ru
Feedback

Не попадитесь на канал ботавода! Telemetrio находит и помечает такие каналы 👉 Хотите видеть метку — оформите подписку 👈

قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚

قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚

Открыть в Telegram

https://t.me/https_Aselefya وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ

Больше
1 554
Подписчики
Нет данных24 часа
+57 дней
+430 дней
Архив постов
ترتفع درجة الحرارة، فتتمسّكُ العفيفةُ بحجابها الشرعي، «የሙቀት መጠኑ ይጨምራል፣ እና ቁጥብ ሴት ኢስላማዊ ሂጃቧን አጥብቃ ትይዛለች። ويغضُّ العفيف بصرَه،
ترتفع درجة الحرارة، فتتمسّكُ العفيفةُ بحجابها الشرعي، «የሙቀት መጠኑ ይጨምራል፣ እና ቁጥብ ሴት ኢስላማዊ ሂጃቧን አጥብቃ ትይዛለች። ويغضُّ العفيف بصرَه، وكلاهما يتذكران قوله تعالى، ويرددان:  {قل نارُ جهنّمُ أشدُّ حرا} « ቁጥብ የሆኑ ሴቶች ዓይናቸዉ ዝቅ ያደርጋሉ፣ እና ሁለቱም የኃያሉን አላህ ቃል ያስታውሳሉ፣ “‘የጀሀነም  እሳት ከሙቀት የበለጠ የበረታች ናት’ በል።

وَدِدْتُ أَنِّي فِي مَكَانٍ لَا أعرف، وَلَا أَرَىٰ النَّاسَ وَلَا يَرَوْنِي، حَتَّىٰ أَمُوتَ.
وَدِدْتُ أَنِّي فِي مَكَانٍ لَا أعرف، وَلَا أَرَىٰ النَّاسَ وَلَا يَرَوْنِي، حَتَّىٰ أَمُوتَ.

كلام يوزن بماء الذهب 🌱

ጠንካራ ሁኒ ግን በራስሽ ላይ ጨካኝ አትሁኒባት መልካም ሁኒ ግን መልካምነትሽ ሠዎች መልካምነትሽን በማየት ድንበርሽን እንዲያልፉ አትፍቀጂላቸው።

ውደታ ብሎ ማለት _ ሀብታም የሆነ ወንድ ወይም ቆንጆ የሆነች ሴት ማለት አይደለም " ውደታ ብሎ ማለት_እውነተኛ የሆነ ወንድ እና ታማኝ የሆነች ሴት ማለት ነዉ። https://t.me/https_Asel
ውደታ ብሎ ማለት _ ሀብታም የሆነ ወንድ ወይም ቆንጆ የሆነች ሴት ማለት አይደለም " ውደታ ብሎ ማለት_እውነተኛ የሆነ ወንድ እና ታማኝ የሆነች ሴት ማለት ነዉ። https://t.me/https_Aselefya

🧷الرجَال يُــــحبون الزوجات المطيعات الغير عنيدات ولو خيروا الرجل بين الجميلة وَالمطيعة الخاضعة لأختــــــــــــــارالمطيعــ
🧷الرجَال يُــــحبون الزوجات المطيعات الغير عنيدات ولو خيروا الرجل بين الجميلة وَالمطيعة  الخاضعة لأختــــــــــــــارالمطيعــة  الخاضعة ወንዶች ታዛዥ የሆነችን እልሀኛ ያልሆነች ሚስቶችን ይወዳሉ ወንዶች እንደው ቢያስመርጧቸው በውቧ እና ታዛዥና ለእሡ ዝቅ በምትልለት መካከል  ታዛዥና ዝቅ የምትልለትን ይመርጣሉ https://t.me/https_Aselefya

