ru
Feedback

Не попадитесь на канал ботавода! Telemetrio находит и помечает такие каналы 👉 Хотите видеть метку — оформите подписку 👈

قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚

قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚

Открыть в Telegram

https://t.me/https_Aselefya وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ

Больше
1 554
Подписчики
Нет данных24 часа
+57 дней
+430 дней
Архив постов
" إذا وجدت المرأة الصالحة إيَّاك أن تُضيعها، فقد لا تحظى بها مرة أخرى، فالمرأة الصالحة نادرة كالماس في هذا الزمان! " ጥሩ ሴት ካገ
" إذا وجدت المرأة الصالحة إيَّاك أن تُضيعها، فقد لا تحظى بها مرة أخرى، فالمرأة الصالحة نادرة كالماس في هذا الزمان! " ጥሩ ሴት ካገኘህ አትተዋት ምክንያቱም ዳግመኛ ላታገኛት ትችላለህ። በዚህ ዘመን ጥሩ ሴት እንደ አልማዝ ብርቅ ናት!  = t.me/https_Asselefya1

ህይወት በሰው አገር💧 ህይወት በሰው አገር በኢጃዛ ቦታ ሥራ በሌለበት ሁልጊዜ ምኝታ አቤት ማስጠላት ሁሉም ተስላችቶ የለመረዳዳት አትኪኝ በማለት ሁሌ በመጣላት ሰርቶ ለመለወጥ ነበር የተመጣው መች ያ
ህይወት በሰው አገር💧
ህይወት በሰው አገር በኢጃዛ ቦታ ሥራ በሌለበት ሁልጊዜ ምኝታ አቤት ማስጠላት ሁሉም ተስላችቶ የለመረዳዳት አትኪኝ በማለት ሁሌ በመጣላት ሰርቶ ለመለወጥ ነበር የተመጣው መች ያሰብነው ሆነ ህይወት ተገልብጣ ካገር ስንወጣ የተወራልን ሁሌ ትሰሪያለሽ መተሽ ተቀየሪ ለቤተሰቦችሽ ለራስሽም ሁኚ ነበር የተባልነው ሌላው ተደብቆ ትካዜና ሀዘን መከፍት እዳለ ናፍቆት ተጨምሮ እዚህ ስራማጣት ሆኖ ተደባልቆ  አይ የእኛ ነገር የስደቱ ኖሮ ተያይዘነዋል ሁሌ በሹሩሩ  መቸስ ተስፋ አንቆርጥ ካዛኙ ጊታችን ነገ ሌላ ቀን ነው ድጋሜ ሰራለሁ በለጢፉ ፍቃድ ይሄንም አልፋለሁ  ሁሌ ያፅናናናል እንድህ ያለው ቃላት (10 አስር) ( ሀያ 20 ) ሁን ካንድ ቤት ስንኖር ዛሬ ካንድቱ ጋ  ነገ ካንድቱ ጋ  ሁሌ መደባበር  ሁሉም ሆድ ብሶታል ለቀልድ እንኳማይሆን  እንደ ቀልድ ብለን ትንሽ ስናወራ አንድቱ ስታለቅስ ከትራሷ ጋራ አንዷ ትስቃለች ለመምሰል ጠንካራ ኧረ ስንቱ ስንቱ  ተነግሮ ያልቅና የስደቱ ህይወት የኢጃዛ ቤቱ  ምን ቃል አለኝ እና ደግሞኮ ሚገርመኝ ፉክክራችን አንች ነሽ አንች ነሽ እየተባባልን ሁሌ መከራከር በማያጣላን እደዛውም ሁኖ ስራ ይመጣና አንዷ ትሄዳለች እድሏ ሆነና አብራ በልታ ጠጥታ ሀሜቷ መከራ መጃን ትሞላለች ሁሉን ልታወራ የራሷን ደብቃ እህቷን አውርዳ ሁሌ ታማታለች ታንቋሽሻታለች ያን ሁሉ  ረስታ ስንት ፀባይ አለ ስንት አመለ ምቹ  ስንት አመለ ክፉ መናገር ማይከብደው መርዛማ ምላሱ ዝም ስትይ ሞኝ ስትናገሪ ክፉ  ኧረ የኛ ነገር ምን ምኑ ተወርቶ ቡዙዙዙዙዙዙዙ ነገሮች አሉ ያልተዘረዘሩ። ኣህህህህ.... ሶብረን ያነፍሲ💧 https://t.me/https_Aselefya

