ru
Feedback
ETN Ecosystem™

ETN Ecosystem™

Открыть в Telegram

Channel @et_apps Bot @ET_Netsa_Airdrop_bot Official ETN Announcements All Ad Revenue and Star Reactions go to ETN Liquidity Pool. Proudly Ethiopian🇪🇹 Learn more about us here👇: https://www.linktr.ee/etneco

Больше
2 407
Подписчики
-224 часа
-67 дней
-5030 день

Загрузка данных...

Похожие каналы
Нет данных
Возникли проблемы? Пожалуйста, обновите страницу или обратитесь к нашему support-менеджеру .
Облако тегов
Нет данных
Возникли проблемы? Пожалуйста, обновите страницу или обратитесь к нашему support-менеджеру .
Входящие и исходящие упоминания
---
---
---
---
---
---
Привлечение подписчиков
июнь '26
июнь '26
+23
в 6 каналах
май '26
+69
в 4 каналах
Get PRO
апрель '26
+47
в 6 каналах
Get PRO
март '26
+18
в 2 каналах
Get PRO
февраль '26
+109
в 4 каналах
Get PRO
январь '26
+115
в 7 каналах
Get PRO
декабрь '25
+43
в 4 каналах
Get PRO
ноябрь '25
+18
в 3 каналах
Get PRO
октябрь '25
+18
в 0 каналах
Get PRO
сентябрь '25
+29
в 6 каналах
Get PRO
август '25
+71
в 8 каналах
Get PRO
июль '25
+67
в 8 каналах
Get PRO
июнь '25
+461
в 9 каналах
Get PRO
май '25
+178
в 12 каналах
Get PRO
апрель '25
+147
в 17 каналах
Get PRO
март '25
+574
в 13 каналах
Get PRO
февраль '25
+1 572
в 8 каналах
Get PRO
январь '25
+508
в 3 каналах
Дата
Привлечение подписчиков
Упоминания
Каналы
21 июня0
20 июня0
19 июня+1
18 июня+1
17 июня0
16 июня+2
15 июня+2
14 июня+3
13 июня+1
12 июня+2
11 июня+2
10 июня+1
09 июня0
08 июня+2
07 июня0
06 июня+1
05 июня+1
04 июня+1
03 июня0
02 июня+2
01 июня+1
Посты канала
THE INTERVIEW የተሰኘው ሰርክ ቅዳሜ የምናዘጋጀው ፕሮግራማችን ዛሬ ደግሞ @bon_trades ይዞላችሁ መቷል። ያሳለፋቸውን ውጣ ውረዶች፤ ያገኛቸውን እውቀቶች እና ስለትሬዲንግ ጠልቀን የምናወጋ
