ru
Feedback

Не попадитесь на канал ботавода! Telemetrio находит и помечает такие каналы 👉 Хотите видеть метку — оформите подписку

قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚

قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚

Открыть в Telegram

https://t.me/https_Aselefya وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ

Больше
1 546
Подписчики
Нет данных24 часа
+17 дней
-1030 дней
Архив постов
ማስረጃ ጋር ብታመጡት ጥሩ ነው እህቶች ባረከሏሁ ፊኩም።

ይሄ ቅባት ነጃሳ ነው እዳትቀቡ‼️ የሚሰራው ከቀንድ አውጣ ነው ብዙ እህቶች ለፀጉራችን እንጠቀመው ይሆናል ከዚህ በፊት ሳናውቅ ይሄንን ከመቀባት እንቆጠብ‼️ =
ይሄ ቅባት ነጃሳ ነው እዳትቀቡ‼️ የሚሰራው ከቀንድ አውጣ ነው ብዙ እህቶች ለፀጉራችን እንጠቀመው ይሆናል ከዚህ በፊት ሳናውቅ ይሄንን ከመቀባት እንቆጠብ‼️ =

🔖በሚሉት ነገር አትጨነቅ" لا تبالِ بما يقولون لا تبالِ بما يقولون .. فبعض النّاس حين لم يروا في الذّهب عيبًا.. قالوا بريقه يتعب العيو
🔖በሚሉት ነገር አትጨነቅ" لا تبالِ بما يقولون لا تبالِ بما يقولون .. فبعض النّاس حين لم يروا في الذّهب عيبًا.. قالوا بريقه يتعب العيون .. "አንዳንድ ሰዎች ወርቅ ላይ ነውርን ማየት በተሳናቸው ግዜ እንዲህ አሉ፦ጨረሩ (ብርሀኑ) አይን ያደክማል"! =

ትግስት ሰብር መልካም ነገርን እንጂ አያመጣም አሏህ ታጋሾችን በብዙ ቦታ አወድሷቸዋል ታጋሾች አሏህ ዘንድ የተወደዱ መልካም ባሮች ናቸው ሰብር አማኝና ሙናፊቅ የሚለይበት ትልቅ የእውነተኞች በህሪ ናት
ትግስት ሰብር መልካም ነገርን እንጂ አያመጣም አሏህ ታጋሾችን በብዙ ቦታ አወድሷቸዋል ታጋሾች አሏህ ዘንድ የተወደዱ መልካም ባሮች ናቸው ሰብር  አማኝና ሙናፊቅ የሚለይበት ትልቅ የእውነተኞች በህሪ ናት። http://t.me/https_Aselefye

⤶. بَقيةُ السَّلف الشَّيخ صَالح الفَوزان حَفظهُ اللّه

يَا مُقَلِّبَ القُلُوبِ ثَبِّت قَلْبِي عَلَى دِينِكَ......💧

فَإِنَّ الطَّيِّبَ لَا يُنَاسِبُهُ إِلَّا الطَّيِّبُ وَلَا يَرْضَى إِلَّا بِهِ ، وَلَا يَسْكُنُ إِلَّا إِلَيْهِ ، وَلَا يَطْم
+1
فَإِنَّ الطَّيِّبَ لَا يُنَاسِبُهُ إِلَّا الطَّيِّبُ وَلَا يَرْضَى إِلَّا بِهِ ، وَلَا يَسْكُنُ إِلَّا إِلَيْهِ ، وَلَا يَطْمَئِنُّ قَلْبُهُ إِلَّا بِهِ...              زَاد الْمَعاد | صـ٦٥ ~🌸

🔴 አሁን ቀጥታ ስርጭት 📚 سنن النسائى ክፍል - 166 (22) كتاب الزكاة رقم الحديث 2445 🎙በሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም ሼር በማድረግ ሌሎችንም ተጠቃሚ ያድርጉ የላይቩ ሊንክ https://t.me/SheikhMuhammedZainAdam?livestream

ኢላሂ ደስተኞች አድርገን ፣የሚያስደስቱንንም ሰዎች ደስተኞች አድርግልን፣ ደስታችን የሚያስደስታቸውንም ደስተኞች አድርግልን፣ ~🌸
ኢላሂ ደስተኞች አድርገን ፣የሚያስደስቱንንም ሰዎች ደስተኞች አድርግልን፣ ደስታችን የሚያስደስታቸውንም ደስተኞች አድርግልን፣ ~🌸

4_6030395320674817438.m4a1.15 MB

﴿وَالْبَاقِيَاتُ الصَّالِحَاتُ خَيْرٌ عِندَ رَبِّكَ ثَوَابًا وَخَيْرٌ أَمَلًا﴾. «سُبْحَانَ اللهِ وَالحَمْدُ للهِ وَلَا إلَهَ إلَّا اللهُ وَاللهُ أكْبَرُ وَلَا حَوْلَ وَلَا قُوَّةَ إلَّا بِاللهِ» http://t.me/https_Aselefye

