es
Feedback
📌 قَنَاةُ النِّسَاءِ السَّلَفِيَّاتِ🎀

📌 قَنَاةُ النِّسَاءِ السَّلَفِيَّاتِ🎀

Ir al canal en Telegram

ሼይኽ ሱለይማን አሩሃይሊ አላህ ይጠብቃቸውና እንዲህ አሉ ووالله إن المرأة إذا غطت وجهها، امتلأ قلبها بالحياء؛ وينزل الله في قلبها من السعادة والطمأنينة ما الله به عليم

Mostrar más
8 936
Suscriptores
+1624 horas
+767 días
+10730 días
Archivo de publicaciones
ጥያቄ ?   📮📮   ትክክለኛውን  መልስ ያገኝ ሰው  add የሚለውን በመጫን ስጦታ ያገኛል። 📝 ጥያቄ እውነት/ ሀሰት በማለት መልሱ ። የጀሀነም በር ጠባቂ መላዒካ ማሊክ ይባላል፡፡

ያረብ!! ሰው አንደመሆናችን፣ አኛ ያንተ ባሮች፤ ፍላጎታችን ብዙ ነው፤ ነንና ፍጡሮች። አልሳካ ብሎ የሚያንከራትተን፤ ሀጃችን ብዙ ነው ጌታችን እገዘን ። ዳገት እየሆነ መውጣት ያቃተንን፤ አንተው በእ
ያረብ!! ሰው አንደመሆናችን፣ አኛ ያንተ ባሮች፤ ፍላጎታችን ብዙ ነው፤ ነንና ፍጡሮች። አልሳካ ብሎ የሚያንከራትተን፤ ሀጃችን ብዙ ነው ጌታችን እገዘን ። ዳገት እየሆነ መውጣት ያቃተንን፤ አንተው በእዝነትህ ለኛ ገር አርግልን። ለምነንህ አኮ ከቶ አላፈርንም፤ አንተን ጠይቀንህ፣ ባዶ አልመጣንም። የሚሳንህ የለም ሁሉን ትችላለህ፤ "ያረብ" እዘንልን ለምስኪን ባሮችህ ።

​اللهم في هذا الصباح، افتح لنا أبواب الخير والتوفيق ويسر أمورنا🌷 አላህ ሆይ በዚህ ጠዋት የመልካምነት እና የስኬት በሮች ክፈትልን ነገሮቻችንንም አቅልልን🌷

​اللهم في هذا الصباح، افتح لنا أبواب الخير والتوفيق ويسر أمورنا🌷 አላህ ሆይ በዚህ ጠዋት የመልካምነት እና የስኬት በሮች ክፈትልን ነገሮቻችንንም አቅልልን🌷 https://t.me/Sekinetul_Qulub_Channel

ብዙ ናቸው.... ሀጃችን ከመብዛቱ የተነሳ ለየቱ ዱዓ ማደረግ እንዳለብን ለመምረጥ እንቸገራለን ግንኮ አላህዬ ሁሉንም ያቃል ለእሱ ሁሉ ገር ነው አላህዬ ያሉብንን ሀጃዎች ሁሉ ይሙላልን
ብዙ ናቸው.... ሀጃችን ከመብዛቱ የተነሳ ለየቱ ዱዓ ማደረግ እንዳለብን ለመምረጥ እንቸገራለን ግንኮ አላህዬ ሁሉንም ያቃል ለእሱ ሁሉ ገር ነው አላህዬ ያሉብንን ሀጃዎች ሁሉ ይሙላልን

