ru
Feedback
E-LMIS - ብቁ

E-LMIS - ብቁ

Открыть в Telegram

ብቁ ሰራተኛ • ብቁ ቀጣሪ • ብቁ ውሳኔ ሰጪ

Больше

📈 Аналитический обзор Telegram-канала E-LMIS - ብቁ

Канал E-LMIS - ብቁ (@bequelmis1) языкового сегмента Амхарский является активным участником. Сейчас сообщество объединяет 104 787 подписчиков, занимая 1 311 место в категории Образование и 281 место в регионе Эфиопия.

📊 Показатели аудитории и динамика

С момента создания невідомо проект демонстрирует стремительный рост, собрав аудиторию из 104 787 подписчиков.

Согласно последним данным от 02 августа, 2026, канал показывает стабильную активность. За последние 30 дней изменение числа участников составило 558, а за последние 24 часа — -32, при этом общий охват остаётся высоким.

  • Статус верификации: Не верифицирован
  • Уровень вовлечённости (ER): Средний показатель вовлечённости аудитории составляет 50.31%. В первые 24 часа после публикации контент обычно набирает N/A% реакций от общего числа подписчиков.
  • Охват публикаций: В среднем каждый пост получает 0 просмотров. В течение первых суток публикация набирает 0 просмотров.
  • Реакции и взаимодействия: Аудитория активно поддерживает контент: среднее количество реакций на один пост — 0.

📝 Описание и контентная политика

Автор описывает ресурс как площадку для выражения субъективного мнения:
ብቁ ሰራተኛ • ብቁ ቀጣሪ • ብቁ ውሳኔ ሰጪ

Благодаря высокой частоте обновлений (последние данные получены 03 августа, 2026) канал поддерживает актуальность и высокий уровень охвата публикаций. Аналитика показывает, что аудитория активно взаимодействует с контентом, что делает его важной точкой влияния в категории Образование.

104 787
Подписчики
-3224 часа
-357 дней
+55830 день
Архив постов
📢 ለሁሉም የተባበሩት አረብ ኤምሬትስ (UAE) የሥራ ፈቃድ አመልካቾች በሙሉ በተባበሩት አረብ ኤምሬትስ (UAE) የሥራ ፈቃድ ሂደት ላይ የማመልከቻ ሂደታችሁ ሳይጠናቀቅ ለቀረ አመልካቾች፤ ጉዳያችሁ
📢 ለሁሉም የተባበሩት አረብ ኤምሬትስ (UAE) የሥራ ፈቃድ አመልካቾች በሙሉ በተባበሩት አረብ ኤምሬትስ (UAE) የሥራ ፈቃድ ሂደት ላይ የማመልከቻ ሂደታችሁ ሳይጠናቀቅ ለቀረ አመልካቾች፤ ጉዳያችሁን በአግባቡ ለማጣራትና ተገቢውን መፍትሔ ለመስጠት እየሰራን ነው። ስለዚህ ከዚህ በታች በተቀመጠው ማመልከቻ ሊንክ በመግባት የሚጠየቀውን መረጃ በትክክል እንድትሞሉ በአክብሮት እንጠይቃለን። በተጨማሪም፣ ከኤጀንሲው ጋር ያደረጋችሁትን ግንኙነት፣ ሂደቱ የቆየበትን ጊዜ እና የተሰጣችሁን ምላሽ (ካለ) በዝርዝር እንድታስገቡ እንጠይቃለን። የምትሰጡት መረጃ ጉዳያችሁን በፍጥነት ለማጣራትና ተገቢውን እርምጃ ለመውሰድ ያግዘናል። 🔗 የማመልከቻ ሊንክ: https://forms.lmis.gov.et/agancy_form/

