ch
Feedback

不要被骗子欺骗!Telemetrio 会找到并标记这些频道 👉 如果想查看标记,请订阅 👈

قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚

قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚

前往频道在 Telegram

https://t.me/https_Aselefya وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ

显示更多
1 551
订阅者
无数据24 小时
-27 天
+330 天
帖子存档
🧷ህመም የደካማነት መገለጫ አይደለም ጠንካራ ሰዉ እንኳኮ ሁሌ ጠንካራ በመሆኑ ይታመማል¡ ፈአብሽሩ ቋሚ ህመም የለም ትድናላቹህ..¿
🧷ህመም የደካማነት መገለጫ አይደለም ጠንካራ ሰዉ እንኳኮ ሁሌ ጠንካራ በመሆኑ ይታመማል¡ ፈአብሽሩ ቋሚ ህመም የለም ትድናላቹህ..¿

🧷ህመም የደካማነት መገለጫ አይደለም ጠንካራ ሰዉ እንኳኮ ሁሌ ጠንካራ በመሆኑ ይታመማል¡ ፈአብሽሩ ቋሚ ህመም የለም ትድናላቹህ..¿

🧷لقد اخطأنا في حق أنفسنا حين ظننا ان كل القلوب تشبه قلوبنا.. https://t.me/https_Aselefya
🧷لقد اخطأنا في حق أنفسنا حين ظننا ان كل القلوب تشبه قلوبنا.. https://t.me/https_Aselefya

🧷ቅርብ ለመሆን በምንሞክርበት ጊዜ ትንሽ ዋጋ ያለው (ርካሽ)እንሆናለን...¿ https://t.me/https_Aselefya
🧷ቅርብ ለመሆን በምንሞክርበት ጊዜ ትንሽ ዋጋ ያለው (ርካሽ)እንሆናለን...¿ https://t.me/https_Aselefya

🧷ጫት ቃሚ ባል ይዘሽ ባሌ ነህ ስትይው እንዴት ያሳፍራል እስኪ ጥርሱን እይው ...¿ ህእ🫵

🧷إذا المرء لا يرعاكَ إلا تكلفا فدعه ولا تُكثِر عليه التأسُفا ☕️
🧷إذا المرء لا يرعاكَ إلا تكلفا فدعه ولا تُكثِر عليه التأسُفا ☕️

🧷በወዳጅህ ላይ ብልጥ አትሁን ያመነህን ሰው አትክዳ የልቤ ያለህን ሰው አትጉዳ መልካም ለሚያስብልህ ሰው ክፋትን አታስብ ፈጣሪ መሀሪ እንደሆነ የበቀል አምላክም ነውና ይበቀልሀል ፈራጅ ፈጣሪ ነውና
+1
🧷በወዳጅህ ላይ ብልጥ አትሁን ያመነህን ሰው አትክዳ የልቤ ያለህን ሰው አትጉዳ መልካም ለሚያስብልህ ሰው ክፋትን አታስብ ፈጣሪ መሀሪ እንደሆነ የበቀል አምላክም ነውና ይበቀልሀል ፈራጅ ፈጣሪ ነውና ገዥም እርሱ ነውና እንደክፋትህ መጠን ይሰጥሀል..¿ https://t.me/https_Aselefya

ኡኽቲ ያ ዓዚዘቲ 🧷، ቢገባሽ ، ሰብረው ነዉ ያጠነከሩሽ ቢጥሉሽ ነዉ መቆምን ያስተማሩሽ ትተውሽ ነው ለብቻ መቆምን ያሳወቁሽ ንቀውሽ ነዉ ዋጋሽን ያስገነዘቡሽ...¿ https://t.me/https_A
ኡኽቲ ያ ዓዚዘቲ 🧷،          ቢገባሽ        ، ሰብረው ነዉ              ያጠነከሩሽ ቢጥሉሽ ነዉ     መቆምን ያስተማሩሽ ትተውሽ ነው   ለብቻ መቆምን ያሳወቁሽ ንቀውሽ ነዉ ዋጋሽን ያስገነዘቡሽ...¿ https://t.me/https_Aselefya