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ሰለፍይ ወሰለፍያት እህት ወንድሞች ኢንሻአሏህ ነገ ረቡዕ ምሽት ሙሀደራ ፕሮግራም ይኖረናል ፡፡ ⏰"በዕለቱ ተጋባዥ እንግዶቻችን ➊ ኡስታዝ አቡ ሀሳን
    السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ሰለፍይ ወሰለፍያት እህት ወንድሞች ኢንሻአሏህ ነገ ረቡዕ ምሽት ሙሀደራ ፕሮግራም ይኖረናል ፡፡ ⏰"በዕለቱ ተጋባዥ እንግዶቻችን ➊ ኡስታዝ አቡ ሀሳን 🔖"ርዕስ በሰአቱ ይነገራል ➋ ኡስታዝ አቡ ሻኪራ                🔖ርዕስ ​"በሰዓቱ ❸ ኡስታዝ አቡ ኡባይዳ 🔖"ርዕስ በሰአቱ ይነገራል ❹ ወንድም አቡ ሂበቱላህ 🔖ርዕስ "በሰዓቱ ❺ ኡስታዝ አቡ አመቲ ረህማን             🔖ርዕስ በሰዓቱ ❻ ወንድም አቡ ሹራ 🔖ርዕስ በሰአቱ ይነገራል ❼ ወንድም ኑረድን አቡ ፋሩቅ 🔖ርዕስ "በሰአቱ ይነገራል ❽ ወንድም አቡ ኢምራን 🔖ርዕስ "በሰአቱ ይነገራል 📖ቲላዋ የሚጋብዙ ወንድሞች 🎤ወንድም አቡ ኢምራን 🎤ወንድም አቡ ሀይደር 🎙 የፕሮግራሙ መሪ ወንድም አቡ ማሂ 🗓ቀን እለት ረብዑ ምሽት             ⏰ ሰአት           🇪🇹በኢቶ 3:00            🇸🇦በሳዑዲ 9:00              🇵🇸በዱባይ 10:00 ፕሮግራሙ የሚካሄድበት ሊንክ👇                 👇👇👇👇👇 https://t.me/Asselefiyah_Channel https://t.me/Asselefiyah_Channel

ፈጥኖ ማን ይመልስ ! 🛩🛩 ትክክለኛውን  መልስ ያገኝ ሰው  add የሚለውን በመጫን ስጦታ ያገኛል። 📝 ጥያቄ እውነት / ሀሰት በማለት መልሱ ። ተራራዎች አብረውት አሏህን የሚዘክሩት ነብይ ነብዩሏህ ዳውድ ነው ።

📌በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የደርስ ፕሮግራማችን ቀጥታ ስርጭት 📖«نُورُ التَّوْحِيدِ وَظُلُمَاتُ الشِّرْكِ» 📖ኑሩ ተውሂዲ ወዙሉማቱ ሽርኪ) ሊ          ጀ               መ                          ር     ነው 🎙በወንድም አቡ ኢምራን          ሐፊዘሁላሁ ተዓላ 👇ገባ ገባ በሉ ሸር ሸር አድርጉ https://t.me/sobabilelmesjide?videochat=8f387d20fa80c37aad

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ሰለፍይ ወሰለፍያት እህት ወንድሞች ኢንሻአሏህ ነገ ረቡዕ ምሽት ሙሀደራ ፕሮግራም ይኖረናል ፡፡ ⏰"በዕለቱ ተጋባዥ እንግዶቻችን ➊ ኡስታዝ አቡ ሀሳን
    السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ሰለፍይ ወሰለፍያት እህት ወንድሞች ኢንሻአሏህ ነገ ረቡዕ ምሽት ሙሀደራ ፕሮግራም ይኖረናል ፡፡ ⏰"በዕለቱ ተጋባዥ እንግዶቻችን ➊ ኡስታዝ አቡ ሀሳን 🔖"ርዕስ በሰአቱ ይነገራል ➋ ኡስታዝ አቡ ሻኪራ                🔖ርዕስ ​"በሰዓቱ ❸ ኡስታዝ አቡ ኡባይዳ 🔖"ርዕስ በሰአቱ ይነገራል ❹ ወንድም አቡ ሂበቱላህ 🔖ርዕስ "በሰዓቱ ❺ ኡስታዝ አቡ አመቲ ረህማን             🔖ርዕስ በሰዓቱ ❻ ወንድም አቡ ሹራ 🔖ርዕስ በሰአቱ ይነገራል ❼ ወንድም ኑረድን አቡ ፋሩቅ 🔖ርዕስ "በሰአቱ ይነገራል ❽ ወንድም አቡ ኢምራን 🔖ርዕስ "በሰአቱ ይነገራል 📖ቲላዋ የሚጋብዙ ወንድሞች 🎤ወንድም አቡ ኢምራን 🎤ወንድም አቡ ሀይደር 🎙 የፕሮግራሙ መሪ ወንድም አቡ ማሂ 🗓ቀን እለት ረብዑ ምሽት             ⏰ ሰአት           🇪🇹በኢቶ 3:00            🇸🇦በሳዑዲ 9:00              🇵🇸በዱባይ 10:00 ፕሮግራሙ የሚካሄድበት ሊንክ👇                 👇👇👇👇👇 https://t.me/Asselefiyah_Channel https://t.me/Asselefiyah_Channel

