ የሀገር ሽማግሎችና የሀይማኖት አባቶች ደግሞ ሆን ብላችሁ ለፋኖ ሽፋን እየሰጣቸሁ ነው እየተባለን ስለሆነ ራሳችንን ለማዳን ችግሩ አልገባን ብሎ ሳይሆን ወንድሞቻችን አግኝትን እንመለስ በሚል እንጅ ትምህርት ይከፈት ብንል እንኳ ልጆቻችን ማንን አምነን ነው የምንልክ መፍትሔ እናገኛለን ብለንም አይደለም የመጣነው ነገር ግን ካልሔዳችሁ ከእናንተ ላይ እርምጃ እንወስዳለን እየተባልን ተፅዕኖው ስለበዛብን ነው የመጣን ብለዋል።
የሀገር ሽማግሎችንና የሀይማኖት አባቶችን ተቀብለው ያወያዩ የአፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጣና ቴወድሮስ ዕዝ ወታደራዊ አዛዥ ሻለቃ የኔአለም ዘለቀ እንዳሉት እኛ ወደ ትግል የገባንበት ስልጣን ፈልገን ሳይሆን አማራ በሚል መለዮ በየተኛውም የሀገረችን አካባቢዎች አማራ የሆነ በሙሉ ጅምላ ጭፍጨፋ፣መፈናቀል መኖር የለብህም ተብሎ ታውጆ ከንፈር መጠን ዝም ብለን አለፈነዋል ያም አለበቃው ሲል ከቤታችን መጦ ትጥቅ ፍቱ ሲል ነው አማራ የህለውና ትግል የጀመረውና ፋኖ የህዝብ ልጅ ነው የተጀመሩ መሰረተ ልማቶችን እንዳይደናቀፉ ትኩረት ሰጥቶ እየሰራ ነው፤የባንዳን ከማህበረሰቡ እሴት ባህል ማስወጣቱ መቀጠል አለበት ባንዳ እናት አባቱን ወንድም ጓደኛውን የካደ ስለሆነ ጀግናው የቋሪት ማህበረሰብ ይህንን የባህል እሴቱን አጠናክሮ ለባንዳ ምንም አይነት ርህራሔ እንዳይኖረው ጠንከረ ያለ መልዕክት አስተላልፈዋል።
የነበልባሉ ገረመው ወንዳውክ ብርጌድ ወታደራዊ አስተዳድር አርበኛ ሽታየ አስታጥቄ እንዳሉት ብልፅግና የተለያየ አጀንዳ በመፍጠር ትግሉን ለመቀልበስ ቢሞክርም ላንጨረስ ያልጀመርነው ትግል ስላልሆነ በተፅኖ ለሽምግልና ተልካችሁ የመጣችሁ አባቶቻችን ጠላት ትርፍ እንደማያገኝ ያውቀዋል፤ ምክንያቱም ምድር ላይ ያለውን እውነታ ጠንቅቆ ያውቃል፤ ትምህርት ይጀመር ቢባል እንኳ ማስተማሪያ ክፍሎች የወታደር ካምፕ አድርጎ እና በድሮንና በተለያዩ ከባድ መሳሪያዎች አፈራርሶ እንዴት ትምህርት ማስተማር ይችላል፤ብልፅግና የለመደውን የውሸት ፖሮፖጋንዳ ለመንዛት በመሆኑ ማህበረሰባችን ጠላት በተለያየ ጊዜ አጀንዳ እየቀረፀ ማህበረሰባችንን ወዥምብር እንዳይፈጥር የጠላት አጀንዳ ተሸካሚ እንዳይሆን መጠንቀቅ ይገባል ሲሉ ተናግርዋል መረጃውን ያደረሰን የነበልባሉ ገረመው ወንዳውክ ብርጌድ ተወካይ ህዝብ ግንኙነት ፋኖ በላይ ሞገስ ነው።
(መስከረም11 /01/2018ዓ.ም)
፲/አ ኢ/ር ዘመኑ አማረ
የ5ኛ ክ/ጦር ህዝብ ግንኙነት ሀላፊ
ውድ አማራዊያን ከግንባር መረጃዎቻችን ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️
የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ኮማንዶ አባል የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዕዝ ዋና ስብሳቢ ሀብቴ ወልዴ ትችላለህ ገና ብዙህ ድሎችን እንጠብቃለን በርታልን ውድ ወንድማችን!!
