ETN Ecosystem™
前往频道在 Telegram
Channel @et_apps Bot @ET_Netsa_Airdrop_bot Official ETN Announcements All Ad Revenue and Star Reactions go to ETN Liquidity Pool. Proudly Ethiopian🇪🇹 Learn more about us here👇: https://www.linktr.ee/etneco
显示更多2 315
订阅者
-124 小时
-87 天
-4030 天
吸引订阅者
九月 '269月 '26
九月 '26
+11
在2个频道中
八月 '26
+53
在7个频道中
Get PRO
七月 '26
+22
在3个频道中
Get PRO
六月 '26
+31
在6个频道中
Get PRO
五月 '26
+69
在4个频道中
Get PRO
四月 '26
+47
在6个频道中
Get PRO
三月 '26
+18
在2个频道中
Get PRO
二月 '26
+109
在4个频道中
Get PRO
一月 '26
+115
在7个频道中
Get PRO
十二月 '25
+43
在4个频道中
Get PRO
十一月 '25
+18
在3个频道中
Get PRO
十月 '25
+18
在0个频道中
Get PRO
九月 '25
+29
在6个频道中
Get PRO
八月 '25
+71
在8个频道中
Get PRO
七月 '25
+67
在8个频道中
Get PRO
六月 '25
+461
在9个频道中
Get PRO
五月 '25
+178
在12个频道中
Get PRO
四月 '25
+147
在17个频道中
Get PRO
三月 '25
+574
在13个频道中
Get PRO
二月 '25
+1 572
在8个频道中
Get PRO
一月 '25
+508
在3个频道中
| 日期 | 订阅者增长 | 提及 | 频道 | |
| 30 九月 | 0 | |||
| 29 九月 | 0 | |||
| 28 九月 | 0 | |||
| 27 九月 | +1 | |||
| 26 九月 | 0 | |||
| 25 九月 | 0 | |||
| 24 九月 | 0 | |||
| 23 九月 | +2 | |||
| 22 九月 | 0 | |||
| 21 九月 | 0 | |||
| 20 九月 | 0 | |||
| 19 九月 | 0 | |||
| 18 九月 | +1 | |||
| 17 九月 | 0 | |||
| 16 九月 | 0 | |||
| 15 九月 | 0 | |||
| 14 九月 | 0 | |||
| 13 九月 | +1 | |||
| 12 九月 | 0 | |||
| 11 九月 | +1 | |||
| 10 九月 | 0 | |||
| 09 九月 | 0 | |||
| 08 九月 | 0 | |||
| 07 九月 | 0 | |||
| 06 九月 | 0 | |||
| 05 九月 | +1 | |||
| 04 九月 | 0 | |||
| 03 九月 | +1 | |||
| 02 九月 | +3 | |||
| 01 九月 | 0 |
频道帖子
ሰላም ጋይስ: እንዴት ናችሁ? ለመላው የክስትና እምነት ተከታይ እህት ወንድሞቻችን እንኳን ለደመራ በዓል አደረሳችሁ ለማለትም ወደድን። 🙌
በዚሁ አጋጣሚ የአንድ ወር የBirhana ጆርናሊንግ አፕ Pro አክቲቬሽን: 6ሺ ብር የሚያወጣውን የICE Psychology የ1 ወር ስልጠና ነፃ እድል እና የ500 ብር ካርድ ሽልማት አንዱን ለመውሰድ ከናንተ የሚጠበቀው ከዚህ በታች ባለው የቲክቶክ ቪዲዮ ላይ ላይክ ማረግ: የፈለጋችሁትን ኮሜንት ማድረግ እና 3 ጊዜ ሼር ማድረግ በቂያችሁ ነው።
በእርግጥ ቪዲዮውን ለመሸለም ብቻ ሳይሆን እኖደትሬደርነታችሁም ሙሉ መረጃውን ለማድመጥ ብትሞክሩም ጥሩ ነው።
Lets go Fam.🔥🔥🔥
https://vt.tiktok.com/ZSbYnjG6J/
| 2 | #Shengo
S01E11 How Institutional Traders Trade.
https://vt.tiktok.com/ZS9AqEqY4qu9J-MRPsl/ | 140 |
| 3 | ሁላችሁም እንኳን ደስ አላችሁ!!!