🎓🌍የስልጠና እድል 🚀Yokogawa Electric Corporation ከInternational Organization for Migration (IOM) እና የኢትዮጵያ የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር ጋር በመ
🎓🌍የስልጠና እድል 🚀Yokogawa Electric CorporationInternational Organization for Migration (IOM) እና የኢትዮጵያ የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር ጋር በመተባበር ለኢትዮጵያውያን ወጣቶች በነጻ የሚሰጥ ልዩ የአቅም ግንባታ ስልጠና አዘጋጅቷል። 📚የስልጠና ዘርፎች 🔹Business Ethics & Professional Conduct 🔹Logistics & Supply Chain Management 🔹Import/Export Regulations 🔹የAfCFTA ንግድ እድሎች 🔹የGCC አገራት የስራ ገበያ እና የቅጥር እድሎች 🔹Entrepreneurship 🔹 Workplace Readiness 🔹የጥራት ማረጋገጫና የጥራት ቁጥጥር 🔹የጤና፣ ደህንነት እና አካባቢ ጥበቃ 👥መስፈርቶች 🔹ዕድሜ፦ ከ30 በታች 🔹ትምህርት፦ በ2018 ዓ.ም. የሚመረቁ የባችለር ወይም የማስተርስ ምሩቃን፣ ወይም ባለፉት 2 ዓመታት ውስጥ የተመረቁ። 🔹የትምህርት መስኮች፦ • Supply Chain Management • Procurement • Logistics • Business Administration • Trade Studies • Sustainability • ወይም ሌሎች ተዛማጅ የትምህርት መስኮች። 📍 ቦታ Kaizen Excellence Centre (KEC)፣ አዲስ አበባ 📅የስልጠና ቀን- ከሐምሌ 6–8 ቀን 2018 🎁ከስልጠናው ተሳታፊዎች መካከል 1 ተሳታፊ ተመርጦ በYokogawa Internship Program2019 የልምምድ ፕሮግራም ይሳተፋል። ✅ከአዲስ አበባ ውጭ ለሚኖሩ የተመረጡ ተሳታፊዎች፦ 🔹የትራንስፖርት ወጪ 🔹በስልጠናው ቆይታ የማረፊያ ወጪ ይሸፈናል። 📝አመልካቾች በዚህ https://forms.lmis.gov.et/yokogawa_electric/ በመግባት ትክክለኛ መረጃዎችን ሞልተው ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።

🚀 ሜድሮክ ኮንስትራክሽን ኢትዮጵያ ኃ.የተ.የግል ማህበር በሥራና ክህሎት ሚኒስትር በለማው የኢትዮጵያ ሥራ ገበያ መረጃ ስርዓት E-LMIS በኩል ከታች በተዘረዘሩት የሥራ ዘርፎች አመልካቾችን አወዳድ
🚀 ሜድሮክ ኮንስትራክሽን ኢትዮጵያ ኃ.የተ.የግል ማህበር በሥራና ክህሎት ሚኒስትር በለማው የኢትዮጵያ ሥራ ገበያ መረጃ ስርዓት E-LMIS በኩል ከታች በተዘረዘሩት የሥራ ዘርፎች አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል። 👷 ክፍት የስራ መደቦች 🔹 HR/Admin Officer2 ቦታ ትምህርት፡ BA Degree በManagement፣ Accounting ወይም ተዛማጅ ዘርፍ የስራ ልምድ፡ 3–4 ዓመት የቅጥር አይነት፡ ኮንትራት 🔹 Store Keeper2 ቦታ ትምህርት፡ Degree በSupply Chain Management፣ Accounting፣ Management ወይም ተዛማጅ ዘርፍ የስራ ልምድ፡ 3 ዓመት የቅጥር አይነት፡ ኮንትራት 🔹 Excavator Operator III15 ቦታ ትምህርት፡ 10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ የስራ ልምድ፡ በExcavator Operator 8 ዓመት የቅጥር አይነት፡ ቋሚ 🏫 ስለሆነም በዚህ የሥራ እድል መወዳደር ለምትፈልጉ በመጀመሪያ lmis.gov.et ብላችሁ በመመዝገብ አቅራቢያችሁ ባለ የአገልግሎት መስጫ ማዕከል (ወረዳ ወይም ቀበሌ) በመሄድ የባዮሜትሪክስ መረጃ በመስጠት የሰራተኛነት መለያ ቁጥር /Labor ID/ ከያዛችሁ በዚህ https://forms.lmis.gov.et/midroc-construction-ethiopia/ በመግባት ትክክለኛ መረጃዎትን ሞልተው ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን። 📆 አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ከ 29/10/2018 ዓ.ም ጀምሮ በ5 የስራ ቀናት ውስጥ ማመልከት ይችላሉ። ☎️አስተያየት እና ጥቆማዎን በ9138 የሥልክ መስመር ይደውሉ።