መልካም ዜና ለእውቀት ፈላጊዊች፦ በመርከዝ ኢብኑ አብ'ባስ ደርሶች የተጀመሩ መሆናቸውን ሳበስራችሁ በታላቅ ደስታ ነው።በመሆኑም ከጥዋት ከ12:00_1:30 ባለው በኡስታዝ ኸድር የተጀመሩ ኪታቦች፡1,አዳቡ ጣሊበል ኢልም 2,ተብሲሩል ኸለፍ፡(ሁለቱም ኮፒ የሚደረጉ ናቸው) ከስአት ከአሱር በኋላ 10፡45_12፡20 ድረስ 1,መትን አጅሩምያ 2,ሸርሑ ሉምአቱል ኢእቲቃድ(ኢብኑ ኡሰይሚን) *በሸይኽ አወል የተጀመሩ ደርሶች ረፋድ 2:30_5:30 ድረስ 1,አርበኡነ ነወውያ 2,ሪያዱ ሷሊሒን 3,በይቁኒያ መርከዝ ኢብኑ አብባስ ኬሚሴ

🍂..የኔ...ውድ...እህት...የሆነ...ቀን..🍂 🧷የሆነ ቀን ለህመምሽ መድሃኒት መፈለግሽን ታቆሚያለሽ ተሽሎሺ ሳይሆን ህመሙን ለምደሽው ደስተኛ ሁነሽ ሳይሆን በሰባራ ልብ እንደት እንደሚኖር ህይ
🍂..የኔ...ውድ...እህት...የሆነ...ቀን..🍂 🧷የሆነ ቀን ለህመምሽ መድሃኒት መፈለግሽን ታቆሚያለሽ ተሽሎሺ ሳይሆን ህመሙን ለምደሽው ደስተኛ ሁነሽ ሳይሆን በሰባራ ልብ እንደት እንደሚኖር ህይወት አስተምራሽ የምታይው ሰው ሁሉ ህመም ሳይኖርበት ቀርቶ አይደለም የሚስቀው ትወና ስለሚቺል እንጂ..¡ ስለዚ ዓዚዘቲ ህመምሽን ተቋቁመሽ እንድትኖሪ ላደረገሽ ጌታሽ አመስጋኝ ሁኚ...¿ https://t.me/https_Aselefya

🧷أجمل ما يقال في الحب ስለ ፍቅር ከተባለው ምርጥ ነገር ربي هناك فتاة سرقتني ጌታዬ.. የሰረቀችኝ ልጅ አለች أنت من خلقتها و خلقتني እኔንም እሷንም የፈጠርከን
🧷أجمل ما يقال في الحب ስለ ፍቅር ከተባለው ምርጥ ነገር ربي هناك فتاة سرقتني ጌታዬ.. የሰረቀችኝ ልጅ አለች أنت من خلقتها و خلقتني እኔንም እሷንም የፈጠርከን አንተው ነህ وأنت من أبدع بها وهي سحرتني አንተው ነህ ያሳመርካት.. እናም አስደነቀችኝ لا تجعلها من نصيب غيري የሌላ ሰው አታድርጋት اريدها في الدنيا ዱንያ ላይ እፈልጋታለው واجعلها في الجنة حور عيني ጀነትም ላይ የ አይኔ ማረፍያ አድርጋት   ምንኛ ያማረ ንግግርነው እስኪ ይልመድባችሁ መቸስ ትዝም አይላችሁ..¿ منقل

🧷ከሌሎች የተሻለ ለመሆን አትሞክር/ሪ ካለፈው ማንነትህ/ሽ የተሻለ ለመሆን ታገል/ይ አእምሮ በሌሎች ቢዚ ሲሆን ያንሳል በራሱ ቢዚ ሲሆን ግን ያድጋል...¿ https://t.me/https_Aselefy
+1
🧷ከሌሎች የተሻለ ለመሆን አትሞክር/ሪ ካለፈው ማንነትህ/ሽ የተሻለ ለመሆን ታገል/ይ አእምሮ በሌሎች ቢዚ ሲሆን ያንሳል በራሱ ቢዚ ሲሆን ግን ያድጋል...¿  https://t.me/https_Aselefya

