cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

Orthodox⛪anthems ❤️‍🩹

ሃይማኖታዊ ወሬዎች, ምስሎች, ግጥሞች, ስዕሎች እና መዝሙሮች ብቻ Just impressing our soul by anthems❤️‍🩹🎶

Больше
Рекламные посты
580
Подписчики
+324 часа
+177 дней
+5630 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

Фото недоступноПоказать в Telegram
እንኳን አደረሰን
Показать все...
6
እሷ ሰንበት ናት እሷ ቅድስት ናት ሰንበት ከሁሉም ቀናት ትበልጣለች ቅዱስ ያሬድ
Показать все...
9
hey families🥹❤️
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
10😢 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
12
Фото недоступноПоказать в Telegram
❤️
Показать все...
🥰 9 2
ላመስግንህ የኔ ጌታ ላመስግንህ ❤️‍🩹🎧
Показать все...
13
ይሄን ክረምት በደንብ ተጠቀሙበት ማታቁትን ገዳማት ከቻላችሁ ጎብኙ
Показать все...
7
ሰይጣን መንፈሳዊ ሕይወትን ለመኖር ወስነህ ስትጀምር በእነዚህ ሁለት ሐሳቦች ይዋጋሃል። 1. አንተ ለዚህ ሕይወት እንደማትሆን እና መቼም እንደማትለወጥ ሹክ ይልሃል። ይህን የሚያደርገው ተስፋ ቆርጠህ የያዝከውን ሩጫ እንድታቆም ነው። የሚገርመው ግን መለወጥ ባትጀምር ኖሮ ሰይጣን “አልተለወጥህም” አይልህም። 2. ገና ከመጀመርህ የደረስህ እና ለመፈጸም ጥቂት የቀረህ አስመስሎ ያሳይሃል። ብዙ ርቀህ እንደ ሄድህ አስበህ ልክ እንደ ጥንቸሏ ተዘናግተህ እንድትተኛ እና የጽድቅ ነገር ሁሉ ጠላት የሆነው ትዕቢት እስረኛ እንድትሆን ያደርግሃል። አሁንም ሰይጣን “ደርሰሃል” እያለ ሲክብህ ገና እግርህን ለማንሣት የምትጣጣር እንደ ሆንህ አቅምህን በደንብ ያውቀዋል። ጀማሪ ስትሆን ሰይጣን “አትችልም” ብሎ ተስፋ በማስቆረጥ ወይም “ደርሰሃል” እያለ ያለ ልክ በማመስገን ወጥመዱ ውስጥ ሊጥልህ ይሞክራል። “በሰይጣን እንዳንታለል፤ የእርሱን አሳብ አንስተውምና”  2ኛ ቆሮ 2:11 ዲያቆን አቤል ካሳሁን
Показать все...
👏 6
Фото недоступноПоказать в Telegram
ሰኔ ፳፩ በዚህች ቀን ቂሣርያ በተባለች ቦታ የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያምን እና የመጀመሪያዋን ቤተ ክርስቲያን ያለ እንጨት፣ ያለ ጭቃ እና ያለ ውኃ ጌታችን አምላካችንና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በ፫ ድንጋዮች ያነጸበት፥ ለሐዋርያት ሥርዓተ ቅዳሴ ሥርዓተ ቤተክርስቲያንን ያሳየበት የከበረ በዓል ነው። እንኳን አደረሳችሁ!
Показать все...
🥰 6
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.