photo content

photo content
+9

🎓🏦 በባንክ ዘርፍ መሰማራት ለምትፈልጉ አዲስ ተመራቂዎች 🏦🎓 🌍🌎 በሥራና ክህሎት ሚኒስትር በለማው የኢትዮጵያ ሥራ ገበያ መረጃ ስርዓት /E-LMIS/ ሥራ ፈላጊ ለሆኑ ዜጎች በባንክ ዘርፍ
🎓🏦 በባንክ ዘርፍ መሰማራት ለምትፈልጉ አዲስ ተመራቂዎች 🏦🎓 🌍🌎 በሥራና ክህሎት ሚኒስትር በለማው የኢትዮጵያ ሥራ ገበያ መረጃ ስርዓት /E-LMIS/ ሥራ ፈላጊ ለሆኑ ዜጎች በባንክ ዘርፍ እያደገ በመጣው የባንክ ኢንዱስትሪ ውስጥ የሙያ እድገት ለማድረግ ለሚፈልጉ ወጣት ምሩቃን ዘምዘም ባንክ (ZamZam Bank) 300 ለሚሆኑ Graduate Trainee የስራ እድሎችን አዘጋጅቷል። ✅ የሚፈለጉ መስፈርቶች 🎓 በማንኛውም የማህበራዊ ( Business Filed) 🏦 Graduate Trainee 📅 በመጨረሻዎቹ 3 ዓመታት (2015-2018ዓ.ም ) ውስጥ የተመረቁ፣ 📝 የNational Exit Examination ፈተናን በተሳካ ሁኔታ ያጠናቀቁ፣ 💼 የስራ ልምድ አያስፈልግም፣ 🕌 በBanking የባንክ አገልግሎት ላይ ፍላጎት ያላቸው፣ 💻 መሠረታዊ የኮምፒውተር እውቀት (MS Office, Email, Internet) ያላቸው፣ 🗣 ጥሩ የእንግሊዝኛ የመግባቢያ ክህሎት ያላቸው፣ 🤝 የቡድን ስራ፣ የተሻለ ግንኙነት እና የደንበኛ አገልግሎት ክህሎት ያላቸው፣ 📈 ለመማር፣ ለመለወጥ እና ለመላመድ ዝግጁ የሆኑ፣ 🧠 መሠረታዊ የትንታኔና የችግር መፍታት ችሎታ ያላቸው፣ 📍 በተለያዩ ክልልሎች እና ከተማ አስተዳደር ላይ ለመመደብ ፈቃደኛ የሆኑ። 🏫 ስለሆነም ይህንን እድል ለመጠቀም የምትፈልጉ በመጀመሪያ lmis.gov.et በመግባት በመመዝገብ፣ በአቅራቢያችሁ የሚገኘውን የአገልግሎት መስጫ ማዕከል (ወረዳ/ቀበሌ) በመሄድ የባዮሜትሪክስ መረጃ በመስጠት የሰራተኛነት መለያ ቁጥር (Labor ID) በመያዝ በዚህ ሊንክ በመጠቀም https://forms.lmis.gov.et/zemzem_new/ ማመልከት ትችላላችሁ። 📞 ለተጨማሪ መረጃ፡ በስልክ መስመር 9138 ይደውሉ።