በስንት ትእግስት የጠበቅነው በትክክለኛ የባንክ ሬት ዶላርን በህጋዊ መንገድ ቴሌብር፤ CBE እና Mpesa በመጠቀም ዲፖዚት ማድረግ ተችሏል። ያው እንደምታቁት ጉዳዩ በመንግስት በኩል የግራጫ ዞን ወይም Gray Zone የምንለው ላይ እንደመሆኑ እና መንግስት ትክክለኛ የሆነ መግለጫ ባይሰጠንም ለጊዜው HFM እና WeTrade የተሰኙ ሁለት ፕላትፎርሞች ይህንን ስራ መስራት መጀመራቸው ታውቋል። በቀጣይም እንደነኤክሰነስ እና ሌሎች ብሮከሮች እርምጃውን እንደሚወስዱ እየተጠበቀ ነው። ለጊዜው ጀምሩ ለማለት ባልደፍርም ጥሩ ነገሮች ግን ከፊታችን እየመጡ ስለመሆናቸው ማሳያ ነው። ደስ የሚለው ደግሞ በትክክለኛ የባንክ ሬት በመሆኑ መንግስትም የሚጎዳበት ነገር አይኖርም እኛም በእፎያታ ፈታ እንላለን።
በያላችሁበት ይመቻችሁ። | 313 |
| 4 | እነሆ የአይስ ትሬዲንግ ሳይኮሎጂ አካዳሚ ድህረ ገፅ በይፋ ስራውን ጀምሯል።
ዌብሳይቱ ዋናዎቹን በICE ስር የሚሰጡ አራት ዋና ዋና የክፍያ አገልግሎቶችን ጨምሮ
- ነፃ መማሪያ የሌክቸር ቪዲዮዎችን፤
- አርቲክሎችን፤
- የብሎግ ፅሁፎችን፤
- የQUIZ ጥያቄ እና መልስ ውድድሮችን፤
- ቶርናመንቶችን፤
- ቻሌንጆችንን
- በክፍያ የምንሰጣቸውን አገልግሎቶች መክፈል ለማትችሉ ደግሞ በተለያዩ አክቲቪቲዮቻችሁ የ ⭐️ ነጥብ የምታገኙበት እና አገልግሎቶቻችን የምትገዙበት እድል የምታገኙበት፤
- እንዲሁም ደግሞ አሁንም ገንዘብ ለሌላችሁ ልጆች የገቢ ምንጭ ይሆን ዘንድ አንድ ሰው በክፍያ በናንተ ሪፈራል ካስመዘገባችሁ በአንድ ሰው እስከ 8%[እንደየፓኬጅ አይነቱ ከ100 ብር እስከ 1200 ብር በሰው] የምታገኙበት መዋቅር የታነፀበት ድህረ ገፅ ነው።
ትሬደር የሆናችሁ ሁሉ የማታገኙት እድል ነውና ሁላችሁም ትቀላቀሉን ዘንድ ተጋብዛቹሀል።
በተለይ ለነጋድራስ ተማሪዎች የሚቆየው ዲስካውንት የሚቆየው ለአጭር ጊዜ በመሆኑ ደግሞ መመዝገብ አቅሙ ያላችሁ የትም ብትሄዱ የማታገኙት እጅግ ምርጥ ካሪኩለም ላይ የተገነባ ኮርስ ነውና ከታች ባለላችሁ የቴሌግራም ቦት በኩል ምዝገባችሁ ማድረግ የምትችሉ ይሆናል።
የዌብሳይት ሊንክ ፡ https://ice-psychology.pro.et/
የቴሌግራም መመዝገቢያ ቦት ፡ https://t.me/ice_registration_bot ብላችሁ መመዝገብ የምትችሉ ይሆናል።
ICE | 297 |
| 5 | 🌼መልካም አዲስ አመት!!!🌼
ዓመቱን እንደሊባኖስ ዛፍ የምንዠረገግበት ያድርግልን። እንደአገር የራቀንን ሰላም የምናገኝበት: ፍቅርና መትረፍረፍ በየቤታችን ለሁላችንም የሚከፋፈልበት ያርግልን። 🙌
💚💛❤️
THE ETN ECOSYSTEM. | 359 |
| 6 | እየተማራችሁ መፅሀፍ ተሸለሙ!!!