​اللهم اجعل هذا الصباح بداية خير لكل أمر نتمنه 🌸 አላህ ሆይ ይህቺን ጧት የምንመኘው ነገር ሁሉ የመልካም መጀመሪያ አድርግልን https://t.me/Sekinetul_Qulub_Channel

ፈጅር ሶላት የአሏህንትእዛዝ ለመተግበር የቀን ውሎህን በደስታ የምትጀምርበት ትልቅ ፀጋ ነው። ሰላት ሳይሰግዱ የህይወትን ጥፍጥና መቅመስ የማይታሰብ ነው ። الصلاة خير من النوم  اللهُمَّ صلّ وسلم على نبينا محمد ሶላተል ፈጅር https://t.me/Asselefiyah_Channel

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته እስኪ ስለሰላምታ የተወሰነ ልበል:- በሰላምታ ጊዜ «አሰላሙ ዐለይከ» (ለአንድ ሰው) ወይም «ወዐለይከ ሰላም» በሚል ነጠላ ቅርፅ (Singular form) ሰላምታ መስጠት ወይም መመለስ በኢስላም የተፈቀደና ትክክለኛ ነው። ​ምንም እንኳ የተሻለውና አፍضل የሆነው በብዙ ቁጥር «አሰላሙ ዐለይኩም» (ለአንድም ሰው ቢሆንም መላእክትንም ጨምሮ ለማክበር) ማለት ቢሆንም፣ በነጠላ «ዐለይከ» ማለት ይቻላል። ​ከእናታችን ዓኢሻ (ረዲየሏሁ ዐንሃ) የተወራው አሠር (ዘገባ) ​ ከእናታችን ዓኢሻ (ረዲየሏሁ ዐንሃ) የተወራ አሠር አለ። ኢማም አል-ቡኻሪ «አል-አደብ አል-ሙፍረድ» በተሰኘው መጽሐፋቸው ላይ እንደሚከተለው ዘግበውታል፦ ​عَنْ عَائِشَةَ رَضِيَ اللَّهُ عَنْهَا أَنَّهَا كَانَتْ تَقُولُ إِذَا سَلَّمَ الرَّجُلُ: «عَلَيْكَ السَّلاَمُ وَرَحْمَةُ اللَّهِ» ​ትርጉም፦ እናታችን ዓኢሻ (ረዲየሏሁ ዐንሃ) አንድ ሰው ሰላምታ ሲሰጣት «ዐለይከሰ-ሰላሙ ወረሕመቱልላህ» (በአንተ ላይ ሰላምና የአላህ እዝነት ይሁን) ትል ነበር። (አል-አደብ አል-ሙፍረድ - ሀዲስ ቁጥር 1045) ​እንዲሁም ከዓኢሻ (ረዲየሏሁ ዐንሃ) በቲርሚዚ እንደተዘገበው ነቢዩ (ሰለሏሁ ዐለይሒ ወሰለም) ለእሷ፦ "ይህ ጂብሪል ነው ሰላምታ ያቀርብልሻል" ባሏት ጊዜ፣ እሷም፦ «ወዐለይሂስ-ሰላሙ ወረሕመቱልላሂ ወበረካቱህ» ብላ በነጠላ ቅርፅ መልሳለች። 👉​የዑለሞች ማጠቃለያ ​አሰላሙ ዐለይከ / ወዐለይከ ሰላም፦ ለአንድ ሰው በነጠላ አንቀጽ ሰላምታ መስጠትም ሆነ መመለስ በሱና የተረጋገጠ እና ህጋዊ (ጃኢዝ) ነው። ​አሰላሙ ዐለይኩም / ወዐለይኩሙስ-ሰላም፦ በብዙ ቁጥር መጠቀም ግን ይበልጥ የተወደደ (አፍضل) ነው፤ ምክንያቱም ግለሰቡን ብቻ ሳይሆን ከእርሱ ጋር ያሉትን ጠባቂ መላእክትም የሚያካትት በመሆኑ እና የነቢዩ (ሰለሏሁ ዐለይሒ ወሰለም) የዘወተር ልማድ ስለነበር ነው። والله أعلم

