📌 قَنَاةُ النِّسَاءِ السَّلَفِيَّاتِ🎀
Открыть в Telegram
ሼይኽ ሱለይማን አሩሃይሊ አላህ ይጠብቃቸውና እንዲህ አሉ ووالله إن المرأة إذا غطت وجهها، امتلأ قلبها بالحياء؛ وينزل الله في قلبها من السعادة والطمأنينة ما الله به عليم
Больше8 936
Подписчики
-724 часа
+617 дней
+10230 дней
Архив постов
ጥያቄ ? 📮📮
ትክክለኛውን መልስ ያገኝ ሰው add የሚለውን በመጫን ስጦታ ያገኛል።
📝 ጥያቄ እውነት/ ሀሰት በማለት መልሱ ።
124,000 ነቢያቶች ወደ ሰው ልጆች ተልከዋል ፡፡
🖊️ውድናየተከበራችሁሰለፍይ
ወሰለፍያትእህትወንድሞች
🖊️ኢንሻአሏህ ነገ ጁመአ ሳምንታዊ በተለመደው ሰአትከዝሁር ቡሗላ
🌟የደአዋ ፕሮግራም ይኖራን
ርዕሱ በሰአቱ የሚነገር ይሆናን
✅ተጠቃሚይሆኑዘንድመልዕክታችነንእናስተላልፍአለን
⏩️የፕሮግራሙሰዓት⏰
ከዝሁር ሶላት ቡሗላ⬇⬇
💘 በኢትዮ 🟠🔤🟠🟠
💘 በሳኡዲ🟠🔤🟠🟠
💘በዱባይ🟠🔤🟠🟠
🤔ፕሮግራሙየሚካሄደው
🌐በቴሌግራም በኡስታዝ አቡ አምር ቻናል ነው
⬇️⬇️⬇️
https://t.me/nuruya76
•••
- أَبكيك لَو نَقَعَ الغَليلَ بُكائي
وَأَقولُ لَو ذَهَبَ المَقالُ بِداءِ
وَأَعوذُ بِالصَبرِ الجَميلِ تَعَزِّياً
لَو كانَ بِالصَبرِ الجَميلِ عَزائي
طوراً تُكاثِرُني الدُموعُ وَتارَةً
آوي إِلى أَكرومَتي وَحَيائي
كَم عَبرَةٍ مَوَّهتُها بِأَنامِلي
وَسَتَرتُها مُتَجَمِّلاً بِرِدائي
أُبدي التَجَلُّدَ لِلعَدوِّ وَلَو دَرى
بِتَمَلمُلي لَقَد اِشتَفى أَعدائي.
كَم زَفرَةٍ ضَعُفَت فَصارَت أَنَّةً
تَمَّمتُها بِتَنَفُّسِ الصُعَداءِ
لَهفانَ أَنزو في حَبائِلَ كُربَةٍ
مَلَكَت عَلَيَّ جَلادَتي وَغَنائي.
-
የማለዳ መልእክት (50)
~
በሞት የተለዩ ወላጆቻችሁን በዱዓችሁ አትርሱ። ከቻላችሁ በሶደቃ አስታውሷቸው፤ በተለይም አገልግሎቱ የሚቆይ የሆነ ሶደቃ ቢሆን ተመራጭ ነው። ለምሳሌ አጅሩን ለነሱ በማሰብ የመስጂድ ግንባታ ላይ መሳተፍ፣ ውሃ ማውጣት፣ የደዕዋ ስራን ማገዝ፣ የወቅፍ አገልግሎት፣ ወዘተ.
(ኢብኑ ሙነወር፣ ረቢዑል ኣኺር 20/1448)
=
የቴሌግራም ቻናል:-
https://t.me/IbnuMunewor
https://t.me/IbnuMunewor
والله لقد عبد بنو إسرائيل الأصنام بعد عبادتهم الرحمن عز وجل بحبهم الدنيا ..
ㅤ
Repost from 🌹قَـــنَـــاةُ بِـــنـــتْ مُـــحَـــمَّـــد 🌹
በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው ፕሮግራማችን ቀጥታ ስርጭት
🎧 ስድስተኛው ፕሮግራም በኡስታዝ አቡ ኡበይዳ ሀፊዘሁሏሁ ተአላ
ተ⭐️
ጀ🔴
መ⭐️
ረ🔴
ገባ ገባ በሉ ባረከሏሁ ፊኩም!
ሊንኩን ለሌሎችም ሼር አድርጉት
📥📥📥📥📥📥📥📥
https://t.me/Asselefiyah_Channel?livestream=294dc30b4f6278fdde
Repost from 🌹قَـــنَـــاةُ بِـــنـــتْ مُـــحَـــمَّـــد 🌹
በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው ፕሮግራማችን ቀጥታ ስርጭት
🎧 አምስተኛው ፕሮግራም በኡስታዝ አቡ ሻኪራ ሀፊዘሁሏሁ ተአላ
ተ⭐️
ጀ🔴
መ⭐️
ረ🔴
ገባ ገባ በሉ ባረከሏሁ ፊኩም!