ይሄ አዝመራ ማማ ላይ ሆኖ ለሚመለከተው የውስጡ ክፍተት አይታየውም አንዳንድ ሠዎችም ማማ ላይ ይሠቅሉሽና ምንም ስህተት የለለብሽ ሠው መሆንሽን የረሡ እስከሚመስል አግዝፈው ይመለከቱሻል ልብ ማለት ያለ
ይሄ አዝመራ ማማ ላይ ሆኖ ለሚመለከተው የውስጡ ክፍተት አይታየውም አንዳንድ ሠዎችም ማማ ላይ ይሠቅሉሽና ምንም ስህተት የለለብሽ ሠው መሆንሽን የረሡ እስከሚመስል አግዝፈው ይመለከቱሻል ልብ ማለት ያለብሽ እነዚህ ሠዎች አንችን ለመወርወር ትንሽዬ ነው የሚበቃቸው ከአንች አልጠብቅም ብለውሽ ይሄዳሉ ቢገጩት ቢገፉትም ቢመቱትም ነቅነቅ የማይለው ግዑዝ ነገር ብቻ ነው እየተዛዘን እንጅ ጎበዝ እናማ አንች ውዷ እህቴ የሠዎች አድናቆት ከደረጃሽ ቅንጣትን ከፍ እንደማያደርግሽ ሁሉ ትችታቸውም አንችነትሽን አይቀይረውም ከአንድ አላህጋ ያለሽን ግንኙነት አሳምሪ ሌላው ይሄዳል ይመጣል በርቀት ሆኖ ለሚሸነቁጥሽ እጅ አትስጪ አንችን ለመውደድም ለማክበርም ለመጥላትም መጀመሪያ አንችን  ማወቅ ግድ ይላቸዋል በርቀት ከሚወዱን ይልቅ ቀርበው አይተውን የጠሉን ለእኛ ቅርብ ናቸው።

جعلني الله و إياڪم ممن يقال لهم ﴿و أبشروا بالجنَّة التي ڪنتم توعدون ﴾ "አላህ እኔንም እናንተንም “ በዚያችም ተስፋ ቃል ትደረግላችሁ በነበራችሁት ጀነት ተበሰ
جعلني الله و إياڪم ممن يقال لهم ﴿و أبشروا بالجنَّة التي ڪنتم توعدون ﴾ "አላህ እኔንም እናንተንም “ በዚያችም ተስፋ ቃል ትደረግላችሁ በነበራችሁት ጀነት ተበሰሩ» ከተባሉት ያድርገን። =

በሳቃችን እምባችንን ደበቅነው። https://t.me/https_Aselefya
በሳቃችን እምባችንን ደበቅነው። https://t.me/https_Aselefya

🧷አርፍዶ የመጣ ዝናብ በድርቀት የሞተች አበባን አያድናትም....¿ https://t.me/https_Aselefya
🧷አርፍዶ የመጣ ዝናብ በድርቀት የሞተች አበባን  አያድናትም....¿ https://t.me/https_Aselefya

🧷ቅርብ ለመሆን በምንሞክርበት ጊዜ ትንሽ ዋጋ ያለው (ርካሽ)እንሆናለል። https://t.me/https_Aselefya
🧷ቅርብ ለመሆን በምንሞክርበት ጊዜ ትንሽ ዋጋ ያለው (ርካሽ)እንሆናለል። https://t.me/https_Aselefya

سورة آل عمران | صالح الجعفراوي رحمه الله https://t.me/https_Aselefya

እኔኮ ጠንካራ ነኝ በቶሎ አልሰበርም ጎበዝም ነኝ ለምንም ነገር እጅ አልሰጥም። እላቸዋለሁ ለፉጡሮችህ ከዚያም ፊቴን በእንባዎቼ እያጠብኩ ወዳንተ እመጣለሁ እንደደከመኝ ልነግርህ...መሰበሬን ላንሾካሹክ
እኔኮ ጠንካራ ነኝ በቶሎ አልሰበርም ጎበዝም ነኝ ለምንም ነገር እጅ አልሰጥም። እላቸዋለሁ ለፉጡሮችህ ከዚያም  ፊቴን በእንባዎቼ እያጠብኩ ወዳንተ እመጣለሁ  እንደደከመኝ ልነግርህ...መሰበሬን ላንሾካሹክህ...ነገሮች እንዳቃቱኝ  ማብራራት በተሳነዉ አንደበቴ በእንባዬ እየታጠብኩ ልገልፅልህ..... ከፉጡሮችህ ፊት ጥንካሬዬን ከአንተ ፊት ድክመቴን ላሳይ! ኢላሂ مالي غيرك ~

