fa
Feedback
Orthodox⛪anthems ❤️‍🩹

Orthodox⛪anthems ❤️‍🩹

رفتن به کانال در Telegram

ሃይማኖታዊ ወሬዎች, ምስሎች, ግጥሞች, ስዕሎች እና መዝሙሮች ብቻ Just impressing our soul by anthems❤️‍🩹🎶

نمایش بیشتر
1 443
مشترکین
-324 ساعت
+57 روز
+130 روز

در حال بارگیری داده...

ابر برچسب‌ها
هیچ داده‌ای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
سپتامبر '26
سپتامبر '26
+58
در 1 کانال‌ها
اوت '26
+53
در 1 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '26
+65
در 1 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '26
+72
در 1 کانال‌ها
Get PRO
مه '26
+56
در 1 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '26
+49
در 3 کانال‌ها
Get PRO
مارس '26
+12
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '26
+26
در 1 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '26
+16
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '25
+30
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '25
+35
در 1 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '25
+24
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '25
+32
در 1 کانال‌ها
Get PRO
اوت '25
+39
در 5 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '25
+46
در 5 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '25
+69
در 3 کانال‌ها
Get PRO
مه '25
+39
در 3 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '25
+40
در 1 کانال‌ها
Get PRO
مارس '25
+55
در 1 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '25
+65
در 3 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '25
+148
در 7 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '24
+162
در 3 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '24
+130
در 3 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '24
+149
در 4 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '24
+150
در 2 کانال‌ها
Get PRO
اوت '24
+241
در 10 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '24
+80
در 5 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '24
+66
در 1 کانال‌ها
Get PRO
مه '24
+64
در 7 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '24
+43
در 2 کانال‌ها
Get PRO
مارس '24
+65
در 2 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '24
+59
در 9 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '24
+372
در 10 کانال‌ها
تاریخ
رشد مشترکین
اشارات
کانال‌ها
22 سپتامبر+1
21 سپتامبر+1
20 سپتامبر0
19 سپتامبر+5
18 سپتامبر+1
17 سپتامبر+4
16 سپتامبر+3
15 سپتامبر+2
14 سپتامبر+1
13 سپتامبر+3
12 سپتامبر+1
11 سپتامبر+2
10 سپتامبر+3
09 سپتامبر+6
08 سپتامبر+3
07 سپتامبر+2
06 سپتامبر+7
05 سپتامبر+3
04 سپتامبر+4
03 سپتامبر+3
02 سپتامبر+1
01 سپتامبر+2
پست‌های کانال
ከ አዳማ ወልቂጤ university የደረሰው ወይም የሚመጣ ሰው ካለ dm me😭