ሊንኩን ለሌሎችም ሼር አድርጉት
📥📥📥📥📥📥📥📥
https://t.me/Asselefiyah_Channel?livestream=294dc30b4f6278fdde
Repost from 🌹قَـــنَـــاةُ بِـــنـــتْ مُـــحَـــمَّـــد 🌹
በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው ፕሮግራማችን ቀጥታ ስርጭት
🎧 አራተኛው ፕሮግራም በኡስታዝ አቡ ሀሳን ሀፊዘሁሏሁ ተአላ
ተ⭐️
ጀ🔴
መ⭐️
ረ🔴
ገባ ገባ በሉ ባረከሏሁ ፊኩም!
ሊንኩን ለሌሎችም ሼር አድርጉት
📥📥📥📥📥📥📥📥
https://t.me/Asselefiyah_Channel
Repost from 🌹قَـــنَـــاةُ بِـــنـــتْ مُـــحَـــمَّـــد 🌹
በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው ፕሮግራማችን ቀጥታ ስርጭት
🎧 ሶስተኛው ፕሮግራም በወንድም አቡ ፋሩቅ ኑረድን ሀፊዘሁሏሁ ተአላ
📼 አሏህንና መልዕክተኛውን መውደድ
ተ⭐️
ጀ🔴
መ⭐️
ረ🔴
ገባ ገባ በሉ ባረከሏሁ ፊኩም!
ሊንኩን ለሌሎችም ሼር አድርጉት
📥📥📥📥📥📥📥📥
https://t.me/Asselefiyah_Channel
Repost from 🌹قَـــنَـــاةُ بِـــنـــتْ مُـــحَـــمَّـــد 🌹
በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው ፕሮግራማችን ቀጥታ ስርጭት
🎧 የመጀመሪያው ፕሮግራም በወንድም አቡ ሂበቲላህ ሀፊዘሁሏሁ ተአላ
📼 ርዕስ እዉነተኛ እህት አማችነት ወንድም አማችነት
ተ⭐️
ጀ🔴
መ⭐️
ረ🔴
ገባ ገባ በሉ ባረከሏሁ ፊኩም!
ሊንኩን ለሌሎችም ሼር አድርጉት
📥📥📥📥📥📥📥📥
https://t.me/Asselefiyah_Channel
Repost from 🌹قَـــنَـــاةُ بِـــنـــتْ مُـــحَـــمَّـــد 🌹
በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው ፕሮግራማችን ቀጥታ ስርጭት
ተ⭐️
ጀ🔴
መ⭐️
ረ🔴
ገባ ገባ በሉ ባረከሏሁ ፊኩም!
ሊንኩን ለሌሎችም ሼር አድርጉት
📥📥📥📥📥📥📥📥
https://t.me/Asselefiyah_Channel
📌በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የደርስ ፕሮግራማችን ቀጥታ ስርጭት
📖«نُورُ التَّوْحِيدِ وَظُلُمَاتُ الشِّرْكِ»
📖ኑሩ ተውሂዲ ወዙሉማቱ ሽርኪ)
ተ
ጀ
መ
ረ
🎙በወንድም አቡ ኢምራን
ሐፊዘሁላሁ ተዓላ
👇ገባ ገባ በሉ ሸር ሸር አድርጉ
https://t.me/sobabilelmesjide?videochat=a2a44a272416e9161a
https://t.me/sobabilelmesjide?videochat=4a796df85d78ac6362
ጥያቄ ? 📮📮
ትክክለኛውን መልስ ያገኝ ሰው add የሚለውን በመጫን ስጦታ ያገኛል።
📝 ጥያቄ እውነት/ ሀሰት በማለት መልሱ ።
የጀሀነም በር ጠባቂ መላዒካ ማሊክ ይባላል፡፡
ያረብ!!
ሰው አንደመሆናችን፣ አኛ ያንተ ባሮች፤
ፍላጎታችን ብዙ ነው፤ ነንና ፍጡሮች።
አልሳካ ብሎ የሚያንከራትተን፤
ሀጃችን ብዙ ነው ጌታችን እገዘን ።
ዳገት እየሆነ መውጣት ያቃተንን፤
አንተው በእዝነትህ ለኛ ገር አርግልን።
ለምነንህ አኮ ከቶ አላፈርንም፤
አንተን ጠይቀንህ፣ ባዶ አልመጣንም።
የሚሳንህ የለም ሁሉን ትችላለህ፤
"ያረብ" እዘንልን ለምስኪን ባሮችህ ።
اللهم في هذا الصباح، افتح لنا أبواب الخير والتوفيق ويسر أمورنا🌷
አላህ ሆይ በዚህ ጠዋት የመልካምነት እና የስኬት በሮች ክፈትልን ነገሮቻችንንም አቅልልን🌷
Repost from []سَكِينَةُ الْقُلُوبِ ሰኪነቱል-ቁሉብ[]
اللهم في هذا الصباح، افتح لنا أبواب الخير والتوفيق ويسر أمورنا🌷
አላህ ሆይ በዚህ ጠዋት የመልካምነት እና የስኬት በሮች ክፈትልን ነገሮቻችንንም አቅልልን🌷
https://t.me/Sekinetul_Qulub_Channel
ብዙ ናቸው....
ሀጃችን ከመብዛቱ የተነሳ ለየቱ ዱዓ ማደረግ እንዳለብን ለመምረጥ እንቸገራለን ግንኮ አላህዬ ሁሉንም ያቃል ለእሱ ሁሉ ገር ነው አላህዬ ያሉብንን ሀጃዎች ሁሉ ይሙላልን
