قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
Ir al canal en Telegram
https://t.me/https_Aselefya وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ
Mostrar más1 547
Suscriptores
-124 horas
-17 días
-1230 días
Archivo de publicaciones
+1
فَإِنَّ الطَّيِّبَ لَا يُنَاسِبُهُ إِلَّا الطَّيِّبُ وَلَا يَرْضَى إِلَّا بِهِ ،
وَلَا يَسْكُنُ إِلَّا إِلَيْهِ ، وَلَا يَطْمَئِنُّ قَلْبُهُ إِلَّا بِهِ...
زَاد الْمَعاد | صـ٦٥
~🌸
🔴 አሁን ቀጥታ ስርጭት
📚 سنن النسائى
ክፍል - 166
(22) كتاب الزكاة
رقم الحديث 2445
🎙በሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም
ሼር በማድረግ ሌሎችንም ተጠቃሚ ያድርጉ
የላይቩ ሊንክ
https://t.me/SheikhMuhammedZainAdam?livestream
ኢላሂ
ደስተኞች አድርገን ፣የሚያስደስቱንንም ሰዎች ደስተኞች አድርግልን፣ ደስታችን የሚያስደስታቸውንም ደስተኞች አድርግልን፣
~🌸
﴿وَالْبَاقِيَاتُ الصَّالِحَاتُ خَيْرٌ عِندَ رَبِّكَ ثَوَابًا وَخَيْرٌ أَمَلًا﴾.
«سُبْحَانَ اللهِ
وَالحَمْدُ للهِ
وَلَا إلَهَ إلَّا اللهُ
وَاللهُ أكْبَرُ
وَلَا حَوْلَ وَلَا قُوَّةَ إلَّا بِاللهِ»
http://t.me/https_Aselefye
🔖ሪሳለቱ አል ሒጃብ ኪታብ ደርስ
•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
◤ክፍል 08◥
√ የኪታብ 𝑷𝐝𝑭 ⇣⇣⇣⇣
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/13950
🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
+1
ኢማሙ አህመድ ረሂመሁሏህ እንዲህ ይላሉ📚ዒልም (እውቀት) አሏህ ለሚወደው የሚሰጥ የሆነ ትልቅ የአሏህ ስጦታ ነው። ማንም በጎሳ በዘሩ የሚያገኘው አይደለም ዒልም እውቀት በዘር በጎሳ የሚገኝ ቢሆን ኑሮ የነብዩ صلى الله عليه وسلم ቤተሰቦች ቀዳሚዎች (በላጮች)ነበሩ ለማግኘት። http://t.me/https_Aselefye
አይ እኔና ስደት..................!!
አይ እኔና ሰደት ተስማምተን ያለነው!
አንዳፍታ አኩርፌ መልሸ እምወደው፡
ጠልቸ የማልጠላው ወድጀ የማልወደው፡
ስደት መምህሬ አንተን ብቻ እኮ ነው፡
ናፍቆቴ ሲጠና ክፍት ያለኝ ለታ፡
አማርርሀለሁ ከጧት እስከ ማታ፡
ደግሞ ልጠላህ አልችልም አለብኝ ውለታ፡
መምህሬ ሁነህ ብዙ አስተምረኸኝ፡
ከድቅድቅ ጨለማ ለመውጣት ስበቤ የሆንከኝ ፡
ስለ ድነል ኢስላም ብዙ ያሳውቀኸኝ፡
ድሮማ ነበርኩኝ መንገድ የጠፋብኝ፡
አንተ ነህ ስበቤ ሁሉን የመራኸኝ፡
ልጠላህ አልችልም ውለታህ አለብኝ፡
አንዳፍታ ብጠላህ ሲራ ሲበዛብኝ ፡
ውለታህን ሳስብ ተመልሸ ያውነኝ፡
ግን እንስማማለን አንድ ቀን አምናለሁ ፡
ተስፋየ በአላህ እጅ መሆኑን አውቃለሁ፡
አንድ ቀን አይቀርም ሀገር እገባለሁ፡
በሀያት ከቆየው እስከዛ ካለሁኝ፡
አጀሌ መቶ ሞትም ካልቀደመኝ፡
ከስደት ስመለስ ስላንተ አወራለሁ፡
በቃ ያን ቀን ነው እኔና አንተ የምንስማማ፡
ስደት እኔና አንተ እስከዛ እንቻለው።
🔖ሪሳለቱ አል ሒጃብ ኪታብ ደርስ
•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
◤ክፍል 07◥
√ የኪታብ 𝑷𝐝𝑭 ⇣⇣⇣⇣
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/13950
🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
ናፍቆት እውቀትን ከመፈለግ እንዳያዘናጋው እውቀት ፈላጊ ማግባት አለበት_እሷም
ተብለናል_ህዕ👓
http://t.me/https_Aselefye
Repost from Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
ሁላችን ጉዞ ላይ ነን፣ ወደ ኣኺራ!
ሟቾች እንደሆንን ሁላችንም በርግጠኝነት እናውቃለን። የማናውቀው የቀጠሮውን ቀን ነው።
ሸይኽ ሙሐመድ ወሌ ረሒመሁሏህ እንዲህ ይላሉ፦
"ሁሉም ይጓዛታል - ያቺን የሩቅ ጉዞ
የሌለው ባዶውን - ያለው ስንቁን ይዞ።"
=
የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/IbnuMunewor
ምን አልባት ነገራቶች ተስፋ ያሥቆርጡኝ ይሆናል!
ግን የጌታዬ እዝነት እጅ እንድሰጥ አይፈቅድልኝም,እዝነቱ ያበረታኛል እንዳልሸነፍ ጥንካሬዬ ነዉ።
🍃አልሀምዱ ሊላህ🍃
~🌸
Repost from "ዳሩል -ዒልም የእዉቀት ማዕዲ !
🛑አሁን ቀጥታ ስርጭት
📚 رياض الصالحين
ክፍል - 118
باب الرجاء
🎙በሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም
ሼር በማድረግ ሌሎችንም ተጠቃሚ ያድርጉ
የላይቩ ሊንክ
https://t.me/SheikhMuhammedZainAdam?livestream
