ፍኖተ- አማራ ሚዲያ (Finote- Amhara ) Midea
Открыть в Telegram
የተመሠረተው የአማራን ሕዝብ ለማንቃት፣ ለማደራጀት እና ለማስተባበር ነው። የአማራ ሕዝብን ✅ ፖለቲካዊ ✅ ማህበራዊ ✅ ኢኮኖሚያዊ ታሪካዊ ጥያቄዎችን ለማሰማት እና የአማራን ሕዝብ በማንቃት ሰፊውን ሕዝብ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ይሰራል። ወደዱም ጠሉም የኃላ ታሪካችን በእኛ እጅ ይፃፋል። አማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ( አፋብን)
Больше2 923
Подписчики
+3224 часа
+3727 дней
+36630 дней
Архив постов
በታሪክ ውስጥ አንዳንድ አጋጣሚዎች ይመጣሉ፤ ብዙዎች ሁኔታዎችን በዝምታና በፍርሃት በሚታዘቡበት፣ ማንም በየሰፈሩ መደራጀትና እጁን ማንሳት ባልደፈረበት በዚያ ፈታኝ ወቅት ነበር የነፃነት ጥሪ የታሰበው።
የአማራ ልጅ ፋኖ የአፋብን ሸዋ ጠቅላይ ግዛት አሳምነው 5ኛ ዕዝ ምክትል ወታደራዊ አዛዥ አርበኛ ኢሳያስ ደመቀ! የዛሬ ስምንት ዓመት፣ መንገዱ በስጋትና በችግር በተከበበበት ቅጽበት፣ ቁርጠኝነቱን በመያዝ እስከ ጎንደር መተማ ድረስ ዘለቀ።
እዚያ በርሃ ላይ ከጀግኖቹ ወንድሞቹ ጋር በመቀላቀል፣ በአራቱም ማዕዘን ለተበተኑትና ዛሬ ድምፃቸው ተተጠብቆ ለማይሰማው በርካታ የአማራ ልጆች መከታና ድምፅ በመሆን ሸዋን ወከለ።
ይህ ታሪካዊ ጉዞና ውሳኔ፣ የአማራ የመኖርና የነፃነት ህልውና እንዲረጋገጥ ከተደረጉት የትግል ምዕራፎች መካከል አንዱና ዋነኛው ሲሆን፣ አርበኛ ኢሳያስ ደመቀ በዚያ ታሪክ ውስጥ የአንበሳውን ድርሻ በመውሰድ ስሙን በወርቅ ቀለም ጽፏል።"
"ዛሬም ቢሆን ያ የፅናትና የጀግንነት ጉዞ አልቆመም። የትግሉ መሪ፣ የነፃነት አርማና የአማራ ልጅ ፋኖ ድምቀት ከሆኑት ውስጥ አንዱ የሆነው አርበኛ ኢሳያስ ደመቀ በርታልን!!
አዲስና ወቅታዊ መረጃዎችን ያገኙበታል ይህንን ፊስቡክ ይወዳጁት!! Dave Amhara
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
+3
#እኛ አማራዎች ነን፤ #ማንንም አንነካም፤ደፍራችሁ መጣችሁ ከነካችሁን ግን አንፋታችሁም፤ ለምን በፍፁም መሸነፍን ተፈጥሮ አትፈቅድልንም ሙሉን አሁንም ቴሌግራም ላይ ታገኙታላችሁ ሊንኩን ንኩት https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk ። Dave Amhara