ውድ አማራዊያን ከግንባር መረጃዎቻችን ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️
የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
+3
ይህ ትውልድ ባላደራ ነው።
በአማራነታቸው ብቻ የግፍን ፅዋ እልፍ ወገኖቻችን ቀምሰዋል።ዛሬ ግን በብላሽ የሚሞት አማራ የለም። እልፍ ገደሉን እልፍ ሁነን ሰልጥነን፤ታጥቀን፤ተደራጅተን የገደሉንን ጉሮሯቸውን አንቀል በዕሳት አሎሎ እየገረፍናቸው ነው።
እንደራጃለን
እንሰለጥናለን
እንታጠቃለን
ውድ አማራዊያን ከግንባር መረጃዎቻችን ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️
የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
የመደመር መንግሥት የሚባለውን መፅሀፍ ማንበብ ሳይሆን ሉባንጃ እጣን የመሳሰሉትን እናሽግበታለን ።
የመደመር ፈጠራ ፍልስፍና የተረዳው አማራው ወደ ማይቀረው የትግል ጉዞው ከፍ ብሎ እያመጣ ነው።
ውድ አማራዊያን ከግንባር መረጃዎቻችን ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️
የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
በውጭ ሀገር የሚኖሩ የአማራ አንቂዎች አቶ ክርስቲያን ታደለ በአስቸኳይ የጨረር ህክምና እንዲያገኙና ጉዳያቸው ትኩረት እንዲሰጣቸው ጠየቁ::
በውጭ ሀገር የሚኖሩ የአማራ ፖለቲካዊ አንቂዎች ከሁለት ዓመታት በላይ ለሆነ ጊዜ በእርስ ላይ ለሚገኙትና በጠና የተባሉትን የፓርላማ አባሉን አቶ ክርስቲያን ታደለ አስቸኳይ የህክምና ትኩረት እንዲሰጣቸው ጠይቀዋል።
“ለትክክለኛ ዴሞክራሲ ያቀረበው ጥሪና ጠቅላይ ሚኒስትር አቢይ ከስልጣን እንዲነሳ መጠየቁ ለኢ-ፍትሃዊ እስር ዳርጎታል” ሲሉ እስሩን ተቃውመዋል፡፡
“በሚረብሽ መልኩ፣ አቶ ክርስቲያን ትልቅ ቀዶ ጥገና ካደረገ ከሰዓታት በኋላ ወደ እስርቤት እንዲመለስ ተደርጓል።
ከጠበቃቸውና ቤተሰቦቻቸው የወጡ የቅርብ ጊዜ ሪፖርቶች እንደሚያመላክቱት ከሆነ አቶ ክርስቲያን ቀዶ ጥገናውን ተከትሎ በከባድ የጤና ችግር ውስጥ ይገኛሉ ሲሉም በፅሑፋቸው አስፍረዋል፡፡
አቶ ክርስቲያን፣ “በቂ የጤና ክብካቤ ተነፍጎታል” ያሉት እነዚሁ አካለት፣ “አስፈላጊ ምግብ አያገኝም፣ ለማገገም የሚጠቅመው የህክምና ክትትል እንዳያደርግ ተከልክሏል” ነው ያሉት፡፡
“የእስር ቤቱ አስተዳዳሪዎች ምግቡንና የህክምና ቁሳቁሶችን በተመለከተ ጥብቅ ውሳኔዎችን በማሳለፋቸው ሁኔታዎች ተባብሰዋል” በማለትም አጋልጠዋል፡፡
ይህን ተከትሎ ለዓለማቀፍ ማህበረሰብ፣ የሰብዓዊ ተቋማት፣ መገናኛ ብዙሃንና የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ባደረጉት ጥሪ፣ ለአቶ ክርስቲያን ታደለ አስቸኳይ የህክምና ትኩረት እንዲሰጠውና የኢትዮጵያን መንግስት ድርጊት እንዲወገዝ አሳስበዋል፡፡