🌏✈️ የውጪ ሀገር የስራ ማስታወቂያ 🚀 በህጋዊ የውጪ ሃገር ሥራ ስምሪት ፕሮግራም በተለያዩ ዘርፎች የሰው ኃይል ይፈለጋል። የዜጎችን መብት፣ ደህንነት እና ጥቅም በማስጠበቅ ህጋዊ በሆነ መንገድ ወ
🌏✈️ የውጪ ሀገር የስራ ማስታወቂያ 🚀 በህጋዊ የውጪ ሃገር ሥራ ስምሪት ፕሮግራም በተለያዩ ዘርፎች የሰው ኃይል ይፈለጋል። የዜጎችን መብት፣ ደህንነት እና ጥቅም በማስጠበቅ ህጋዊ በሆነ መንገድ ወደ ውጪ ሀገር ለመስራት የሚፈልጉ አመልካቾች እንዲያመለክቱ እናሳውቃለን። 🚧 የሞያ ዘርፎች፦ 🔹የጥበቃ ሰራተኛ 🔹ፅዳት ሰራተኛ 🔹አጠቃላይ ረዳት 🔹የሲቪል ግንባታ ረዳት 🔹የኮንስትራክሽን ዕለታዊ ሰራተኛ / ረዳት 🔹ኤሌክትሪሻን / የኤሌክትሪክ ባለሙያ 🔹ቧንቧ ሰራተኛ / የቧንቧ ባለሙያ 🔹የኤር ኮንዲሽነር ባለሙያ 🔹ብየዳ ሰራተኛ / የብየዳ ባለሙያ 🔹የእሳት አደጋ መከላከያ ባለሙያ 🔹ግንብ ሰራተኛ / የድንጋይና ጡብ ግንባታ ባለሙያ 🔹ቀለም ቀቢ 🔹ምርጋትና ልስን ሰራተኛ 🔹የጂፕሰም ባለሙያ 🔹የፎርምወርክ አናጺ / የማገር አናጺ 🔹የአሉሚኒየም ስራ ባለሙያ 🔹ላሚኔተር / የላሜራ ስራ ባለሙያ 🔹ማጠናቀቂያ ስራ ባለሙያ 🔹የብረት መዋቅር ሰራተኛ 🔹ስካፎልዲንግ ሰራተኛ 🔹ሪገር እና ምልክት ሰጪ 🔹የመጋዘን እቃ አሰናጅ 🔹የፋብሪካ ሰራተኛ 🔹የጭነት አውራጅና ጫኝ ሰራተኛ 🔹የሞተር/ሳይክል አሽከርካሪ 🔹የሲቪል ፎርማን / የሳይት ተቆጣጣሪ 🔹የሲቪል ረዳት ፎርማን / የቡድን መሪ ✅ ለመመዝገብ Labor ID ካሎት ይህን https://forms.lmis.gov.et/uae-new-2/ ማስፈንጠሪያ ተጠቅመው መመዝገብ። Labor ID ከሌሎት የሚከተሉትን ሂደቶች ይከተሉ፦ 1. በ lmis.gov.et ይመዝገቡ። 2. በአቅራቢያዎ ባለ የአንድ ማዕከል (ወረዳ ወይም ቀበሌ) በመሄድ የባዮሜትሪክስ መረጃ ይስጡ እና የሰራተኛነት መለያ ቁጥር (Labor ID) ይያዙ። 3. Labor ID ካገኙ በኋላ በተሰጠው የማመልከቻ ማስፈንጠሪያ ገብተው መረጃዎትን በትክክል ሞልተው ያመልክቱ።

👷🏾‍♂️ወደ ውጭ አገር የምሥራት ህልም አሎት?👷🏾‍♂️ ✈️✈️🌏🌎 በተለያዩ ተፈላጊ በሆኑ የሙያ መስኮች ላይ እየተጠየቀ ባለው የሥራ እደሎች ላይ E-LMIS በኩል ተጠቃሚ ይሁን። ከታች በተ
👷🏾‍♂️ወደ ውጭ አገር የምሥራት ህልም አሎት?👷🏾‍♂️ ✈️✈️🌏🌎 በተለያዩ ተፈላጊ በሆኑ የሙያ መስኮች ላይ እየተጠየቀ ባለው የሥራ እደሎች ላይ E-LMIS በኩል ተጠቃሚ ይሁን። ከታች በተዘረዘሩት በርካታ የስራ መስኮች ላይ በማመልከት ዛሬዎኑ የስራውን ዓለም በመቀላቀል ዕውቅዎቶንና እና ልምዶን ወደ ገንዘብ ይቀይሩት:- 🔹 የግንባታ ሰራተኛ/Carpenter / Construction Worker 🔹 የብረታ ብረት ባለሙያ/ Steel Fixer 🔹 ቴክኒሻን / Technician 🔹 ሲቪል ሱፐርቫይዘር / Civil Supervisor 🔹 ምግብ አብሳይ / Chef 🔹 የግንባታ ረዳት ሰራተኛ / Construction Helper 🔹 አጠቃላይ ግንበኛ / General Mason 🔹 የጽዳት ሰራተኛ / Cleaner 🔹 የኤሌክትሪክ ባለሙያ /Electrician 🔹 የቧንቧ ሰራተኛ /Plumber 🏫 ስለሆነም ይሆንን እድል ለትጠቀሙ የምትፈልጉ በመጀመሪያ lmis.gov.et ብላችሁ በመመዝገብ አቅራቢያችሁ ባለ የአገልግሎት መስጫ ማዕከል (ወረዳ ወይም ቀበሌ) በመሄድ የባዮሜትሪክስ መረጃ በመስጠት የሰራተኛነት መለያ ቁጥር /Labor ID/ ከያዛችሁ በዚህ https://forms.lmis.gov.et/uae-new-2/ በመግባት ትክክለኛ መረጃዎችን ሞልተው ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን። 📞 ለተጨማሪ መረጃ፡ በስልክ መስመር 9138 ይደውሉ ። የስራ ባለቤት እርስዎ ነዎት !