THE INTERVIEW የተሰኘው ሰርክ ቅዳሜ የምናዘጋጀው ፕሮግራማችን ዛሬ ደግሞ @bon_trades ይዞላችሁ መቷል። ያሳለፋቸውን ውጣ ውረዶች፤ ያገኛቸውን እውቀቶች እና ስለትሬዲንግ ጠልቀን የምናወጋበት ይሆናል። ሁላችሁም በቀጥታ መድረኩ ላይ ተገኝታችሁ ያሏችሁን ጥያቄዎች፤ አድናቆቶች፤ ሙግቶችም ሆኑ ማንኛውም ተያያዥ ሀሳቦች ማቅረብ የምትችሉ ይሆናል። Let's Go Guys. https://vt.tiktok.com/ZS9jce11cTUVu-5cJPl/

2
ቅዳሜ ጁን 20 2026 ዓም ከምሽቱ 3 ሰዓት ጀምሮ በቲክቶክ ገፃችን ላይ ያገኙናል። የዚህ ሳምንት የቅዳማ ምሽት እንግዳችን ወጣቱ እና በዚህ መስክ ጥሩ ስምን ለመገንባት እና በኢትዮጵያ የትሬዲንግ
ቅዳሜ ጁን 20 2026 ዓም ከምሽቱ 3 ሰዓት ጀምሮ በቲክቶክ ገፃችን ላይ ያገኙናል። የዚህ ሳምንት የቅዳማ ምሽት እንግዳችን ወጣቱ እና በዚህ መስክ ጥሩ ስምን ለመገንባት እና በኢትዮጵያ የትሬዲንግ ሴክተር እደገት ላይ አሻራውን ለማሳረፍ እየጣረ ያለውን ታዳጊ ትሬደር @BON_Trades ን ይሆናል። በእለቱ ያሏችሁን ጥያቄዎች: ሀሳብ አስተያየቶች በሙሉ ማቅረብ የምትችሉበትን አጋጣሚ የምንፈጥርላችሁ ሲሆን ከዚሁ ጋር ተያይዞም ከወዲሁ እንዲቀርቡላችሁ የምትፈልጓቸውን ጥያቄዎች በቲክቶክ ቪዲዮ በኮሜንት በኩል በማስቀመጥ በመድረኩ የምናካትትላችሁ የሚሆን ይሆናል።
108
3
#አጤሬራ_003 ፡ የትሬዲንግ 10ቱ ህግጋት እነዚህን 10 የትሬዲንግ ህግጋት ለራስህ ታምነህ፤ ፀንተህ፤ ተግሳፅህን ጠብቀህ በተከታታይ እየደጋገምክ ማድረግ ከቻልክ የትሬዲንግ ገነትህን በር ጭላንጭል
#አጤሬራ_003 ፡ የትሬዲንግ 10ቱ ህግጋት እነዚህን 10 የትሬዲንግ ህግጋት ለራስህ ታምነህ፤ ፀንተህ፤ ተግሳፅህን ጠብቀህ በተከታታይ እየደጋገምክ ማድረግ ከቻልክ የትሬዲንግ ገነትህን በር ጭላንጭል ታገኘዋለህ። ህግጋቱን በዚህ ቪዲዮ ተመልከቷቸው። 👉 https://www.tiktok.com/@ice_ethiopia/video/7652796590930857223 በዛውም ቪዲዮው ላይ ያሏችሁን ተጨማሪ ልንተገብራቸው ይገባሉ የምትሏቸውን ያልተገለፁ ወሳኝ ህግጋት በቪዲዮ ኮሜንት በኩል አጋሩን። ከፍተኛ ኦርጋኒክ ቁጥር ያለው ላይክ ያገኘው ዩዘር የ"ነጋድራሱ" ቅፅ 1 መፅሀፍ ተሸላሚ ይሆናል። Show some love my people. የሶሻል ሚዲያ ሊንኮቻችንን ለማግኘት እዚህ ጋር ይጫኑ።
151
4
እንዴት አመሻችሁ ጋይስ ፡ በዛሬው የላይቭ ፕሮግራማችን በትሬዲንግ እና በሚኖሩብን ፍርሀት እንዲሁም ይህንኑ ፍርሀት ከሚፈጥረው ኮርቲሶል የተሰኘ ሆርሞን ዙሪያ እንወያያለን። መድረኩን መቀላቀል የምትፈልጉ ልጆች ተቀላቀሉን። https://vt.tiktok.com/ZS9j5v2HqLxwh-Lo32X/
212
5
SEASON 3 IS HERE. 🔥🔥🔥 የአድዋ ጦርነትን እና ትሬዲንግን ምን አገናኛቸው??? በዚህ ቪዲዮ ስለሊውኪዲቲ ስዊፕ ፅንሰ ሀሳብ እና ሳይኮሎጂ የአድዋ ጦርነትን አናሎጂን በመጠቀም ለማስረዳት
SEASON 3 IS HERE. 🔥🔥🔥 የአድዋ ጦርነትን እና ትሬዲንግን ምን አገናኛቸው??? በዚህ ቪዲዮ ስለሊውኪዲቲ ስዊፕ ፅንሰ ሀሳብ እና ሳይኮሎጂ የአድዋ ጦርነትን አናሎጂን በመጠቀም ለማስረዳት ተሞክሯል። በእርግጥኝነት ሀሳቡን ከልቡ ያዳመጠው እጅጉን እንደሚማርበት እናምናለን። ይህ መሰል ቪዲዮዎች ይበልጥ እየተሰሩ ይለቀቁላችሁ ዘንድ መውደዳችሁን በላይኮቻችሁ እና በኮሜንቶቻችሁ አሳዩን። Lets go my people. 🔥🔥🔥 የፖስት ሊንክ፡ https://www.tiktok.com/@ice_ethiopia/video/7651669727818960144