“የፓርላማ አባልና ፖለቲከኛ ክርስቲያን ታደለን አሳሳቢ የጤና ሁኔታ ትኩረት ይሰጠው” ሲሉ ለዓለም ማህበረሰብ አባላት በጻፉት ደብዳቤ አስፍረው፣ “አቶ ክርስቲያን በአሁኑ ወቅት ህይወቱን ለአደጋ በሚያጋልጥና መሰረታዊ የሰብዓዊ መብቶችን በሚጥስ ሁኔታ ታስሮ ይገኛል” ብለዋል፡፡
የቀድሞ የፌዴራል ህግ አውጭና የተቃዋሚ ፖርቲ መሪ የነበረው አቶ ክርስቲያን በመንግስት፣ በተለይ በአቢይ አህመድ አስተዳደር ለሚፈጸሙ በደሎች ድምፅ ሆኖ ቆይቷል ሲሉም በደብዳቤያቸው ጠቅሰዋል፡፡
በመሆኑም፣ ዓለማቀፉ ማህበረሰብ፣ አቶ ክርስቲያን በሀገር ውስጥ ማግኘት የማይቻለውን የጨረር ህክምና ጨምሮ የህክምና ጉዳያቸው ትኩረት እንዲሰጠው አስቸኳይ እርምጃ እንድትወስዱ እንጠይቃለን ብለዋል፡፡
“ቤተሰቦቻቸው ፈጣን ጣልቃ ገብነት ከሌለ አደጋው ስለሚጨምር ለእርዳታ ተደጋጋሚ ጥያቄ አቅርበዋል” ነው ያሉት፡፡
ይህ ሁኔታ በኢትዮጵያ የፖለቲካ እስረኞች ህክምና እንደሚከለከሉ ሰንሰለት መኖሩን የሚያሳይ አስደንጋጭ ክስተት ነው” ያሉት እኝሁ አንቂዎች፣ ይህ “በሀገሪቱ የሰብዓዊ መብትና ክብር አሳሳቢ ደረጃ ላይ መድረሱን የሚያሳይ ነው” ሲሉ ተችተዋል፡፡
ከእንደዚህ አይነት ፍትህ የጎደለው አሰራር መቆም ቅድሚያ የምንሰጠው ጉዳይ ሲሆን፣ እንደ ክርስቲያን አይነቶቹን አደጋ ውስጥ የጣሉትን ተጠያቂ ማድረግ ይገባል ሲሉም አቋማቸውን አሳውቀዋል፡፡
በመሆኑም የሰብዓዊ ተቋማትን፣ መገናኛ ብዙሃንን፣ የሰብዓዊ መብት ተሟጋቾች የኢትዮጵያ መንግስትን እንዲያወግዙና አቶ ክርስቲያን ከእስር እንዲለቀቁና የህክምና አገልግሎት እንዳያገኙ ለማድረግ በምናደርገው እንቅስቃሴ እንድትቀላቀሉን እንጠይቃለን የሚል ጥሪ አቅርበዋል።
የአቶ ክርስቲያን ጉዳይ የአንድ ግለሰብ ጉዳይ ብቻ ሳይሆን በኢትዮጵያ ለፍትህ፣ ለግልፅነትና ለሰብዓዊ መብት መከበር ሰፊ ትግል እንደሚጠይቅ የሚያንጸባር ነውም ብለዋል፡፡
መንግስት የተጣለበትን የዜጎች ደህንነት የመጠበቅ ኃላፊነት በአግባቡ እንዲወጣ በተደጋጋሚ በማሳሰብ የሚታወቁት አቶ ክርስቲያን ታደለ፣ የዜጎች ደህንነት ማረጋገጥ አለመቻሉን በግልጽ በማስረዳት ጠቅላይ ሚኒስቴር አቢይ አሕመድ ስልጣናቸውን እንዲለቁ ጭምር ፓርላማ ላይ መጠየቃቸው በመንግስት በኩል ቁጣን ቀስቅሶ ነበር፡፡
የዜጎችን ሰብዓዊ መብቶች ጥሰት በተመለከተ በመንግስት ላይ ይስተዋላሉ የሚሏቸውን ክፍተቶች ነቅሰው ለመንግስት በማስረዳት ማስተካከያ እንዲደረግ ፓርላማ ላይ አስደናቂ ንግግር በማድረግ የሚታወቁት አቶ ክርስቲያን፣ ለእስር ከተዳረጉ ሁለት ዓመት ከአንድ ወር ሆኗቸዋል፡፡
አቶ ክርስርቲያን በፖሊስ ቁጥጥር ሥር ዋሉ ከተባሉ በኋላ በአዋሽ አርባ እስር ቤት ባሉበት ከእስር በፊት የነበረው ጤንነታቸውን አጥተው ለአንጀት ድርቀት በሽታ ተዳርገው ቀዶ ጥገና አድርገዋል ሲሉ ቤተሰቦቻቸው ከአንድ ዓመት በፊት ለሚዲያዎች አሳውቀው ነበር፡፡