የእኔም ተራ ሲደርስ ጌታዬ ሲፈቅደዉ አይቀርም አንድ ቀን አይኔን ባይኔ አያለዉ ከአብራኬ ክፋይ ከራሤዉ ማንነት ኡሚ እባላለሁኝ በጣፋጭ አንደበት በእቅፌ አኖራለሁ ፍቅርን እየቀሰምኩ በእናት ማዕረግ ኑ
የእኔም ተራ ሲደርስ  ጌታዬ  ሲፈቅደዉ አይቀርም አንድ ቀን አይኔን ባይኔ አያለዉ ከአብራኬ ክፋይ ከራሤዉ  ማንነት ኡሚ እባላለሁኝ  በጣፋጭ  አንደበት በእቅፌ   አኖራለሁ  ፍቅርን  እየቀሰምኩ በእናት  ማዕረግ  ኑሮን እያጣጣምኩ 🍃የአብዲላህ  ሸጋ እናት🍃 አንተኮ  ምንም  ነገር  አይሳንህም  ጀሊሌ  በአንተ  ተስፋዬ  ሙሉ  ነዉ....ከእለታት  አንድ  ቀን  ምኞቴን  በአይኔ  አያለዉ  ረበል ዓለሚን  የፈቀደዉ  ለታ። https://t.me/https_Aselefya

- مَـهالِك النِّـساء فِي أربَـعٍ : የሴቶች ጥፋት በአራት ነገሮች ዉስጥ ነዉ፦ - طُول اللِّسان ⭆የምላስ መርዘም - كَثرة الشّكاة ⭆ቅሪታ(ስሞታ) ማብዛት - كُف
- مَـهالِك النِّـساء فِي أربَـعٍ : የሴቶች ጥፋት በአራት ነገሮች ዉስጥ ነዉ፦ - طُول اللِّسان ⭆የምላስ መርዘም - كَثرة الشّكاة ⭆ቅሪታ(ስሞታ) ማብዛት - كُفران العَشِير ⭆ቅሬታ ሲፈጠር መልካም የዋለላቸዉ አለማመስገን ! - التّبرج. ⭆ መገላለጥ.. - فمَن سَلِمَت منهَا = سلِمت في الدَّارين! 🔖  ከነዚህ ከ4ቱ የዳነች(የተጠበቀች)፦  በሁለቱም ሀገር ሰላም ታገኛለች። = t.me/https_Asselefya1

🧷ኢብኑል_ቀዪም ረሒመሁሏህ እንዲህ ይላሉ :- «ያልተጨነቀ አይደሰትም፣ ያልታገሰ አይጣፍጠውም፣ ያልተቸገረ አይደላውም፣ ያለፋ አያርፍም። ይልቁንስ ባሪያ ትንሽ ከለፋ ረጂም ጊዜ ያርፋል፣ የሰአታት ት
🧷ኢብኑል_ቀዪም ረሒመሁሏህ እንዲህ ይላሉ :- «ያልተጨነቀ አይደሰትም፣ ያልታገሰ አይጣፍጠውም፣ ያልተቸገረ አይደላውም፣ ያለፋ አያርፍም። ይልቁንስ ባሪያ ትንሽ ከለፋ ረጂም ጊዜ ያርፋል፣ የሰአታት ትዕግስት ለዘላለማዊ ህይወት ትመራዋለች። የዘውታሪ ፀጋ ባለቤቶች ያሉበት ሁሉ የጥቂት ሰአት ትዕግስት ውጤት እንጅ ሌላ አይደለም።» https://t.me/https_Aselefya

اللَّهُمَّ اجعَلْنَا مِنْ أَهْلِ الجَنَّةِ 🤎..

🔖 ሸይኽ ሷሊህ አል ሸይኽ እንዲህ ብለዋል፦ المرأة عليها واجبٌ كبير في الدعوة إلى الله عز وجل، لذلك لابد أن تكون متسلحة بالعلم . «ሴቶች ወደ አላህ
🔖 ሸይኽ ሷሊህ አል ሸይኽ እንዲህ ብለዋል፦ المرأة عليها واجبٌ كبير في الدعوة إلى الله عز وجل، لذلك لابد أن تكون متسلحة بالعلم . «ሴቶች ወደ አላህ በመጣራት ትልቅ ግዴታ አለባቸው ስለዚህ እውቀትን የታጠቁ መሆን አለባቸው።»
📚 المحاضرات ٥٥٨/٥.
= t.me/https_Asselefya1