🚨አስቸኳይ ማስታወቂያ🚨 ይህ እዚህ የተገለፀው ማለትም (https://www.lmiset.org/ ) ድህረ ገጽ የእኛ ድህረ ገጽ አንዳል ሆነ እና ከእኛ ጋርም ምንም ዓይነት ግንኙነት እንደሌለው እንገ
🚨አስቸኳይ ማስታወቂያ🚨 ይህ እዚህ የተገለፀው ማለትም (https://www.lmiset.org/ ) ድህረ ገጽ የእኛ ድህረ ገጽ አንዳል ሆነ እና ከእኛ ጋርም ምንም ዓይነት ግንኙነት እንደሌለው እንገልፃለን። ለደህንነታችሁ ስትሉና እራሳችሁን ከሐሰተኛ መረጃ ለመጠበቅ ይህን ድህረ ገጽ ከመጠቀም እንድትቆጠቡ በትህትና እያሳወቅን ትክክለኛው የELMIS ድህረ ገጽ www.lmis.gov.et መሆኑን እንገልፃለን። እንዲሁም የELMIS አገልግሎቶች ሁሉ ነፃ መሆናቸውንም እናሳስባለን። ምዝገባም ሆነ የባዮሜትሪክ መመዝገቢያ ማንኛውም አገልግሎቶቻችን ክፍያ እንደ ማያስፈልጋቸው በማወቅ ከጥቃት እንድት ጠብቁ እናሳሰባለን። እባክዎን ሁልጊዜ መረጃን ከተረጋገጡ ምንጮቻችሁ በማረጋገጥ በጥንቃቄ ይጠቀሙ።

🎙️🌱አስደሳች ዜና 🧑‍🌾በAgri SME ዘርፍ ላይ ስራ ለመጀመር ወይም ለመቀጠል የሚፈልጉ ከሆነ፣ ይህ ድጋፍ እድል ለእርስዎ ነው። 🌾E-LMIS የሚቀጥለውን እርምጃ እንዲወስዱ እና እቅዶችዎን
🎙️🌱አስደሳች ዜና 🧑‍🌾በAgri SME ዘርፍ ላይ ስራ ለመጀመር ወይም ለመቀጠል የሚፈልጉ ከሆነ፣ ይህ ድጋፍ እድል ለእርስዎ ነው። 🌾E-LMIS የሚቀጥለውን እርምጃ እንዲወስዱ እና እቅዶችዎን ወደ ተግባር ለመቀየር የድጋፍ አገልግሎቶችን እያመቻቸ ይገኛል። 👉 የድጋፍ ማመልከቻውን ለማግኘት ማስፈንጠሪያውን ይጫኑ፡ https://forms.lmis.gov.et/agri_msme/ 🛅ይህ ድጋፍ ራስን የመቻልና የማሻሻል እድልዎ ነው። 🌿 Plant the Seed for Your Future 🧑🏽‍🌾Looking to build a career in the AgriSME sector? 🌾E-LMIS is providing access to financial support to help you take that next step and turn your plans into action. 👉 Apply here: https://forms.lmis.gov.et/agri_msme/ 💰This is your chance to access financial support and move forward with confidence. 🛅Your next opportunity could begin with one simple step.

