Eps natural
Открыть в Telegram
✨ Join our channel now to access comprehensive notes, worksheets, and essential study materials that will help you ace your natural science exams! Don’t miss out on the best resources for your success—click here and start learning today! 📚🌿
Больше238
Подписчики
Нет данных24 часа
+37 дней
+430 день
Архив постов
238
Advanced Worldwide English Book እጅጉን ጠቃሚ የ English Entrance Exam Almost 90% በሚባል ደረጃ እዚህ መፅሀፍ ላይ ካለ Content አያልፍም።
📚ይህ መፅሀፍ በብዙ ተማሪዎች የተመሰከረለት ነው። ከዚህ በፊት English ጥሩ ውጤት ያመጡ ተማሪዎች በተደጋጋሚ Advanced አጋዥ መፅሀፍን ተጠቅሜያለው ሲሉ ሰምታቹ ይሆናል።
እነሆ ለእናንተ ይጠቅም ዘንድ Bright አቅርባላቹሀለች መልካም ዝግጅት✌️
⭐Bright Minds Bright Futures
🚀TELEGRAM ▍ 📹 YOUTUBE
JOIN: @BrightAcademy9_12✅
JOIN: @BrightAcademy9_12✅
238
Repost from Entrance Tricks
ብዙዎቻችሁ 2017 ን መርጣችኋል ። የሰራችሁት የ2017 ን ብቻ መሆኑን ያሳያል ። ጥያቄውን አውቀን ነው የጠይቅናቹ ሁሌም እንደምንለው ከ2014-2017 ያሉት ይበቋችኋል ። በጣም አልሰራችሁም ከተባለ የ2016 እና 2017 መስራት ግድ ነው ። እኛ ደግሞ ትንሽ ባደረግነው ጥናት ያልተለመዱ የሚባሉ ጥያቄዎች በብዛት ከማካተት አንፃር ።
1. የ2011
2. የ2014
3.የ2008
4.የ2002
5.የ2009
እነዚህ አመቶች almost በሁሉም ትምህርት ትንሽ ጠንከር የሚሉ በዛ ያሉ ጥያቄዎችን ይዘዉ አስተውለናል ። በድጋሚ ከ2014-2017 ያለው ከበቂ በላይ ነው ። ችግሩ ዞሩ ቢመጣ እንዳትረሱ ለምሳሌ በአራቱም አመት Quadratic equation root sum and product መቷል ። ሞዴል ላይ አይታችሁት ግን የፈተና ክፍል ውስጥ formulaውን ብትረሱትስ ። ለዚህ ነው ደጋግመን ይሄ ሳምንት አዕምሯችሁ ላይ ያልተቀመጠ የሚያጠራጥር ነገርን በደንብ ጨርሱ ወይም ያዙ የምንለው ።
238
Notice:
The IT exam is tomorrow. It’s still unknown whether we will take it alongside English or Maths, so it’s best to prepare as if it will be with the English exam.
238
Repost from Entrance Tricks
📕 2018 Natural Science Related Chapters For Entrance Exam
📮በትምህርት ሚኒስትር መረጃ መሠረት የተዘጋጀ
©Entrance Tricks
@entrance_tricks
@entrance_tricks
238
To change your password, in the username section enter your admission number, then enter 1234 as your password. After that, set your new password.
Please make sure you remember your new password, as you might need it to log in to your account during the exam (not confirmed). If you forget it, it will be hard for the school to reset your password.
238
If you haven't already, don't forget to change your password.
And make sure to remember the new password.
238
For anyone who hasn’t been able to access the website provided by the Ethiopian Education Bureau, here is the correct link: http://mock3.ethernet.edu.et/
238
Repost from 𝗔𝗟𝗟 𝗜𝗡 𝗢𝗡𝗘
Officially Natutal Science በመጀመሪያ ሶስት ዙሮች እንደሚፈተን ይፋ ሆኗል💫ሙሉ ዘገባውን [NBC Ethiopia]
👇👇👇
https://youtu.be/RVeD0NhAPTE?si=HYSMzW3CClOJwsZD
⎙ㅤ ⌲ 🔕
ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ ᵘⁿᵐᵘᵗᵉ
Уже доступно! Исследование Telegram 2025 — ключевые инсайты года 