+8
አዲሱን የ ኡ/ ኸድር አሕመድ ኪታብ ደርስ ክፍል 16 በ መርከዝ ኢብኑ አባስ ርዕስ :- ተቅሪር አቂደቱ ሰለፉ ሷሊህ ወተፍኒዱ ሹበሒ  ዑባዲል ቁቡር 📒 تقرير عقيدة السلف الصالح ، وتفنيد شبه عباد القبور 📚 كتبه خضر بن أحمد الخميسي الأثيوبي ❇️ تقديم فضيلة الشيخ العلامة الفقيه المحدث محمد بن علي بن حزام الفضلي البعداني 🎙በ ኡስታዝ አቡ ሓቲም ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ 👇የኪታቡ PDF https://t.me/UstazKedirAhmed/9012 ................. https://t.me/UstazKedirAhmed

يقول ابن القيم رحمه الله : " مامن عبد يعيبُ على أخيه ذنبًا  ، إلا ويُبتلى به ، فإذا بلغك عن فلان سيئةً فقل : غفر الله لنا وله " ‏ﻻ تراقب الناس ، وﻻ تتبع عثراتهم - لا تكشف سترهم ، وﻻ تتجسس عليهم - اشتغل بنفسك وأصلح عيوبك ، فسوف تسأل فقط عن نفسك ﻻ عن غيرك ، فالله أرحم بهم منك

እህህህ.... እስኪ ለጊዜም ጊዜ እንስጠው የማያልፍ የመሰለን ግን ያለፈ ብዙ ነገር አልነበር እንዴ ...💧 https://t.me/https_Aselefya
እህህህ.... እስኪ ለጊዜም ጊዜ እንስጠው የማያልፍ የመሰለን ግን ያለፈ ብዙ ነገር አልነበር እንዴ ...💧 https://t.me/https_Aselefya

እህህ..... እስኪ ለጊዜም ጊዜ እንስጠው የማያልፍ¡ የመሰለን ግን ያለፈ ብዙ ነገር አልነበር እንዴ....💧 https://t.me/https_Aselefya
እህህ..... እስኪ ለጊዜም ጊዜ እንስጠው የማያልፍ¡ የመሰለን ግን ያለፈ ብዙ ነገር አልነበር እንዴ....💧 https://t.me/https_Aselefya

ربِّ اغفر لي و لوالديّ ربِّ ارحمهما كما ربياني صغيرا .

وتضيقُ دُنيانا فنحسَبُ أنَّنا سنموتُ يأساً أو نَموت نَحيبا وإذا بلُطفِ اللهِ يَهطُلُ فجأةً يُربي منَ اليَبَسِ الفُتاتِ قلوبا

አንዳንድ ጊዜ ልባችን የሚደማዉ ደካማ ስለሆን ሳይሆን ጠንካራ መስሎ ለመታየት በምናደርገዉ ልፋት ነዉ የሰዉ ልጅ ጥንካሬ በድክሙቱ ዉስጥ ነዉና ወድቆ መቅረትን እንጂ ደክሞ መዉደቅን አትፍሪ። ~
አንዳንድ ጊዜ ልባችን የሚደማዉ ደካማ ስለሆን ሳይሆን ጠንካራ መስሎ ለመታየት በምናደርገዉ ልፋት ነዉ የሰዉ ልጅ ጥንካሬ በድክሙቱ ዉስጥ ነዉና ወድቆ መቅረትን እንጂ ደክሞ መዉደቅን አትፍሪ። ~

📎ውዷ እህቴ በህይወትሽ ወደአንች የሚመጡ ነገራቶችን ለአንች ጭማሬ እንጅ የጎደሎሽ መሙያ አታድርጊያቸው ይህ ማለት የጎደለሽ የለም ማለት አይደለም ነገር ግን ጎደሎሽ የራስሽ ቦታ እንጅ ሌላ የሚሞላው
📎ውዷ እህቴ በህይወትሽ ወደአንች የሚመጡ ነገራቶችን ለአንች ጭማሬ እንጅ የጎደሎሽ መሙያ አታድርጊያቸው ይህ ማለት የጎደለሽ የለም ማለት አይደለም ነገር ግን ጎደሎሽ የራስሽ ቦታ እንጅ ሌላ የሚሞላው አይደለም። በማንኛውም ሁኔታሽ ከአንችጋ የምትቆየው አንችና አንች ብቻ ነሽ። ሌላው አንችጋ ባገኘው የራሡ ጥቅም ልክ ነው አብሮሽ የሚሆነው

እየተቀራ ያለ ሊያልቅ የቀረበ አድስ ሪከርድ በቅርብ ይለቀቃል ኢንሻ አሏህ t.me/UstazKedirAhmed t.me/UstazKedirAhmed
እየተቀራ ያለ ሊያልቅ የቀረበ አድስ ሪከርድ በቅርብ ይለቀቃል ኢንሻ አሏህ t.me/UstazKedirAhmed t.me/UstazKedirAhmed