🌍✨ ክፍት የሥራ ማስታወቂያ ለስራ ፈላጊዎች በሙሉ! በሥራና ክህሎት ሚኒስትር በለማው የኢትዮጵያ ሥራ ገበያ መረጃ ስርዓት /E-LMIS/ ሥራ ፈላጊ ለሆኑ ዜጐች ከስራ ቀጣሪ ተቋማት ጋር በጋራ በተለ
🌍✨ ክፍት የሥራ ማስታወቂያ ለስራ ፈላጊዎች በሙሉ! በሥራና ክህሎት ሚኒስትር በለማው የኢትዮጵያ ሥራ ገበያ መረጃ ስርዓት /E-LMIS/ ሥራ ፈላጊ ለሆኑ ዜጐች ከስራ ቀጣሪ ተቋማት ጋር በጋራ በተለያዩ የስራ ዘርፍ በE-LMIS በኩል ሰራተኞችን መመልመል ይፈልጋል። የስራ መደቦች 📌 CIVIL FOREMAN- 100 (ብዛት) 📌 CIVIL CHARGEHANDS- 200 (ብዛት) 📌 MASONS- 100 (ብዛት) 📌 SHUTTERING CAPENTERS- 100 (ብዛት) 📌 STEEL FIXERS- 100 (ብዛት) 📌 CONSTRUCTION HELPERS- 500 (ብዛት) 🏫 ስለሆነም ይሆንን እድል ለትጠቀሙ የምትፈልጉ በመጀመሪያ lmis.gov.et ብላችሁ በመመዝገብ አቅራቢያችሁ ባለ የአገልግሎት መስጫ ማዕከል (ወረዳ ወይም ቀበሌ) በመሄድ የባዮሜትሪክስ መረጃ በመስጠት የሰራተኛነት መለያ ቁጥር /Labor ID/ ከያዛችሁ በዚህ https://forms.lmis.gov.et/uae-new-2/ በመግባት ትክክለኛ መረጃዎችን ሞልተው ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን። ☎️አስተያየት እና ጥቆማዎን በ9138 ነፃ የሥልክ መስመር በመደወል እንዲያደርሱን እናሳስባለን።

🔊ክፍት የስራ ማስታወቂያ! የፌደራል ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን በ2108 ዓ.ም በጀት አመት የመጀመሪያ ግማሽ አመት በተለያዩ የስራ መደቦችን ከE-LMIS ጋር በመተባበር የስራ መደቦች ላይ በቋሚ , በዝ
+9
🔊ክፍት የስራ ማስታወቂያ! የፌደራል ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን በ2108 ዓ.ም በጀት አመት የመጀመሪያ ግማሽ አመት በተለያዩ የስራ መደቦችን ከE-LMIS ጋር በመተባበር የስራ መደቦች ላይ በቋሚ , በዝውውር እና በኮንትራት ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል። 🏫 ስለሆነም በዚህ የሥራ እድል መወዳደር ለምትፈልጉ በመጀመሪያ lmis.gov.et ብላችሁ በመመዝገብ አቅራቢያችሁ ባለ የአገልግሎት መስጫ ማዕከል (ወረዳ ወይም ቀበሌ) በመሄድ የባዮሜትሪክስ መረጃ በመስጠት የሰራተኛነት መለያ ቁጥር /Labor ID/ ከያዛችሁ በዚህ https://forms.lmis.gov.et/federal_-civil_services_three/ በመግባት ትክክለኛ መረጃዎትን ሞልተው ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን። 📆 አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ከ 21/07/2018 ዓ.ም ጀምሮ ለተከታታይ 7ቀናት ማመልከት ይችላሉ። ☎️አስተያየት እና ጥቆማዎን በ9138 የሥልክ መስመር ይደውሉ።