229
6
የቅዳሜ ምሽት THE INTERVIEW የተሰኘ ፕሮግራማችን ትሬደር ሶፎኒያስን ከምሽቱ 3፡00 ጀምሮ ይዘንላችሁ እንቀርባለን። በቲክቶክ ላይቭ የቀጥታ መድረክ ላይ ተቀላቀሉን። https://vt.tikto+1
የቅዳሜ ምሽት THE INTERVIEW የተሰኘ ፕሮግራማችን ትሬደር ሶፎኒያስን ከምሽቱ 3፡00 ጀምሮ ይዘንላችሁ እንቀርባለን። በቲክቶክ ላይቭ የቀጥታ መድረክ ላይ ተቀላቀሉን። https://vt.tiktok.com/ZS9jkEvDCv6wD-2NK8m/ https://www.linktr.ee/negadrasfx
232
7
#THE_INTERVIEW #TRADER_SOFONIAS #JUNE_13 https://www.linktr.ee/negadrasfx
#THE_INTERVIEW #TRADER_SOFONIAS #JUNE_13 https://www.linktr.ee/negadrasfx
112
8
#S02E13 : ሰክሮ ትሬድ ማድረግ! እንቅልፍ ማጣት አዕምሯችንን ሽባ አድርጎ አካውንታችንን እንዴት ያጠፋዋል? (Bio-Hacking) ስኬታማ ትሬደር ማለት ሌሊት እንቅልፉን አጥቶ ቻርት የሚያይ አይ
#S02E13 : ሰክሮ ትሬድ ማድረግ! እንቅልፍ ማጣት አዕምሯችንን ሽባ አድርጎ አካውንታችንን እንዴት ያጠፋዋል? (Bio-Hacking) ስኬታማ ትሬደር ማለት ሌሊት እንቅልፉን አጥቶ ቻርት የሚያይ አይደለም። ስኬታማ ትሬደር ማለት አዕምሮውን እንደ ውድ ማሽን የሚንከባከብ እና በጠራ ሎጂክ የሚወስን ሰው ነው! እንቅልፍ በስርዓት አለመተኛት እንዴት 10 ቢራ ከጠጣ አእምሮ እንደማይለይ በዚህ ሳይንሳዊ ቪዲዮ ተመልከቱ። ቪዲዮዎቹ ከተመቿችሁ ራሱን የቻለ ፕሌሊስት ተዘጋጅቶላቸዋልና ሁሉንም ተመልከቷቸው። በእርግጠኝነት ብታተርፉበት እንጂ አያጎድልባችሁም። Show some love guys... lets go. 🔥 https://www.tiktok.com/@ice_ethiopia/video/7649043029952580885 በተረፈ አዲስ የፎሬክስ ተማሪም ከሆናችሁ የሳይኮሎጂ ትምህርቶቻችን ለማግኘት የምትፈልጉ ቤተሰቦች ሊንኮቻችን ከዚህ በታች ባለው የሊንክትሪ ሊንክ ማግኘት ትችላላችሁ። https://www.linktr.ee/negadrasfx
337
9
The future belongs to those who build, not those who wait. ETN is building the digital foundations Ethiopia deserves. (Which
The future belongs to those who build, not those who wait. ETN is building the digital foundations Ethiopia deserves. (Which means 'ነጻነት')
3 033
10
Season 2 is here. በናንተው ጥያቄ መሰረት አጫጭር እያደረገን የምናዘጋጅላችሁ ሌክቸር ቪዲዮዎች ሁለተኛ ሲዝን ጀምሯል። #S02E02 : የዓለማችን ትልቁ ጂኒየስ ማርኬት ውስጥ እንዴት ከሰረ?