🔖 ሸይኽ ኢብኑ ዑሰይሚን አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ ብለዋል፡- اِحرص على أنْ تَصحَبَ أُناساً أهْلَ خَيْرٍ، ∙يُرشِدُونك إذا غَوَيْت، ∙يَهْدُونَك إذا
🔖 ሸይኽ ኢብኑ ዑሰይሚን አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ ብለዋል፡- اِحرص على أنْ تَصحَبَ أُناساً أهْلَ خَيْرٍ، ∙يُرشِدُونك إذا غَوَيْت، ∙يَهْدُونَك إذا ضَلَلْت، ∙يُذَكِّرُونَك إذا نَسِيت، ∙يُعَلِّمُونَك إذا جَهِلْت. √ ስትስት የሚመሩህ፣ √ ስትጠም(መንገድ ስትስት)  የሚመሩህ፣ √ ስትዘነጋ የሚያስታውሱህ፣ √ ሳታውቅ  የሚያስተምሩህ ጥሩ ሰዎችን ወዳጅ ለመሆን ትጋ(ጣር)።
كُتب ( شرح صحيح البخاري - ٦٢/١ )
= t.me/https_Asselefya1

🧷ጠንካራ ብርቱ ሴት ማለት አስተዋይ ሰምታ እንዳልሰማች አይታ እዳላየች አላማዋ ላይ ብቻ ትኩረት ያላት ናት። https://t.me/https_Aselefya
+1
🧷ጠንካራ ብርቱ ሴት ማለት አስተዋይ ሰምታ እንዳልሰማች አይታ እዳላየች አላማዋ ላይ ብቻ ትኩረት ያላት ናት። https://t.me/https_Aselefya

የዋህ ሰው በተፈጥሮው አዛኝ እንጂ ሞኝ አይደለም። https://t.me/https_Aselefya
የዋህ ሰው በተፈጥሮው አዛኝ እንጂ ሞኝ አይደለም። https://t.me/https_Aselefya

"بكيتُ خوفاً من ضياع حلمي ህልሜ እንዳይኮላሽ በመፍራት አለቀስኩ فأبكاني الله فرحاً بتحقيقه" አላህ ህልሜን በማሳካት በደስታ አስለቀሰኝ አላህ ሆይ ጉዳያችንን ወዳንተ አ
"بكيتُ خوفاً من ضياع حلمي ህልሜ እንዳይኮላሽ በመፍራት አለቀስኩ فأبكاني الله فرحاً بتحقيقه" አላህ ህልሜን በማሳካት በደስታ አስለቀሰኝ አላህ ሆይ ጉዳያችንን ወዳንተ አስጠግተናል። ~

ይድረሰው ለኔው ጉድ ለተመላላሹ ዙረህ ዙረህ መጣህ ጨርሰህ ሴቶቹን ወደድኩሽ ሞትኩልሽ አልካቸው ስቶቹን አየ ያንተ ነገር እደት ትመጣለህ ሸውደከኝ ሄደህ ከኔ በተሻሉ በሌላ ተክተህ እንደትስ ቻልክበት
ይድረሰው  ለኔው ጉድ ለተመላላሹ
ዙረህ ዙረህ መጣህ ጨርሰህ ሴቶቹን ወደድኩሽ ሞትኩልሽ አልካቸው ስቶቹን አየ ያንተ ነገር እደት ትመጣለህ ሸውደከኝ ሄደህ ከኔ በተሻሉ በሌላ ተክተህ እንደትስ ቻልክበት ያችንም እኔንም አፈቀርኩሽ ማለት ብቻ እኔ ልገርህ ከግድህ በቅቶኛል ያንተ መመላለስ ከአሞት መሮኛል በቃ ሂድ አትምጣ  ውሸትህ በቅቶኛል ሰው እንደት ይኮራል ውሸት ተሸክሞ ከኔ ወዳ አዋቂ ሌላ የለም ብሎ ? ደግሞኮ ኩራትህ ከዚሄው አዳርህ ብዙ አመት ኑሬለሁ ካንተ ፍቅር ይዞኝ በደምብ ሳላውቅህ ፍቅር ለካ እውር ነው አያሳይም ገልፆ በሚገርም ሁኔታ አፈቀረህ ልቤ ከሁሉም አብልጦ አሁን ግን አብቅቷል ጨርሶ ተሞጦ እንኳንስ ላፈቅርህ ልወድህ ይቅርና ስምህ ይቀፈኛል ስላተ ስሰማ ወጣ ከመቃብር ተገለጠ እውነቱ  እደትስ ወደድኩህ ጥያቄው መብዛቱ ባፈቀርኩህ ሰአት ካንተ ወዳ ቆንጆ ማለትን ሳስበው አሁን ባለሁበት እደት ደባሪ ነው ለካሀዱ ልብህ  ለስለቱ ቃልህ እንደ ዛመሆኔ ስተሄድ ስሸኝህ ስትመጣ ስቀበል ምንም ብታጠፋ ለሰው ሳልናገር ችየህ ኑሬ ነበር በታፈነ ፍቅር አሁን ግን አብቅቷል እኮንስ ልመለስ ላፈቅርህ ይቅርና ልቀበልህ ደግሞ እዳለፈው ጊዜ ጭራሽ አታስበው አብቅቷል መውደዴ ተሞጦ ተጠርጎ የለም አልቆል ሂዶ ልክ እደለመድከው ምክኒያት ብትደረድር ልቤን ለማሸፈት ቃላት ብታሳምር ምንህም አይጥመኝ ልክ እንደ እሬት ስር። https://t.me/https_Aselefya