አቶ ክርስቲያን አዋሽ አርባ ማረሚያ ቤት በነበሩበት ወቅት አደረባቸው በተባለ ህመም ወደ አዲስ አበባ ለህክምና ተወስደው ነበር፣ ግን አብረዋቸው የነበሩ ጸጥታ አካላት ህክምና ሲደረግ ገብተን እናያለን በማለታቸውና ይህን ደግሞ የህክምና ሕግ የማይፈቅደው በመሆኑ በወቅቱ ባለመታከማቸው ህመሙ ጠንቶባቸው በኋላ ቀዶ ህክምና ለማድረግ ተገደዋል ሲሉም ቤተሰቦቻቸው በወቅቱ መግለጻቸው ይታወሳል፡፡
የቀዶ ጥገና ህክምና አደረጉ ከተባለ በኋላም፣ ክትትል ለማድረግ ማረሚያ ቤት ከልክሏቸዋል ሲሉ ቤተሰቦቻቸውና ጠበቃቸው አቶ ሰለሞን ገዛኸኝ ከዓመት በፊት ለሚዲያዎች መናገራቸው፣ በኋላም አቶ ክርስቲያን የህክምና ክትትል እንዲያደርጉ ፈቃድ አገኙ መባላቸው አይዘነጋም፡፡
ይህ በእንዲህ እያለ በየጊዜው እየተራዘመ ያለውን የፍርድ ቤት ጉዳያቸውን እየተከታተሉ ሁለት ዓመት ከአንድ ወር ካስቆጠሩ በኋላም፣ ከሳምንታት በፊት በአዲስ አበባ መቅረዝ ሆስፒታል ለሁለተኛ ጊዜ የቀዶ ጥገና ህክምና ማድጋቸውን ቤተሰቦቻቸው ጭምር ለቦርከና መግለጻቸው ይታወሳል፡፡
በሽብር ወንጀል የተከሰሱት አቶ ክርስቲያን የፍርድ ቤት ጉዳያቸውም ለጥቅምት 10 ቀን 2018 ዓ/ም ቀጠሮ የተያዘለት ሲሆን፣ ቤተሰቦቻቸው እንደሚሉት አቶ ክርስቲያ ለሁለተኛ ጊዜ የቀዶ ጥገና ህክምና ካደረጉ በኋም በጠና ታመዋል፡፡
ይህን ተከትሎም የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ድርጅቶች እንዲጎበኟቸው፣ የተሻለ ህክምና እንዲያደርጉና ፍትህ እንዲሰጣቸው ቤተሰቦቻቸውና ፓርቲዎች እየተጠየቁ ሲሆን፣ በውጭ ሀገር የሚገኙት የአማራ ማህበረሰብ አንቂዎችም በሰሞንኛው ማሳሰቢያቸው ተመሳሳይ ጥያቄ አቅርበዋል፡፡
ውድ አማራዊያን ከግንባር መረጃዎቻችን ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️
የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
የሀዘን መግልጫ
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ በአርበኛ ፋኖ ማሙሽ በላይ ዜና እረፍት የተሰማውን ከባድ ሀዘን መግለፅ ይወዳል።
አርበኛ ማሙሽ በላይ ከአባታቸው ከአቶ በላይ ፈለቀ እና ከእናታቸው ከወ/ሮ ይርገዱ ሽመልስ በ1968 ዓ/ም በመርሀ ቤቴ አውራጃ ደራ ወረዳ ጉንደ መስቀል ከተማ ተወልደው እድሜያቸው ለትምህርት ሲደርስ ወደ ት/ቤት በመግባት እስከ 10ኛ ክፍል ከተማሩ በኋላ ትምህርታቸውን በማቋረጥ የግል ስራቸውን ሲሰሩ ቆይተዋል።
ከዚያም በሰሜን ኢትዮጵያ በተቀሰቀሰው ጦርነት ከአሸባሪው አብይ አህመድ የውንብድና ስርዓት ጎን በመቆም ከጠላት ጋር አንገት ለአንገት ተናንቆ ሲዋጉ ከቆዩ በኋላ የሰሜኑ ጦርነት ማክተሙን ተከትሎ በአማራ ህዝብ ላይ ስር የሰደደ ጥላቻ የነበረው የአብይ አህመድ የብልጽግና ስርዓት ወደ ዘብጥያ በማውረድ ከባድ ግፍና መከራ አደረሰበት::