🔖ሪሳለቱ አል ሒጃብ ኪታብ ደርስ ​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•    ◤ክፍል  08◥ √ የኪታብ 𝑷𝐝𝑭    ⇣⇣⇣⇣ t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/13950 🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru

ኢማሙ አህመድ ረሂመሁሏህ እንዲህ ይላሉ 📚ዒልም (እውቀት) አሏህ ለሚወደው የሚሰጥ የሆነ ትልቅ የአሏህ ስጦታ ነው። ማንም በጎሳ በዘሩ የሚያገኘው አይደለም ዒልም እውቀት በዘር በጎሳ የሚገኝ ቢሆን
+1
ኢማሙ አህመድ ረሂመሁሏህ እንዲህ ይላሉ
  📚ዒልም (እውቀት) አሏህ ለሚወደው የሚሰጥ የሆነ ትልቅ የአሏህ ስጦታ ነው። ማንም በጎሳ በዘሩ የሚያገኘው አይደለም ዒልም እውቀት በዘር በጎሳ የሚገኝ ቢሆን ኑሮ የነብዩ صلى الله عليه وسلم ቤተሰቦች  ቀዳሚዎች (በላጮች)ነበሩ ለማግኘት። http://t.me/https_Aselefye

የቁረኣን ወዳጆች ተጋበዙ......!!

🍃🍃ደህና ደሩ 🍃🍃

አይ እኔና ስደት..................!! አይ እኔና ሰደት ተስማምተን ያለነው! አንዳፍታ አኩርፌ መልሸ እምወደው፡ ጠልቸ የማልጠላው ወድጀ የማልወደው፡ ስደት መምህሬ አንተን ብቻ እኮ ነው፡ ና
አይ እኔና ስደት..................!! አይ እኔና ሰደት ተስማምተን ያለነው! አንዳፍታ አኩርፌ መልሸ እምወደው፡ ጠልቸ የማልጠላው ወድጀ የማልወደው፡ ስደት መምህሬ አንተን ብቻ እኮ ነው፡ ናፍቆቴ ሲጠና ክፍት ያለኝ ለታ፡ አማርርሀለሁ ከጧት እስከ ማታ፡ ደግሞ ልጠላህ አልችልም አለብኝ ውለታ፡ መምህሬ ሁነህ ብዙ አስተምረኸኝ፡ ከድቅድቅ ጨለማ ለመውጣት ስበቤ የሆንከኝ ፡ ስለ ድነል ኢስላም ብዙ ያሳውቀኸኝ፡ ድሮማ ነበርኩኝ መንገድ የጠፋብኝ፡ አንተ ነህ ስበቤ  ሁሉን  የመራኸኝ፡ ልጠላህ አልችልም ውለታህ አለብኝ፡   አንዳፍታ ብጠላህ ሲራ ሲበዛብኝ ፡ ውለታህን ሳስብ  ተመልሸ ያውነኝ፡ ግን እንስማማለን አንድ ቀን አምናለሁ ፡ ተስፋየ በአላህ እጅ መሆኑን አውቃለሁ፡ አንድ ቀን አይቀርም ሀገር እገባለሁ፡ በሀያት ከቆየው እስከዛ ካለሁኝ፡ አጀሌ መቶ ሞትም  ካልቀደመኝ፡ ከስደት ስመለስ ስላንተ አወራለሁ፡ በቃ ያን ቀን ነው እኔና አንተ የምንስማማ፡ ስደት  እኔና አንተ እስከዛ እንቻለው።

🔖ሪሳለቱ አል ሒጃብ ኪታብ ደርስ ​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•    ◤ክፍል  07◥ √ የኪታብ 𝑷𝐝𝑭    ⇣⇣⇣⇣ t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/13950 🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru

ናፍቆት እውቀትን ከመፈለግ እንዳያዘናጋው እውቀት ፈላጊ ማግባት አለበት_እሷም ተብለናል_ህዕ👓 http://t.me/https_Aselefye

ሁላችን ጉዞ ላይ ነን፣ ወደ ኣኺራ! ሟቾች እንደሆንን ሁላችንም በርግጠኝነት እናውቃለን። የማናውቀው የቀጠሮውን ቀን ነው። ሸይኽ ሙሐመድ ወሌ ረሒመሁሏህ እንዲህ ይላሉ፦ "ሁሉም ይጓዛታል - ያቺን የሩ
ሁላችን ጉዞ ላይ ነን፣ ወደ ኣኺራ! ሟቾች እንደሆንን ሁላችንም በርግጠኝነት እናውቃለን። የማናውቀው የቀጠሮውን ቀን ነው። ሸይኽ ሙሐመድ ወሌ ረሒመሁሏህ እንዲህ ይላሉ፦ "ሁሉም ይጓዛታል - ያቺን የሩቅ ጉዞ የሌለው ባዶውን - ያለው ስንቁን ይዞ።" = የቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/IbnuMunewor