photo content
+9

🌏✈️ውጪ ሀገር/UAE የመስራት ህልም አሎት? 🚀በሥራና ክህሎት ሚንስቴር በቀረበው የውጪ ሃገር ሥራ ስምሪት የሰለጠነ እና በከፊል የሰለጠነ የሰው ሃይል የዜጎችን መብት፣ ደህንነት እና ጥቅም አስጠ
🌏✈️ውጪ ሀገር/UAE የመስራት ህልም አሎት? 🚀በሥራና ክህሎት ሚንስቴር በቀረበው የውጪ ሃገር ሥራ ስምሪት የሰለጠነ እና በከፊል የሰለጠነ የሰው ሃይል የዜጎችን መብት፣ ደህንነት እና ጥቅም አስጠብቆ በማሰማራት በተከናወኑ ተግባራት ትልቅ ስኬት መመዝገቡ ይታወቃል። አሁንም በዚሁ ህጋዊ የሥራ ስምሪት ወደተባበሩት አረብ ኤምሬትስ/UAE/ በተለያዩ የሞያ ዘርፎች የሰው ሃይል ይፈለጋል። 📌የኮንትራት ቆይታ:ሁለት አመት 📌ተፈላጊ ፃታ:ወንድ 🚧የሞያ ዘርፎች:-በጥር 06 2018 ዓ.ም ለተባበሩት አረብ ኤምሬትስ (UAE) የሥራ ማስታወቂያ እንዳወጣን ይታወሳል። ነገር ግን ከታች በተዘረዘሩ የስራ መደቦች ላይ በቂ የሰው ኃይል ባለመገኘቱ ማስታወቂያው ለ5ኛ ጊዜ ደግመን ለቀናል። 📌 Mason 📌Electrician 📌A/C Technician 📌Plumber 📌Furniture Carpenter 📌Aluminum Carpenter 📌Shuttering Carpenter 📌Steel Fixer (Welder) 📌Painter 📌Fire Fighting Tech 📌General Helper ‼️ማሳሰቢያ:- የተፈለገው ወንድ ሰረተኛ መሆኑን በትህትና እናሳስባለን።‼️ ✅ ለመመዝገብ የሚከተሉትን ሂደቶች ፦ 1) መጀመሪያ በ lmis.gov.et ይመዝገቡ 2) ከዚያ አቅራቢያችሁ ባለ የአንድ ማዕከል (ወረዳ ወይም ቀበሌ) በመሄድ የባዮሜትሪክስ መረጃ ይስጡ እና የሰራተኛነት መለያ ቁጥር (Labor ID) ይያዙ 3) Labor ID ካገኛችሁ በኋላ በዚህ ሊንክ ገብታችሁ መረጃዎችን በትክክል ሞልታችሁ ያመልክቱ: 👉 https://forms.lmis.gov.et/uae-new-2/ ✨ እባክዎ መረጃዎችን ትክክል እና በሙሉ መሙላት አይርሱ።

🌏✈️ውጪ ሀገር/UAE የመስራት ህልም አሎት? 🚀በሥራና ክህሎት ሚንስቴር በቀረበው የውጪ ሃገር ሥራ ስምሪት የሰለጠነ እና በከፊል የሰለጠነ የሰው ሃይል የዜጎችን መብት፣ ደህንነት እና ጥቅም አስጠብቆ በማሰማራት በተከናወኑ ተግባራት ትልቅ ስኬት መመዝገቡ ይታወቃል። አሁንም በዚሁ ህጋዊ የሥራ ስምሪት ወደተባበሩት አረብ ኤምሬትስ/UAE/ በተለያዩ የሞያ ዘርፎች የሰው ሃይል ይፈለጋል። 📌የኮንትራት ቆይታ:ሁለት አመት 📌ተፈላጊ ፃታ:ወንድ 🚧የሞያ ዘርፎች:-በጥር 06 2018 ዓ.ም ለተባበሩት አረብ ኤምሬትስ (UAE) የሥራ ማስታወቂያ እንዳወጣን ይታወሳል። ነገር ግን ከታች በተዘረዘሩ የስራ መደቦች ላይ በቂ የሰው ኃይል ባለመገኘቱ ማስታወቂያው ለ5ኛ ጊዜ ደግመን ለቀናል። 📌 Mason 📌Electrician 📌A/C Technician 📌Plumber 📌Furniture Carpenter 📌Aluminum Carpenter 📌Shuttering Carpenter 📌Steel Fixer (Welder) 📌Painter 📌Fire Fighting Tech 📌General Helper ‼️ማሳሰቢያ:- የተፈለገው ወንድ ሰረተኛ መሆኑን በትህትና እናሳስባለን።‼️ ✅ ለመመዝገብ የሚከተሉትን ሂደቶች ፦ 1) መጀመሪያ በ lmis.gov.et ይመዝገቡ 2) ከዚያ አቅራቢያችሁ ባለ የአንድ ማዕከል (ወረዳ ወይም ቀበሌ) በመሄድ የባዮሜትሪክስ መረጃ ይስጡ እና የሰራተኛነት መለያ ቁጥር (Labor ID) ይያዙ 3) Labor ID ካገኛችሁ በኋላ በዚህ ሊንክ ገብታችሁ መረጃዎችን በትክክል ሞልታችሁ ያመልክቱ: 👉 https://forms.lmis.gov.et/uae-new-2/ ✨ እባክዎ መረጃዎችን ትክክል እና በሙሉ መሙላት አይርሱ።