"ስለትሬዶቻችን የምንጠቀማቸው ቋንቋዎች እና ቃላት ሊያከስሩን እንደሚችሉ ታውቃላችሁ?"
ይህንን ቪዲዮ ላይክ፤ ኮሜንት፤ ሼር እንዲሁም ፔጁን ፎሎው ማድረግ ብቻ በእጣ ማውጣቱ ሂደት ተሳትፋችሁ ተሻላሚ መሆን ትችላላችሁ።
ሊንክ ፡ https://www.tiktok.com/@ice_ethiopia/video/7683503224371825940 | 355 |
| 7 | S05E06 : የመንጋው ኪሳራ ለምን ይጣፍጠናል? (The Bandwagon Effect)፡ ብቻችንን ከማትረፍ ይልቅ... ከ 100 ሰው ጋር አብሮ መክሰር አዕምሯችንን ለምን ያስደስተዋል?
https://www.tiktok.com/@ice_ethiopia/video/7682825569309838608 | 325 |
| 8 | ሰርክ ቅዳሜ ከምሽቱ 3 ሰዓት ጀምሮ የምትቀርብላችሁ የICE ላይቭ ኢንተርቪው ፕሮግራማችን ትላንት ባጋጠመን የቴክኒክ [የኢንተርኔት] መቋረጥ ምክንያት ለዛሬ የተላለፈው የዚህ ሳምንት ቃለመጠይቃችን እነሆ ከ @ethiosmctrader ጋር ቆይታዋን ለማረግ ላይቭ መድረኩን ክፍት አድረጋለች። በትሬዲንጉ አለም አዲስ ሆናችሁም ሆነ ልምድን የቀሰማችሁ ልጆች ብዙ ነገራቶችን የምንማማርባት መድረክ ናትና ከታች ባለው ሊንክ ላይቭ ትቀላቀሉን ዘንድ ተጋብዛቹሀል። በያላችሁበት ይመቻችሁ።
https://vt.tiktok.com/ZS9SRDYAFLMXB-y8Dyt/ | 353 |
| 9 | ሰርክ ቅዳሜ ከምሽቱ 3 ሰዓት ጀምሮ የምትቀርብላችሁ የICE ላይቭ ኢንተርቪው ፕሮግራማችን እነሆ ዛሬም ጊዜ እና ሰዓቷን ጠብቃ ከደቂቃዎች በኋላ ከ @ethiosmctrader ጋር ቆይታዋን ታረጋለች። በትሬዲንጉ አለም አዲስ ሆናችሁም ሆነ ልምድን የቀሰማችሁ ልጆች ብዙ ነገራቶችን የምንማማርባት መድረክ ናትና ከታች ባለው ሊንክ ላይቭ ትቀላቀሉን ዘንድ ተጋብዛቹሀል። በያላችሁበት ይመቻችሁ።
https://vt.tiktok.com/ZS9SRDYAFLMXB-y8Dyt/ | 311 |
| 10 | ማታ ትሬድ ገብታችሁ እንቅልፍ አጥታችሁ ታውቃላችሁ? 😅 ማርኬቱ አላታለላችሁም፣ ያታለላችሁ "The Zeigarnik Effect" የሚባለው የጭንቅላታችሁ የፍርሃት በሽታ ነው! 🧠 በ Slide 8 ላይ ያሉትን 3 ህጎች ካላወቃችሁ ጤናችሁን አጥታችሁ አካውንታችሁን ዜሮ ታደርጋላችሁ!