، የኔ ውድ እህት ، 🧷ልብሽን እንደ መሬት አታድርጊያት ሁሉም ሰው የሚመላለስባት....¡ ይልቅ ሁሌም ልብሽን ልክ እንዴ ጨረቃ🌙 አድርጊያት ሁሉም ሰው ወደ እሷ ለመድረስና እሷን ለማግኘት የሚመኟ
،                   የኔ ውድ እህት             ، 🧷ልብሽን እንደ መሬት አታድርጊያት ሁሉም ሰው የሚመላለስባት....¡ ይልቅ ሁሌም ልብሽን ልክ እንዴ ጨረቃ🌙 አድርጊያት ሁሉም ሰው ወደ እሷ ለመድረስና እሷን ለማግኘት የሚመኟት...¿ https://t.me/https_Aselefya

، የኔ ውድ እህት ، 🧷ልብሽን እንደ መሬት አታድርጊያት ሁሉም ሰው የሚመላለስባት....¡ ይልቅ ሁሌም ልብሽን ልክ እንዴ ጨረቃ🌙 አድርጊያት ሁሉም ሰው ወደ እሷ ለመድረስና እሷን ለማግኘት የንደሚ
،                   የኔ ውድ እህት             ، 🧷ልብሽን እንደ መሬት አታድርጊያት ሁሉም ሰው የሚመላለስባት....¡ ይልቅ ሁሌም ልብሽን ልክ እንዴ ጨረቃ🌙 አድርጊያት ሁሉም ሰው ወደ እሷ ለመድረስና እሷን ለማግኘት የንደሚመኟት...¿ https://t.me/https_Aselefya

، የኔ ውድ እህት ، 🧷ልብሽን እንደ መሬት አታድርጊያት ሁሉም ሰው የሚመላለስባት....¡ ይልቅ ሁሌም ልብሽን ልክ እንዴ ጨረቃ🌙 አድርጊያት ሁሉም ሰው ወደ እሷ ለመድረስና እሷን ለማግኘት እንደሚ
،                   የኔ ውድ እህት ، 🧷ልብሽን እንደ መሬት አታድርጊያት ሁሉም ሰው የሚመላለስባት....¡ ይልቅ ሁሌም ልብሽን ልክ እንዴ ጨረቃ🌙 አድርጊያት ሁሉም ሰው ወደ እሷ ለመድረስና እሷን ለማግኘት እንደሚመኟት...¿ https://t.me/https_Aselefya

🧷إن الله محيطٌ بأمرك يُدبّر أمرك. "فما ظنكم برب العالمين"، ظني فيك يارب جميل، فأعطني من فيض خيرك، واغفر لي ذنوبًا أنت بها أ
🧷إن الله محيطٌ بأمرك يُدبّر أمرك. "فما ظنكم برب العالمين"، ظني فيك يارب جميل، فأعطني من فيض خيرك، واغفر لي ذنوبًا أنت بها أعلم...! 🍂

🧷لا تغرك المظاهر ، فالجمال أحيانا يكمُن في الداخل: وَقَـالَ ﷺ : { إِنَّ اللَّهَ لا يَنْظُرُ إِلَى صُوَرِكُمْ وَلَا إِلَى أَم
🧷لا تغرك المظاهر ، فالجمال أحيانا يكمُن في الداخل: وَقَـالَ ﷺ : { إِنَّ اللَّهَ لا يَنْظُرُ إِلَى صُوَرِكُمْ وَلَا إِلَى أَمْوَالِكُمْ وَلَكِنْ يَنْظُرُ إِلَى قُلُوبِكُمْ وَأَعْمَالِكُمْ } https://t.me/https_Aselefya

🧷ብዙ ሁኔታወችን ስቀሽ ታልፊያለሽ አንዳንዱን ግን ንቀሺ ስቀሽ ታልፊያለሽ ሁሉም ግን የሰራውን ያጭዳል...¿ https://t.me/https_Aselefya
🧷ብዙ ሁኔታወችን ስቀሽ ታልፊያለሽ አንዳንዱን ግን ንቀሺ ስቀሽ ታልፊያለሽ ሁሉም ግን የሰራውን ያጭዳል...¿ https://t.me/https_Aselefya