Season 2 is here. በናንተው ጥያቄ መሰረት አጫጭር እያደረገን የምናዘጋጅላችሁ ሌክቸር ቪዲዮዎች ሁለተኛ ሲዝን ጀምሯል። #S02E02 : የዓለማችን ትልቁ ጂኒየስ ማርኬት ውስጥ እንዴት ከሰረ? (የአይዛክ ኒውተን አሳዛኝ የትሬዲንግ ታሪክ!) "ማርኬቱን ለማሸነፍ ጂኒየስ መሆን አያስፈልግም። ማርኬቱን ለማሸነፍ ራስን ማሸነፍ ብቻ በቂ ነው!" የአለም ጂኒየስ የሆነው ኒውተን ስሜቱን ስላልተቆጣጠረ ከሰረ። እናንተ ደግሞ ስሜታችሁን ከተቆጣጠራችሁ: ጂኒየስ ሳትሆኑ በሚሊዮን ዶላር ታተርፋላችሁ! ምርጫው የናንተ ነው! ይህ ቪዲዮ የእውቀት ልኬትና ልህቀት የትሬዲንግ ማማ ላይ እንደማያስቀምጥ በማስጠንቀቅ አዕምሮአችንም ላይ ልንሰራ ስለሚገባን ጉዳዮች በጥልቀት ያነሳል። የቪዲዮ ሊንክ ፡ https://www.tiktok.com/@ice_ethiopia/video/7647978988693949717 በትሬዲንግ ሳይኮሎጂ ኢትዮጵያዊነት ላይ ታኮ የተዘጋጀውን "ነጋድራሱ" የተሰኘ መፅሀፍ ከዚህ በታች ባለው የቦታችን አድራሻ በኩል ማግኘት ትችላላችሁ። የሪፈራል አካሄድንም ስላለው በአንድ መፅሀፍ ሽያጭ 50 ብር የምታገኙበትን እድል አዘጋጅተንላቹሀል። https://t.me/thenegedrasbot
302
11
ይሄ ቪዲዮ በቻሌንጅ እና በሲግናል ለጦዛችሁ ቤተሰቦች ነው!!! #S01E27 : የ "ጉሩ" (Guru) ወጥመድ፡ የዩቲዩብ ትሬደሮችን እና ሲግናል (Signal) መከተል አዕምሯችንን ሽባ የሚያደርገው ለ
ይሄ ቪዲዮ በቻሌንጅ እና በሲግናል ለጦዛችሁ ቤተሰቦች ነው!!! #S01E27 : የ "ጉሩ" (Guru) ወጥመድ፡ የዩቲዩብ ትሬደሮችን እና ሲግናል (Signal) መከተል አዕምሯችንን ሽባ የሚያደርገው ለምንድን ነው? የራሳችሁን የቻርት ትንታኔ አድርጋችሁ ውሳኔ ላይ ከደረሳችሁ በኋላ، ቴሌግራም ወይም ዩቲዩብ ላይ አንድ "ታዋቂ ትሬደር" ተቃራኒውን ሲናገር ሰምታችሁ ፕላናችሁን ቀይራችሁ ታውቃላችሁ? የሱን ሀሳብ ሰምታችሁ ገብታችሁ، ማርኬቱ ግን መጀመሪያ እናንተ ባሰባችሁት መንገድ ሄዶ አምልጧችሁ ያውቃል? ችግሩ የእናንተ የትንታኔ አቅም አይደለም! ችግሩ አዕምሯችን በተፈጥሮው "Authority Bias"ና ማሰብን ለሌላ ሰው አሳልፎ በመስጠት እንዴት እንደሚጠለፍ የሚያሳይ አደገኛ የኒውሮ-ሳይንስ እውነታ ነው! በዚህ ቪዲዮ፣ ሲግናል መከተል አዕምሯችንን (የሎጂክ ክፍላችንን) ለምን ሽባ እንደሚያደርገው፣ እና የሌላውን ሰው "Entry" ኮፒ ብናደርግም የእሱን "ስነ-ልቦና" ኮፒ ማድረግ ስለማንችል ለምን እንደምንከስር በጥልቅ እንመረምራለን። አዕምሯችንን ከሶሻል ሚዲያ አዚም አውጥተን እንዴት የአስተሳሰብ ነጻነት መገንባት እንደምንችል አብረን እንማራለን! የቪዲዮ ሊንክ ፡ https://www.tiktok.com/@ice_ethiopia/video/7647978988693949717 ላይቭ ላይ ተቀላቅላችሁን ለመወያየት እና ለመማማር የምትፈልጉ ቤተሰቦች ደግሞ፡ https://vt.tiktok.com/ZS92VbNWKxsGk-Kw6Zu/ በትሬዲንግ ሳይኮሎጂ ኢትዮጵያዊነት ላይ ታኮ የተዘጋጀውን "ነጋድራሱ" የተሰኘ መፅሀፍ ከዚህ በታች ባለው የቦታችን አድራሻ በኩል ማግኘት ትችላላችሁ። የሪፈራል አካሄድንም ስላለው በአንድ መፅሀፍ ሽያጭ 50 ብር የምታገኙበትን እድል አዘጋጅተንላቹሀል። https://t.me/thenegedrasbot
