قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
Открыть в Telegram
https://t.me/https_Aselefya وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ
Больше1 551
Подписчики
Нет данных24 часа
-27 дней
+330 дней
Архив постов
🧷 لا يشغلنـي
مـن أسـاء إلـيّ فلسـت أُجاࢪيـه،
إنمـا يشغلنـي
مـن أحسـن إلـيّ ڪيـف أُجازيـه..!
https://t.me/https_Aselefya
አረቦች ሲገልጿት ከባህሪዋ ከኋላዋ የሚያባርራት ካለ ትኩረቷ ወደፊት እንጅ ወደኋላ አትዞርም አሉ ከዞረች ፍጥነቷ ስለሚቀንስባት ቀጥታ የፊቷን ነው
እናማ ባለፈው ህይወትህ ወደኋላ ከተመለከትክ ከፊት ለፊት ካለው አላማህ ያዘገይሃል ይላሉ ሡብሃንአላህ በትዝታ ውስጥ በገባን ጊዜ ትላንትናም አልፎ ዛሬ ያለንበትንም ይረብሽብናል
እንደ غزالة ሁን ጉዞ ወደፊት ይላሉ
~
- የኔ ውድ እህት
🧷በህይወትሽ ላይ ሹፌር ሁኚ እንጂ ተሳፋሪ አትሁኚ....¿
https://t.me/https_Aselefya
🧷
መሰላል ላይ ስትወጣ የጫማህን ንፅህና አረጋግጥ ምክንያቱም ስትወጣ የረገጥከውን ስትወርድ መጨበጥ አለና....¿
https://t.me/UstazKedirAhmed~ፀሐይ በምዕራብ እስካልወጣች ድረስ የተውባ በር አልተዘጋምና አብሽሩ።
ሸይጧን ትናንት በ ወንጀል ሰብሯችሁ ቢያድር ዛሬ በተራችሁ ኸይር ስራ በመሥራት ወገቡን ስበሩት። በተደጋጋሚ ብትወድቁም ወድቃችሁ ላለመቅረት ታገሉ።
በማለዳ መልካም ሀሳብ ቋጥራችሁ ተነሱ።
=t.me/AbuSufiyan_Albenan
- ኡኽቲ ያ ዓዚዘቲይ -
🧷መልካም ጓደኛ ማለት ከሷ ጋ ስትገናኚ ደስታ እረፍት የሚሰማሽ ኢማንሽ እንዲጨምር ሰበብ የምትሆንሽ ከመጥፎ ነገር እሷን እያየሺ የምትከለከሊባት ናት...¿
https://t.me/https_Aselefya🧷ከሰው አንጻር ለመኖርና በልጦ ለመገኘት መሯሯጥ ተሸንፎ መጀመር ማለት ነውና ውድድራችሁ ከራሳችሁ ግብ ጋር አድርጉት...¿
https://t.me/https_Aselefya- የኔ ውድ እህት -
ምናልባት ልቤ ሊሰበር ይችላል በሚል ፍራቻ የሚገባሽን ፍቅር ከመቀበል ወደ ኋላ አትሽሺ
ያሳለፍሽው ህይወት ለራስሽ መጥፎ አመለካከት እንዲኖርሽ አያድርግሽ
አሁንም ከፈጣሪ ጋር ለራስሽ እድል ስጪ...¿
https://t.me/https_Aselefya🧷
በእጃችሁ ያለውን ወርቅ አስመልጣችሁ ሌላው እንዳያጌጥበት ተጠንቀቁ...¿
https://t.me/https_Aselefya🧷ኢላሂ
إنْ أعطَيتني مَا أرجو فَبرَحمَتك
وإنْ مَنعتني فَبحِكمَتك
وأنتَ تَعلم ولا أعلَم..
https://t.me/https_Aselefya
+1
የኔ ውድ እህት
🧷የጅማሬሽ ታናሽ መሆን የፍፃሜሽን ታላቅነት
አይወስነውም...¿
https://t.me/https_Aselefya🧷የእውነት ያፈቀረች ልብ ነውሯን ሁሉ እንዳታይ ዐይኗን ትጋረዳለች ¡
ወደዳቺሁም ጠላችሁም
የተፈቀራችሁ ሰዎች እናንተን ከፍ በሚያደርግ ሚዛን ሥለተመዘናችሁ እንጂ እናንተ ከማንም በልጣችሁ አይምሰላችሁ !
ፍትህ በተሞላበት ሚዛን ሌላ ሰው በሚመዝናችሁ ጊዜ ምንም ከፍ የሚያደርግ ሚዛን እንደለላችሁ ተመልክተናል ተረድተናል ...¿
https://t.me/https_Aselefya🧷
የመዋሸት እውነታው እንዳይታወቅ ሳይሆን እንድዘገይ ብቻ ነው የሚያደርገው...¿
https://t.me/https_Aselefya