የቪዲዮ ሊንክ: https://vt.tiktok.com/ZSq16EcVt/
🚨 የ1 ወር የትሬዲንግ ሳይኮሎጂ ማስተር-ክላስ አካዳሚ ኮርሴን በቀን ከ1$ በታች በሚያወጣ ዋጋ (30 ቪዲዮዎች፣ 120 ቻሌንጆች፣ የ DISC ፈተና እና ሰርተፍኬት አለው!)
11ኛ ዙር ትምርታችን ሰኞ መስከረም 4 የሚጀምር ስለሆነ ኮርሱን ለመውሰድ የምትፈልጉ በቴሌግራም ከስተመር ሰፖርታችን @ic_ethiopia ብላችሁ መመዝገብ ትችላላችሁ።
#TradingPsychology #ForexEthiopia #CryptoEthiopia #Mindset #Ethiopia #IcePsychologyAcademy | 390 |
| 11 | ሰላም ጋይስ እንዴት አመሻችሁ ትላንት በእንግዳችን በኩል በተፈጠረ የቴክኒካል ችግር ምክንያት ሳይደረግ ለዛሬ የተላለፈው ICE Interview ዝግጅታችን ቆይታችንን ከAK4X ጋር አሁን የጀመረ መሆኑን ለማስታወስ እንወዳለን። መገኘት የምትፈልጉ ብዙ ነገር ትማሩበታላችሁና የምትችሉ ተገኙ ለማለት ወደድን።
https://vt.tiktok.com/ZS9BQgG6Rh2AF-GVd7K/ | 372 |
| 12 | ሰርክ ቅዳሜ ከምሽቱ 3 ሰዓት ጀምሮ የምትቀርብላችሁ የICE INTERVIEW ሰዓቷን ጠብቃና ዝግጅቷን አጠናቃ ጀምራለች። በዚህ ዝግጅት የተለያዩ ኢትዮጵያዊ ትሬደሮችን ተሞክሮ በቃለመጠይቅ መንገድ እያቀረበችላችሁ የበዙ የትሬዲንግ እውቀቶች የሚንሸራሸሩባት እያዝናናች አስተማሪ የሆነች ፕሮግራም እንደሆነችም ይታወቃል። ዛሬ እንግዳችን በኮሚዩኒቲ የብራንድ ስሙ AK4X በሚል የምታውቁት ኢትዮጵያዊ የቮሊዩም እና ዳታ ላይ ብቻ የተመረኮዘ ትሬደር ወንድማችንን ይዘንላችሁ እንቀርባለን። የተለዩ ሀሳቦችን ማንሳቱ የማይቀር ስልሆነ ባያመልጣችሁ ምክራችን ነው... ሁላችሁም ተጋብዛቹሀል።
የቲክቶክ ላይቭ ሊንክ ፡ https://vt.tiktok.com/ZS9BuhAYqR6Dd-GEqDm/ | 362 |
| 13 | #S04E22 : ትሬዲንግ ውስጥ የሌሎችን ስህተት አበጥረን ማየት ችለን ያንኑ ስህተት ራሳችን ላይ ስናይ ግን እንደትክክል የምንቆጥረው ለምንድነው? መፍትሄውን በዚህ ቪዲዮ ታገኙታላችሁ።
https://vt.tiktok.com/ZSVHkJhxY/ | 420 |
| 14 | ሰርክ ቅዳሜ ምሽት ከ3 ሰዓት ጀምሮ ትቀርብላችሁ የነበረችው የICE "The Interview" የተሰኘች ፕሮግራማችን ዛሬ ለእንግዳችን በሚመች ሰዓት ለመከወን በማሰብ ከምሽቱ 2፡30 ጀምሮ ዝግጅቷን የምትጀምር ይሆናል። የዛሬው እንግዳችን "SPAX TRADING" በሚለው የብራድ ስሙ የምናውቀው ኢትዮጵያዊ ትሬደር ሲሆን በእርግጠኝነት ብዙ የምትማሩበት መድረክ ይሆናልና በቀጥታ ስርጭቱ ላይ ትገኙ ዘንድ ተጋብዛቹሀል። መልካም ምሽት።
https://vt.tiktok.com/ZS9kKYuQjnhpH-Bf2gl/ | 381 |
| 15 | #S04E21 : ውሳኔን ማጽደቅ (Choice-Supportive Bias)፡
📌 በስህተት "Buy" ብለን ከገባን በኋላ: አዕምሯችን "ልክ ነህ" ብሎ ቻርቱ ላይ የሌለ ምስል ለምን ይስልልናል?