294
12
ስንቶቻችሁ የትሬዲንግ ሳይኮሎጂ ወርሀዊ መፅሄት ኢትዮጵያውያን ቢኖረን ይመቻቹሀል? ምን ምን ነገራቶችስ በውስጡ ቢይዝ ትላላችሁ? Lets see ur comments.🙌 And show some love t
ስንቶቻችሁ የትሬዲንግ ሳይኮሎጂ ወርሀዊ መፅሄት ኢትዮጵያውያን ቢኖረን ይመቻቹሀል? ምን ምን ነገራቶችስ በውስጡ ቢይዝ ትላላችሁ? Lets see ur comments.🙌 And show some love too my Gs. 🔥 tiktok.com/@ice_ethiopia/video/7647880823689039122
245
13
ጀማሪዎች ስህተት የሚሰሩትም እዚህ ጋር ነው። ገበያው ውስጥ የሚገቡት በተሳሳተ አስተሳሰብ (Mindset) ነው። "ይህ Coin ሁሉንም ነገር ይለውጣል... መግዛት አለብኝ" ብለው ያስባሉ። ምንም ሳይረዱ ኢንቨስት ያደርጋሉ። ምንም ምርምር (Research) የለም። እውቀት የለም። በጩኸት (Hype) ብቻ ይነዳሉ። ከዚያም... ገንዘባቸውን ያጣሉ። እውነታው ግን ይሄ ነው፦ Crypto ትልቅ ዕድል ነው። ግን ደግሞ እጅግ ከፍተኛ ግምት የሚሰጥበት (Speculative) እና ዋጋው የሚቀዋዥበት (Volatile) ገበያ ነው። ዋጋዎች በፍጥነት ይለዋወጣሉ። ሁልጊዜም ቢሆን ለአንተ በሚመች መንገድ አይንቀሳቀሱም። Read the full article... 👇 Crypto As A New Class Asset
294
14
በዛሬው የቲክቶክ የላይቭ ቆይታችን የነጋድራሱን መፅሀፍ የምንተነትንበት ምሽት የሚሆን ሲሆን በመፅሀፉ የተነሱ ሀሳቦችን በጠለቀ መልኩ የምንመለከት ይሆናል። በመድረኩ የትሬዲንግ ጥያቄ እና መልስ በማድ
በዛሬው የቲክቶክ የላይቭ ቆይታችን የነጋድራሱን መፅሀፍ የምንተነትንበት ምሽት የሚሆን ሲሆን በመፅሀፉ የተነሱ ሀሳቦችን በጠለቀ መልኩ የምንመለከት ይሆናል። በመድረኩ የትሬዲንግ ጥያቄ እና መልስ በማድረግም ለሶስት ከፍተኛ መልስ መላሾች መፅሀፉን በነፃ የሚሰጥበት ይሆናል። https://vt.tiktok.com/ZS92mpup7cj11-PlpY7/
285
15
በዛሬው የቲክቶክ የላይቭ ቆይታችን የነጋድራሱን መፅሀፍ የምንተነትንበት ምሽት የሚሆን ሲሆን በመፅሀፉ የተነሱ ሀሳቦችን በጠለቀ መልኩ የምንመለከት ይሆናል። በመድረኩ የትሬዲንግ ጥያቄ እና መልስ በማድ
በዛሬው የቲክቶክ የላይቭ ቆይታችን የነጋድራሱን መፅሀፍ የምንተነትንበት ምሽት የሚሆን ሲሆን በመፅሀፉ የተነሱ ሀሳቦችን በጠለቀ መልኩ የምንመለከት ይሆናል። በመድረኩ የትሬዲንግ ጥያቄ እና መልስ በማድረግም ለሶስት ከፍተኛ መልስ መላሾች መፅሀፉን በነፃ የሚሰጥበት ይሆናል። https://vt.tiktok.com/ZS92fhvMfThyK-lfDp3/
266
16
ነጋድራሱ መፅሀፍ እስካሁን ባነበቧት ቤተሰቦቻችን ጥሩ የሆነ ተወዳጅነትን አግኝታለች። በተወሰነ መልኩ ምን ይዟል የሚለውን ለማሳያነት ያገለግል ዘንድ ከዚህ በታች በምታገኙት ቪዲዮ መልኩ አጫጭር ቪዲዮ