2
ሊቀ_መዘምራን_ይልማ_ሀይሉ_ካህኑ_ሳምራዊ.m4a
246
3
Happy Birthday, My Diary @fi_yu24 🎂❤️🥹 Who would have thought that meeting through a Orthodox anthem's Telegram channel wou
Happy Birthday, My Diary @fi_yu24 🎂❤️🥹 Who would have thought that meeting through a Orthodox anthem's Telegram channel would bring me a friendship this beautiful? 🥹❤️ It’s been two amazing years filled with laughter conversations memories and a friendship that I truly treasure. ur not just a church friend to me anymore; you’ve become someone very special in my life Tsiye. 🤍⛪️ I’m so grateful that God allowed our paths to cross and I’ll always be thankful for the beautiful friendship we share. On your special day, I pray that God protects you, blesses you, guides you, and gives you everything your heart wishes for. 🙏🤍 May this new chapter bring you endless happiness, peace, love, and beautiful memories. Here’s to many more years of friendship, countless laughs, and unforgettable memories together. 🥹❤️🫂 Happy Birthday once again, my beautiful Diary📚🎂👑❤️ Love you always የአቡነ ተክለሃይማኖት ተወዳጇ ልጅ! 🤍✨
241
4
መልካም ልደት የአርሴማ ስጦታ @fiyu_24🎂❤️🥹 አንዳንድ ሰዎች በሕይወታችን ውስጥ በአጋጣሚ ይገባሉ፣ ነገር ግን ከጊዜ በኋላ አጋጣሚ ሳይሆኑ የልባችን ክፍል ይሆናሉ። አንቺም ለእኔ እንደዚያ ነ
መልካም ልደት የአርሴማ ስጦታ @fiyu_24🎂❤️🥹 አንዳንድ ሰዎች በሕይወታችን ውስጥ በአጋጣሚ ይገባሉ፣ ነገር ግን ከጊዜ በኋላ አጋጣሚ ሳይሆኑ የልባችን ክፍል ይሆናሉ። አንቺም ለእኔ እንደዚያ ነሽ:: ትውውቃችን በቴሌግራም ቻናል ብቻ ቢጀምርም፣ ዛሬ ላይ ይህን ያህል የምወድሽ እና የምተማመንብሽ ሰው እንደምትሆኚ አስቤው አልነበረም🥹 ሁለት ዓመታትን በሳቅ፣ በደስታ፣ በመልካም ጊዜያት እና አንዳንዴም በከባድ ጊዜያት አብረን አሳልፈናል። የእኛ ጓደኝነት ለእኔ በጣም ልዩ ነው። ምክንያቱም ከአንቺ ጋር ያለኝ ጓደኝነት የተመሰረተው በፍቅር፣ በመተማመን እና በእግዚአብሔር ላይ ባለን እምነት ነው። በቅድስት አርሴማ ፍቃድ ነው🤍⛪️ አንቺን ማወቄ ለኔ ከምለው በላይ በረከት ነው። ሁሌም በሕይወቴ ውስጥ አንቺ ስላለሽ እና ስለምትኖሪ እግዚአብሔርን እመሰግናለሁ። ምናልባት ሁሌ በቃላት ላልነግርሽ እችላለሁ፣ ግን አርሴማን በጣም እወድሻለሁ እከብርሻለሁ❤ መልካም ልደት የጅሩዋ አርሴማ ከልብሽ የምትመኚውን ሁሉ ታሳካልሽ። መንገድሽን ታሳምርልሽ፣ ልብሽን በሰላም ትሙላልሽ፣ በረከቱን ታብዛልሽ፣ ከክፉ ሁሉ ትጠብቅልኝ። 🙏🤍 ሁሌም ፈገግ በይልኝ ሁሌም ተስፋ አትቁረጪብኝ እና የምትወጂውን ሰው ሁሉ በልብሽ እንደምታስደስቺው ራስሽንም እንደዚያ የምታስደስቺበት አመት ይሁንልሽ እድሜ ለፍስሃ ዘመን ለፍስሃ ታደይልኝ:: እና አንድ ነገር አልረሳውም… የሁለት ዓመት ጓደኝነታችን ዛሬ ላይ እንዲያበቃ ሳይሆን፣ እግዚአብሔር የበለጠ ውብ ዓመታትን እንዲጨምርልን እመኛለሁ። አንድ ቀን ይህን ጊዜ እያስታወስን “እንዴት አምላክ በዚያ ጊዜ አገናኘን?” እያልን እንድንስቅ አምላከ ተክለሃይማኖት ይርዱን። 🥹❤️ መልካም ልደት My diary🫂🤍
216
5
@fi_yu24 የመስከረም 7 ልእልት እንኳን ተወለድሽልን🫂🤍🎂
180
6
Eseyyyy temesgen🫠🫂
369
7
እንጦጦ ራጉኤል ወ ኤልያስ ነው
354
8
بدون متن...
12
9
That is the reason that we began this year with holy communion
That is the reason that we began this year with holy communion
336
10
እንኳን አርብ ቀን ዋለ😻
327
11
+3
بدون متن...
352
12
Someone's said ከክርስቶስ ጋር የተጀመረ አመት ተበላሽቶ አያውቅም☺️
278
13
بدون متن...
283
14
ከጅማሬው ይልቅ ፍፃሜው ነውና የሚያስፈልገን ፍፃሜያችንን ያሳምረው❤️ ምን ልላቹ ፈልጌ It's the beginning በፀሎታቹ አስቡኝ🫂❤️‍🩹
240
15
ተመስገን🥹🤍🤲 ጠየኩት አደረገልኝ የኔ መድሀንያለም አዲስ አመትን በቤቱ ሙሽራ ሆኜ ተቀበልኩት በቸርነቱ በፍቅሩ እና በአባትነቱ እንጂ ይህ ተገብቶኝ እና በቅቼ አይደለም እናቱን ሰጠኝ ለሷ ነገርኳ+3
ተመስገን🥹🤍🤲 ጠየኩት አደረገልኝ የኔ መድሀንያለም አዲስ አመትን በቤቱ ሙሽራ ሆኜ ተቀበልኩት በቸርነቱ በፍቅሩ እና በአባትነቱ እንጂ ይህ ተገብቶኝ እና በቅቼ አይደለም እናቱን ሰጠኝ ለሷ ነገርኳት እሷም ለልጇ ነገረችልኝ በቃ ተደረገልኝ አዲስ አመት አዲስ ዘመን አዲስ ተስፋ አዲስ ህይወት ከመድሀንያለም ጋር ከኪዳነምህረት ጋር እድሜ ለንስሃ ዘመኑን ደሞ ለፍስሃ የሰጠን አመላክ ስሙ የተመሰገነ ይሁን☺️✝️ 2019ን ደሞ የበረከት የደስታ የስኬት እንዲህ ከእቅፉ ሳንወጣ የምንቆይበት አመት ያርግልን🥹❤️ መልካም አዲስ አመት የኔ ተወዳጆች🤍
263
16
እንኳን አደረሳችሁ My people's ❤
233
17
others say አዲስ ዓመት wey say ቅዱስ ዮሐንስ
250
18
ጌታዬና አምላኬ ኢየሱስ ሆይ ያለፈውን ዓመት ውጣ ውረድ፣ ጭንቀት፣ ውድቀትና በደል ሁሉ በቸርነትህ አልፈን ለዚህ አዲስ ዓመት አንደኛው ቀን ስለ አደረስከን ስምህ የተባረከ ይሁን። ዛሬ በባዶ እጃችን፣ ነገር ግን በትልቅ ተስፋ በፊትህ እንቆማለን። አዲሱን ዘመን ስንጀምር የወደፊቱ መንገድ ቢሰወርብንም፣ አዲሱን ቀን የምትመራው አንተ ሁሉን የምትችል አምላካችን እንደሆንክ እናምናለን። አማኑኤል ሆይ! በዚህ በአዲሱ ዓመት የመጀመሪያ ቀን በፊትህ እንለምናለን የነፍሳችን የቅርብ ሐኪም ሆይ!አዲሱን ዘመን ከእኛ ጋር ጀምር፣ ከእኛ ጋር ተመላለስ፣ እስከ መጨረሻውም አብረኸን ሁን። አሜን      መልካም አዲስ ዓመት መስከረም 1/2019 ዓመተ ምሕረት
407
19
Others say አዲስ ዓመት We say ዘመነ ሉቃስ እንኳን አደረሳችሁ የኔ ቆንጆ ሰዎች ❤️
289
20
Asayachewalew🥹
Asayachewalew🥹
315