https://vt.tiktok.com/ZSVaTjXSK/ | 320 |
| 16 | AIን በትሬዲንጉ ዓለም እንዴት እንጠቀመው?
ሰርክ ዓርብ ምሽት ከ3 ሰዓት ጀምሮ የምትቀርብላችሁ የሸንጎ ፕሮግራም በዛሬ ዝግጅቷ ስለAI እና ትሬዲንግ ቁርኝት በጥልቀት ትዳስሳለች። የማታስቧቸው ጉዳዮች ይነሳሉና በላይቭ ቆይታችን ተገኝታችሁ እውቀትን እንድትቋደሱ ተጋብዛቹሀል።
https://vt.tiktok.com/ZS9kvWpVVFmJy-9mg3F/ | 331 |
| 17 | S04E20 : የሰውነት ድምፅ (Somatic Marker)
📌ትክክለኛ ሴታፕ (Setup) መጥቶ ለመግባት ስንሞክር، ሆዳችንን የሚባርጠን እና የምንፈራው ለምንድነው ነው?
https://vt.tiktok.com/ZSVPADTgp/ | 302 |
| 18 | አዕምሮን ማፅዳት ፡ ወደትሬዲንግ አለም ከመግብታችን በፊት አእምሮአችንን እንዴት ማዘጋጀት እንዳለብን የሚጠቁም ጥልቅ የስነልቦና ትምህርት
የሚመቻችሁ በቲክቶክ ላይቭ መድረካችን ተገኝታችሁ እውቀትን እንቃመስ ዘንድ ተጋብዛቹሀል።👇🏾
https://vt.tiktok.com/ZS9kgeTGPD3dh-cwkwz/ | 284 |
| 19 | እውቀት እየተቋደሳችሁ መፅሀፍ ተሸለሙ።
በዚህ ቪዲዮ በትሬደርነት ህይወቴ ጅማሬ ባውቃቸው ኖሮ የምላቸውን 10 ነጥቦች አንስቼላቹሀለው። ትኩረት ሰታችሁ አንብቡዋቸው።
ሽልማቱን ለማግኘት ፎሎው ማድረግ: ቪዲዮውን ሼር: ኮፒ ሊንክ: እና ኮሜንት ማድረግ በቂያችሁ ነው። አሸናፊዎች እሁድ ከኮሜንቶቹ ውስጥ በእጣ ይለይና ይሰጣል።
https://vt.tiktok.com/ZSVAdsNnc/ | 296 |
| 20 | እየተማራችሁ መፅሀፍ አሸንፉ!!!
📌በዚህ ቪዲዮ ላይ በምታስቀምጡት ኮሜንት፤ ላይክ፤ ሼር እና ፎሎው አማካኝነት ዘውተር እሁድ የምናወጣውን የትሬዲንግ ሳይኮሎጂ መፅሀፍ ሽልማት እጣ ተሳታፊ ሁኑ።
S04E_SpecialEdition : የተዓምረኛው ቁልፍ ሚስጥር
📌የዛሬው ቪዲዮአችን በዋነኝነት ምንም አይነት የተለየ የሚባል "ቅዱስ" ስትራቴጂ በትሬዲንግ ታሪክ ኖሮም አያውቅም፤ የለምም አይኖርምም። ጠለቅ ያለውን ትንታኔ ከቪዲዮ ማግኘት ትችላላችሁ።
ሊንክ ፡ https://www.tiktok.com/@ice_ethiopia/video/7675754860964367634 | 248 |