ነጋድራሱ መፅሀፍ እስካሁን ባነበቧት ቤተሰቦቻችን ጥሩ የሆነ ተወዳጅነትን አግኝታለች። በተወሰነ መልኩ ምን ይዟል የሚለውን ለማሳያነት ያገለግል ዘንድ ከዚህ በታች በምታገኙት ቪዲዮ መልኩ አጫጭር ቪዲዮዎችን በAudioBook መልኩ አቅርበንላቹሀል። የመፅሀፉን ይዘት እንዴት አገኛችሁት? እስቲ ሀሳብ እና አስተያየቶቻችሁን በኮሜንት በኩል አሳውቁን። ያልሰሙ ኢትዮጵያዊ ትሬደሮችም ስለመፅሀፉ ይሰሙ ዘንድ ላይክ ሼር፤ ኮሜንት እና ፎሎው ያላደረጋችሁም ፎሎው እያደረጋችሁ ፍቅርን እያሳያችሁ ቤተሰባዊ የውዴታ ግዴታችሁን ትወጡልን ዘንድ በትህትና ለመጠየቅ ወደድን። የቪዲዮ ሊንክ ፡ https://www.tiktok.com/@ice_ethiopia/video/7646836208747793684 መፅሀፉን ማግኘት ለምትፈልጉ ቤተሰቦች ከዚህ በታች በቀረበው ቦት በኩል መፅሀፉን ማግኘት የምትችሉ ይሆናል። @thenegedrasbot
164
17
እውነተኛ ትሬደርን ከውሸተኛው ጉሩ ኢትዮጵያ ውስጥ እንዴት እንለይ? የቲክቶክ ድራማ ወይስ ፕሮፌሽናል ትሬዲንግ መሆኑን የምንለይበት የትሬዲንግ አናሊስሶቻችን፤ ውጤቶቻችን እና በቀጥታ MT5 በሚገናኝበት አሰራር እኔ ያለ ትሬደር በማርኬት ብቃቱ ሳይሆን በቻርት ላይ ጦረኛነቱ የሚለይበት ዌብሳይት። ሁላችንም እንደኢትዮጵያዊ እጅጉን የሚጠቅም በተለይ ደግሞ ጀማሪ ትሬደሮች የሚገቡበትን የሀሰት ወጥመድ በመሰባበር እና ቲክቶክ ወይ ኢንስታ ፎሎው ሳይኖራቸው ግን ደግሞ ማርኬቱ ላይ ጀግና የሆኑ ኢትዮጵያዊ ያልተወራላቸው ትሬደሮችን ቦታ ለመስጠት ከነሱም ለመጠቀም የሚጠቅም አስገራሚ ድህረገፅ ነው። VOTWISE. Lets join the website ...ምንም ክፍያ የሌለው እንደምሆኑ መጠን ብዙዎቻችን የምንጠቀምበት እና በዋነኝነት ኢትዮጵያዊ ወጣቶችን ማበረታትም ስለሚሆንልን እየተመዘገባችሁ ዌብሳይቱን ተቀላቀሉ፤ ተሳተፉ፤ የሪፈራል አሰራርም ስላለው መጠቀም የምትችሉትን ተጠቀሙ ለማለት ወደድኩ። Show some love guys. https://votwise.com/ref/A0CD94B9
258
18
በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው 'ነጋድራሱ' የተሰኘው የመጀመሪያው አማርኛ የትሬዲንግ ሳይኮሎጂ መፅሀፍ ከአምስቱ ቅፆች የመጀመሪያው ለገበያ ውሏል። መፅሀፉን ማግኘት ለምትፈልጉ በተዘጋጀለት ቦት ከስር ባለው
በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው 'ነጋድራሱ' የተሰኘው የመጀመሪያው አማርኛ የትሬዲንግ ሳይኮሎጂ መፅሀፍ ከአምስቱ ቅፆች የመጀመሪያው ለገበያ ውሏል። መፅሀፉን ማግኘት ለምትፈልጉ በተዘጋጀለት ቦት ከስር ባለው ሊንክ ማግኘት ይችላሉ።🙌 @thenegedrasbot
274
19
Web 3.0 Pioneer ETN Ecosystem Hosts Africa’s First Trading Psychology Graduation ADDIS ABABA, ETHIOPIA — In a major milestone