ሁልጊዜ ትክክል ወይም ፍጹም ለመሆን እየሞከርኩኝ አይደለም,ካለፈው ዓመት, ካለፈው ወር,ከትናንትናው ከቅድሙ የተሻለ ሰው ለመሆን እየሞከርኩ ነው ، ውድድሬ ከራሴ ጋ እንጅ ከሌሎች ጋ አይደለም፣ ማንን
ሁልጊዜ ትክክል ወይም ፍጹም ለመሆን እየሞከርኩኝ አይደለም,ካለፈው ዓመት, ካለፈው ወር,ከትናንትናው ከቅድሙ የተሻለ ሰው ለመሆን እየሞከርኩ ነው ، ውድድሬ ከራሴ ጋ እንጅ ከሌሎች ጋ አይደለም፣ ማንንም ለመማረክ ወይም ከማንም አድናቆትን ለማግኘት ብዬ አይደለም። https://t.me/https_Aselefya

🎤ታላቅ የምሥራች! 📚ለዘመናት ስንጠብቀው የነበረው ድንቅ ኪታብ ሊጀመር ነው! በወንጀል ለደከመች ነፍስ፣ ወደ ፈጣሪዋ መቃረብን ለናፈቀች ልብ፣ ከ ወንጀል አረንቋ ለመውጣት ለምትታገል ነፍስያ ሁሉ
🎤ታላቅ  የምሥራች! 📚ለዘመናት ስንጠብቀው የነበረው ድንቅ ኪታብ ሊጀመር ነው! በወንጀል ለደከመች ነፍስ፣ ወደ ፈጣሪዋ መቃረብን ለናፈቀች ልብ፣ ከ ወንጀል አረንቋ ለመውጣት ለምትታገል ነፍስያ ሁሉ መፍትሔ የሰነቀ ኪታብ! 📖«ሙኽተሶር አዳእ ወደዋእ» (በሽታውና መድኃኒቱ) 👭አስተማሪ፦ ኡስታዝ አቡ ሱፍያን 🗓ቀናት፦ እሁድ እና ሐሙስ 😀 ሰዓት፦ ከምሽቱ 3:00 ጀምሮ 🔔ትምህርቱ የሚጀምረው ጥቅምት 9/2018 😂የሚተላለፍበት የቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/Sle_qelbachn1 https://t.me/Sle_qelbachn1

የኔ መዘነጫ ፍቅርህ ነዉ ሽፋኔ እንደት አያምርብኝ ስትሆን ካጠገቤ ውበቴ ጨምሮ ስሆን ካንተ ጋራ አለልኝ እያልኩኝ በስምህ ስኮራ ያን ጊዜ ነበረ ልቤን ያቀበጥከው ከሰው በላይ አርገህ ኑሮየን ያሥዋብከ
የኔ መዘነጫ ፍቅርህ ነዉ ሽፋኔ እንደት አያምርብኝ ስትሆን ካጠገቤ ውበቴ ጨምሮ ስሆን ካንተ ጋራ አለልኝ እያልኩኝ በስምህ ስኮራ ያን ጊዜ ነበረ ልቤን ያቀበጥከው ከሰው በላይ አርገህ ኑሮየን ያሥዋብከው መውደድ የኔ አበባ የኑሮየ ውበት ሁሉም ተሳክቶለት ቢያብብ ምን አለበት ብየ እየተመኘሁ አለሁኝ ወዳጀ ተዝናናሁ በፍቅርህ አንተን ይዤ በእጄ; ውዱ ባለቤቴ የአብዲላህ አባት ሳልልህ አልቀርም 👓 https://t.me/https_Aselefya