ከረጅም ስቃይና መከራ በኋላ ከእስር ቤት የተለቀቀው አርበኛ ፋኖ ማሙሽ የስርዓቱን ስር የሰደደ ውንብድና ጠንቅቆ በመረዳቱ የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ የፍቃዱ በላይ ክፍለጦርን በመቀላቀል ወደ ትግሉ ተቀላቀለ።
ክ/ጦሩን ከተቀላቀለ በኋላ አርበኛው በተለያዩ የስራ መደቦች በፅናት ክ/ጦሩን እያገለገለ የህዝብ ችግሮችን እየፈታ እያለ ባጋጠመው ህመም ምክንያት ተገቢው ህክምና ሲደረግለት ቆይቶ መስከረም 10/01/2018 ዓ/ም ከዚህ ዓለም መሰናበቱ ተከትሎ የተሰማንን ሀዘን በመግለጽ ለመላ ቤተሰቦቹ የትግል አጋሮቹና ወዳጆቹ መጽናናትን እንመኛለን!!!
መረጃውን ያደረሰን የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ በፍቃዱ በላይ ክ/ጦር ራፖርተር ነው
" ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን"
አፋብኃ ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ
የህዝብ ግንኙነት ዜና ክፍል
መስከረም 11/2018 ዓ.
ውድ አማራዊያን ከግንባር መረጃዎቻችን ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️
የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
እንኳን ደስ አላችሁ ለውድ አማራዊያን በሙሉ ፡፡
ዛሬ መስከረም 10 ቀን 2018 ዓ.ም “የመዳኛ መሳሪያችንን አንድነትን እና ህብረትን እንታጠቅ! አይናችንንም እንደንስር ጥላት ላይ እንትከል በሚል መሪ ቃል የዓለም አቀፍ የአማራ ማህበራት ህብረት ተመስርቷል፡፡
“ድር ቢያብር አንበሳ ያስር” የሚባለው የሕብረትንና አንድነትን ፋይዳ ጠቋሚ ነው።
የአማራ ማህበራት ህብረት ከመመስረቱ በፊት ባደረጋቸው የዳሰሳ ጥናት መሰረት ሁሉን አቀፍ የአማራ ሞትን፣ መሰደድን፣
መዋረድን እና መናቅን የሚያመጡ የተናጠል መንገዶችን ዘግቶ ኃይልን በጋራ በመጎናፀፍ አማራውን ከችግር በላይ ማድረግ የአማራው ወቅታዊና አንገብጋቢ ጉዳዩ ነው፡፡
የአማራ ፋኖ አማራን ለማዳን አንድኛ ሕይወቱን እየገበረ የሚያደርገው ትግል ከፍተኛ ውጤት እያስመዘገበ ቢሆንም የአማራ ህዝብ፣ መላው ኢትዮጵያውያን ብሎም የአለም ህዝብ የሚጠብቀው የድል ጊዜ እየተራዘመ ይገኛል፡፡
ይህ የድል ጊዜ መራዘም ለህዝባቸው መሰዋዕት የሚሆኑ ጀግኖችን እየጨመረ ሲሆን አንዳንዶችም ተስፋ እየቆረጡ ከአማራ ስነልቦና እና ከፋኖነት ባህሪ ውጪ ለጥላት እጅ በመስጠት በቁማቸው ራሳቸውን ገድለው አማራነትን የማዋረድ ተግባር ላይ እንዲገቡ እያደረገ ይገኛል፡፡
ጥላት የማይቀረው ድል እንደሚመጣ ስለሚያውቅ አማራን ማጠፋት የሚለውን አላማ ለማሳካት የአማራን ትውልድ
ከትምህርት ማዕድ እንዲርቅ፣ አዛውንትና ታማሚዎች ህክምና እንዳያገኙ እያደረገ፣ ልጃገረዶቻችንን እየደፈረ የስነልቦና ገደላ