Web 3.0 Pioneer ETN Ecosystem Hosts Africa’s First Trading Psychology Graduation ADDIS ABABA, ETHIOPIA — In a major milestone for Africa’s evolving digital financial sector, the ETN Ecosystem hosted a landmark graduation ceremony inside the capital, celebrating the first wave of graduates from its specialized Trading Psychology programs: NegadRas FX Academy (for foundational training) and the ICE Trading Psychology Academy (for advanced traders). The event, sponsored… https://ethio-tech.com/web-3-0-pioneer-etn-ecosystem-hosts-africas-first-trading-psychology-graduation/ #ethioቴክnews #EthioTechNews
240
20
🚀 ዓለማችን ላይ ታላቅ የገንዘብ አብዮት (Financial Revolution) እየተካሄደ ይገኛል! ባንኮችና ማዕከላዊ አካላት ብቻ የሚቆጣጠሩት የድሮው የገንዘብ ሥርዓት በዓይናችን ሥር እየተናወጠ ነ
🚀 ዓለማችን ላይ ታላቅ የገንዘብ አብዮት (Financial Revolution) እየተካሄደ ይገኛል! ባንኮችና ማዕከላዊ አካላት ብቻ የሚቆጣጠሩት የድሮው የገንዘብ ሥርዓት በዓይናችን ሥር እየተናወጠ ነው። በዚህ ታላቅ ለውጥ መሃል ደግሞ ቢትኮይን (Bitcoin) መጥቶ የጨዋታውን ሕግ ሙሉ በሙሉ እየቀየረው ይገኛል። እርስ በርሳቸው የማይተዋወቁና የማይተማመኑ እንግዳ ሰዎች፣ ያለምንም ባንክና መካከለኛ ደላላ በአንድ እውነት ላይ እኩል እንዲስማሙ የሚያደርግ አዲስ ዓለም ፈጥሯል። ወደፊትም ይህ ቴክኖሎጂ የገንዘብ፣ የባለቤትነት እና የኢንተርኔትን ትርጉም ይበልጥ ወደ ያልተማከለ (Decentralized) ሥርዓት በመቀየር ይዞት የሚመጣው ዕድል እጅግ ግዙፍ ነው። ታዲያ እኛስ ለዚህ ታላቅ የቴክኖሎጂና የገንዘብ ሽግግር ቀድመን ዝግጁ ነን? ይህንን ለውጥ በባዶ እጅ ከመጋፈጥ ይልቅ፣ በሚገባ ተረድተንና በምክንያት ተከታትለን የዕድሉ ተጠቃሚ እንድንሆን ለጀማሪዎች የሚሆን ተከታታይ የክሪፕቶ መማሪያ ጉዞ (Crypto Learning Journey) ጀምረን እነሆ የመጀመሪያውን ምዕራፍ (Season 1) አጠናቀናል! እስካሁን ባለው ጉዟችን ከክሪፕቶከረንሲ መሠረታዊ ሐሳብ ተነስተን ስለ ቢትኮይን ኔትወርክ፣ ስለ ሃሺንግ፣ ማይኒንግ እና ብሎክቼይን ውስጣዊ አሠራር 6 ምዕራፎችንና 14 ሰፋ ያሉ ትምህርቶችን በአንድነት ፈትሸናል። ወደፊት ደግሞ ስለ ዋሌቶች፣ ትሬዲንግ፣ ስማርት ኮንትራክቶችና ኦን-ቼይን አናሊሲስ ይበልጥ ወደ ተግባር የጠለቁ እጅግ ብዙ ነገሮችን እናያለን። ከአዝማሚያው (Hype) ጀርባ ያለውን እውነተኛ እውቀት ጨብጠን አብረን ለመራመድና ሙሉውን እንድታነቡት ዘንድ እየጋበዝናችሁ ከታች አያይዘንላችኋል፡፡ Season 1 Final & Teaser
2 764