استغفـر اللّه لي ولوالديّ والمؤمنيـن والمــؤمنات والمسلمين والمسلمات الاحياء منهم والأمــوات
استغفـر اللّه لي ولوالديّ والمؤمنيـن والمــؤمنات والمسلمين والمسلمات الاحياء منهم والأمــوات

➵በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የደርስ ፕሮግራማችን ቀጥታ ስርጭት በኡስታዝ አበል ሁበይብ ሚንሀጅ ፊርቀቱል ነጂያ ደርስ ሊ        ጀ               መ                          ር ገባ ገባ በሉ ሸር ሸር አድ አድርጉ t.me/sobabilelmesjide?videochat=c42e18a35fffc2daf4 https://t.me/sobabilelmesjide?videochat=ceb38d4b752e8119d8

ጥያቄ ?   📮📮   ትክክለኛውን  መልስ ያገኝ ሰው  add የሚለውን በመጫን ስጦታ ያገኛል። 📝 ጥያቄ እውነት/ ሀሰት በማለት መልሱ ። የጀነት በር ጠባቂ መላዒካ ረድዋን  ይባላል፡፡

🎀 ከቁረአን ጥቅስ ሷሊሃ ሴትን በተመለከተ ((صَالِحَـاتٌ قَـانِتَاتٌ حَـافِظَاتٌ لِلْغَـيْبِ)) ❍ قَــالَ الله تَعـَـالَى :- ◌የተከበረው ጌታችን ﷻ እንዲህ አለ:- ((فَالصَّالِحَاتُ قَانِتَاتٌ حَافِظَاتٌ لِلْغَيْبِ بِمَا حَفِظَ اللهُ)) ◌((قَـالَ ابنُ كَثِـيرٍ -رَحِـمَهُ الله)):- ኢብኑ ክሲር ((አላህ ይዘንላቸውና)) ይሄን የቁረአን አንቀፅ ሲፈስሩ እንዲህ አሉ:- ❒ ﴿ فَـالصَّالِحَات ُ﴾ أي: مِـنَ الـنِّسَاءِ. ፈሷሊሃ የሚለው ለማለት የተፈለገበት ከሴቶች መልካሞችን ሲሆን !! ◌﴿ قـَانِتـَات ٌ﴾:- የሚለው ለማለት የተፈለገበት ደሞ :- ❍ قَـالَ ابنُ عبَّاسٍ وَغـَيْرُ وَاحـد ٍ:- يَعْــنِي مُطِـيعَاتٌ لِأَزْوَاجِـهِنَّ. ኢብኑ ዓባስ እና ከሳቸውም ውጭ አንደኛው እንዳሉት ባሎቻቸውን ታዛዦች የሆኑ ሴቶችን ለማለት ነው ብለውታል !! ◌{حـَافِظَاتٌ لِلْغـَيْبِ}:- የሚለው አንቀፅ ለማለት የተፈለገበት :- ❒ قَـالَ السُّـدِّي وَغَيـْرُهُ: أَيْ تَحْـفَظُ زَوْجَـهَا فِـي غَيْـبَتِه فِـي نَفْـسِهَا وَمَـالِه. አሱዲይ እና ሌሎችም እንዳሉት:- ባሏ ከቤቱ ርቆ በሄዴ ጊዜ ቤቱን እና ገንዘቡን እንዲሁም እራሷን መጠበቅ ለማለት ነው ብለውታል!! 📚ምንጭ:- (("تفسير ابن كثير" ١/ ٤٩١))

اللهم في هذا الصباح، اكتب لنا من الأقدار أجملها ☀️ «አላህ ሆይ በዚህች ጧት ከእጣ ፈንታዎች ሁሉ ውብ የሆኑትን ጻፍልን።» https://t.me/Sekinetul_Qulub_Channel

“ከማለፊያህ ለማረፊያህ” ዛሬ መስከረም 17/2018 በአዲስ አበባ፣ ኢማሙ አሕመድ መስጂድ የቀረበ = የቴሌግራም ቻናል https://t.me/IbnuMunewor https://t.me/IbnuMunewor

📌 قَنَاةُ النِّسَاءِ السَّلَفِيَّاتِ🎀 - Estadísticas y analítica del canal de Telegram @asselefya3