እያደረገ፣ ባለሀብቶቻችንን እያደኸዬ፣ ባህላችንን እያጠፋ፣ እምነታችንን እያመነመነ ችግርንና ሞትን እንድንለማመደው እያደረገን ይገኛል፡፡
የድላችን መራዘም ዋና ምክንያተ አንድነት እና ህብረት ማጣት፣ አለመናበብ፣ የከንቱ ጩኸት መበርከት፣ ድርጅታዊ አሰራር
አለመከተል፣ በአንድ ማዕቀፍ ሆኖ እና ለሥርአት ተገዢ ሆኖ አለመስራት እንደሆነ ግምገማው ያሳያል፡፡
አለም አቀፍ ህብረቱ ይህን ችግር ለመፍታት እንዲቻል በአለም ዙሪያ ያሉ 20 ማህበራትን በአንድነት በማሰባሰብ አማራ አንድ አይሆንም የሚለውን የጥላትን ምኞት ክንቱ ሊያደርግ የአማራውን ስጋት ሊቀርፍ በአንድነት ትልቅ ማህበር መስርቷል።
ህብረቱ ማንኛውም የአማራን ደህንነት የሚፈልግ አካል ሁሉ በአንድነት እና በህብረት ተሰባስቦ መስራት በፅኑ የሚያምን በመሆኑ ከማንኛውም በአማራ ሥም የተሰባሰቡ ማህበራት ጋር በጋራ ለመስራት ዝግጁ ነው፡፡
እንሰባሰብ!!
እንደራጅ !!
በመሆኑም የአማራን ጉዳይ የያዛችሁ ወገኖች በሙሉ ከዚህ ቀድም የተፈጠረ መነቃቀፍ ካለ ስለ አማራ ህዝብ ስትሉ ትታችሁ፣ለብቻዬ ሠርቼ ውጤታማ እሆናለሁ የምትሉ ውጤታማ እንዳልሆንን ተረድታችሁ፣ ትርምሱ እና አሉባልታው አስቀይሟችሁ የተደበቃችሁ የሚታረዱ ወገኖቻችኑን አስባችሁ፣ በማሕበራዊ ሚዲያ ወገንን በመስደብ የጀገናችሁ የሚመስላችሁ ባህሪያችሁን አርማችሁ በህብረት እንድንሰራ እና መላው አማራ በአንድነት እንደንብ ተነስቶ ጥላቱን በአጭር ጊዜ ድል እንዲያደርግ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን።
መስከረም 20 ቀን 2025
ዓለም አቀፍ የአማራ ማህበራት ህበረት
ውድ አማራዊያን ከግንባር መረጃዎቻችን ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️
የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
+3
ነበልባሎቹ የማረጉ ተማረ ልጆች እንደከዚህ ቀደሙ ሁሉ ከፍ ብለዉ ለመብረር 🦅 እንደ ንስር ታድሰዉ እየመጡ ነው።
አማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ)
ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ
ግዙፉ ላስታ አሳመነዉ ፅጌ ኮር
ውድ አማራዊያን ከግንባር መረጃዎቻችን ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️
የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
Repost from ፍኖተ-አማራ ሚዲያ (Finote Amhara Media)
+1
ይሄን ሰራዊት ይዞ እኮ ነው በጣም ደነፋችሁ ያለ 😂 የen*ጭ*ቅ ልጅ 😂🤣
አይ ገለቴ አልቀርብሽም
ውድ አማራዊያ ቻናላችን የእለት ከዕለት የትግሉን እንቅስቃሴ በመከታተል ከግንባር እየሰራች ትገኛለች። ይወዳጁን!!
ለመላው አማራ ተደራሽ እንዲሆን ቻናላችን ጆይንና ሸር ያድርጉ!
👇 👇👇👇👇
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
"ወደድንም ጠላንም የአማራ አንገቱ አንድ ነው" አማራ የተደቀነበትን የሕልውና አደጋ ቀድመው የተረዱት ደጃዝማች ፀሀዩ እንቁስላሴ
የጣሊያን የአምስት አመት ወረራ ሶስት ታናናሽ ወንድሞቻቸውን ደጃዝማች ክፍሌ እንቁ ሥላሴ፣ ቀኛዝማች ታደሰ እንቁስላሴ እና ደጃዝማች ወርቁ እንቁሥላሴ በመያዝ በዱል በገደሉ የጠላትን ጦር ረፍት ያሳጡ አርበኛ ናቸው።
በልማትና በአስተዳደር ስራቸው የተመሠከረላቸውና አንቱ የተባሉ ናቸው። የጎጃም እንደራሴ ሆነው ጎጃምን ባስተዳደሩበት ወቅት የደብረ ማርቆስ ከተማ የውስጥ ለውስጥ መንገዶች ያሰሩትና የደብረማርቆስ ከተማ ልዩ ምልክት የሆነውን የንጉሥ ተክለ ሃይማኖትን አደባባይ ያስገነቡት ደጃዝማች ፀሀዩ እንቁስላሴ ናቸው። በወቅቱ ለገበያም ለምንም የሚመጣውን ባላገር እያስተባበሩና አብረው ድንጋይ እየተሸከሙ ያሰሩት የንጉስ ተክለሀይማኖት አደባባይ አሁን ድረስ የከተማው ድምቀትና ልዩ ምልክት ሆኗል። በደብረማርቆስ የመጀመሪያውን ባንክ በመክፈት ያስጀመሩትም እኚሁ ደጃዝማች ፀሐዩ እንቁ ሥላሴ ናቸው።
አርበኛው ደጃዝማች ፀሐዩ እንቁ ሥላሴ ፋሽስት ጥሊያን ከተባረረ ከዓመታት በኋላ የተማሩ የአማራ ወጣቶችን ወደ ቤታቸው ጠርተው በአማራው ላይ የተደቀነውን የኅልውና አደጋ በሚመለከት አወያይተዋቸው ነበር።
«እንዳያችሁት ፋሽስት ጥሊያን ፊት ለፊትና በጀሌዎቹ አማካኝነት አገሩ ድረስ ወጥቶ ቤቱን ያቃጠለው፤ የዘረፈው፤ የገደለው፤ ባገሩ እንዳይኖር ያሰደደው በብዛት አማራውን ነው። ይህ ጠባሳ በቀላሉ የሚጠፋ አይደለም። እንደሚመስለኝ ከእንግዲህ በኋላም ማንም ቢመጣም የሚገድለውና ጠላት የሚያደርገው አማራውን ነው፤ አማራ ዛሬ ካልተደራጀ ወደፊት የሚገድለው ጠላቱ ብዙ ነው። ለይቶ የሸዋ፣ የጎንደር፣ የጎጃም ፤ የሳይንት አይልም፡፡ እኛም ወደድንም ጠላንም የአማራው አንገት አንድ ነው። እናንተ ምን ታስባላችሁ?»
ብለው ሁሉም ያልበቁትን አስተያየት በጥያቄ መልክ እንዳነሱላቸው አቶ ብርሀኑ አስረስ «የታሕሳስ ግርግርና መዘዙ. . .ማን ይናገር የነበረ. . .» በሚል ርዕስ ለአንባቢ ባቀረቡት መፅሐፍ ገልፀዋል።
እንዲህ ብለው ከተናገሩ ከጥቂት አመታት በኋላና ደርግ ስልጣን ከያዘ በኋላ እሳቸውንና ወንድሞቻቸውን ለማፈን ከተንቀሳቀሰው ሰራዊት ጋር ብርቱ ውጊያ አድርገው በመጨረሻ በቀረቻቸው አንድ ጥይት ራሳቸውን አጥፍተው የክብር መስዋዕትነትን ተቀብለዋል።
በዚህ የተበሳጨው የደርግ ሰራዊት ሬሳቸውን በትውልድ ቀያቸው በመርሀቤቴና ሰላሌ እንዲጎተት አድርጎል። ሶስት ወንድሞቻቸው በደርግ እጅ ወድቀው ተረሽነዋል።
በእኚህ አማራ የተደቀነበትን የሕልውና አደጋ ቀድመው በተረዱ አርበኛ ስም ፋኖ ምንም አይነት አደረጃጀት አለመሰየሙ የሚገርም ነው።
ውድ አማራዊያን ከግንባር መረጃዎቻችን ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️
የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