🔊‼️ለአራተኛ ጊዜ የወጣ ክፍት የሥራ ማስታወቂያ‼️ በጥር 06 2018 ዓም ለተባበሩት አረብ ኤምሬትስ (UAE) የሥራ ማስታወቂያ ማውጣታችን ይታወሳል። በመሆኑም ከታች በተዘረዘሩት የስራ መደቦች በቂ የሰው ሀይል ባለመገኘቱ ለአራተኛ ጊዜ የወጣ የስራ ማስታውቂያ ላይ ከስር በተዘረዘሩት የስራ ዘርፎች መወዳደር የምትፈልጉ ባለሙያዎች በመጀመሪያ lmis.gov.et ብላችሁ በመመዝገብ አቅራቢያችሁ ባለ የአንድ ማዕከል (ወረዳ ወይም ቀበሌ) በመሄድ የባዮሜትሪክስ መረጃ በመስጠት የሰራተኛነት መለያ ቁጥር /Labor ID/ ከያዛችሁ በዚህ ሊንክ https://forms.lmis.gov.et/uae-new-2/ በመግባት ትክክለኛ መረጃዎችን ሞልተው ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን። 📌 Still fixer 📌 Shuttering Carpenter 📌 Brick Mason Masonry/ Bricks Masonry  Laminator  Welder  Painter  Scaffolding  Construction Labor/ Helper  Security  Cleaner  Electrician  Plumber  AC technician  Gypsum Carpenter  Plastering  Rigger and Flag man  Finishers

📣 ክፍት የስራ ማስታወቂያ📣 👩‍🏭 ቫሌ ኃ/የተ/የግ ማህበር በሥራና ክህሎት ሚኒስትር በለማው የኢትዮጵያ ሥራ ገበያ መረጃ ስርዓት E-LMIS በኩል ከታች በተዘረዘሩት የሥራ ዘርፎች አመልካቾችን
📣 ክፍት የስራ ማስታወቂያ📣 👩‍🏭 ቫሌ ኃ/የተ/የግ ማህበር በሥራና ክህሎት ሚኒስትር በለማው የኢትዮጵያ ሥራ ገበያ መረጃ ስርዓት E-LMIS በኩል ከታች በተዘረዘሩት የሥራ ዘርፎች አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል። የስራ መደቦች 👨‍🎨Painter -ቀለም ቀቢ 👨🏻‍🏭Welder / Metal Fabricator - በያጅ /የብረት ፋብሪኬተር 👷‍♂️ Aluminum Profile Worker- የአሉሚኒየም ፕሮፋይል ሰራተኛ 👨‍💼Workshop Supervisor- የብረታ ብረት ምርት ክፍል ተቆጣጣሪ 🏫 በዚህ የሥራ ማስታወቂያ ላይ ለማመልከት valleplc.job.recruitment@gmail.com በመግባት ትክክለኛ የትምህርት መረጃ ፣ የሥራ ልምድ እና CV አስፈላጊ መረጃዎቻችሁን በማሰገባት እንዲሁም የሚያመለክቱበትን የሥራ መደብ ስም በማስገባት መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን። ☎️አስተያየት እና ጥቆማዎ ካሎት በ9138 የሥልክ መስመር ይደውሉ።

🔊‼️ለሳስተኛ ጊዜ የወጣ ክፋት የስራ ማስታወቂያ‼️🔊 በጥር 06 2018 ዓም ለተባበሩት አረብ ኤምሬትስ (UAE) የሥራ ማስታወቃያ ማውጣታችን ይታወሳል። በመሆኑም ከታች በተዘረዘሩት የስራ መደቦች
🔊‼️ለሳስተኛ ጊዜ የወጣ ክፋት የስራ ማስታወቂያ‼️🔊 በጥር 06 2018 ዓም ለተባበሩት አረብ ኤምሬትስ (UAE) የሥራ ማስታወቃያ ማውጣታችን ይታወሳል። በመሆኑም ከታች በተዘረዘሩት የስራ መደቦች በቂ የሰው ሀይል ባለመገኘቱ ለሳስተኛ ጊዜ የወጣ የስራ ማስታውቂያ ላይ ከስር በተዘረዘሩት የስራ ዘርፎች መወዳደር የምትፈልጉ ባለሙያዎች በመጀመሪያ lmis.gov.et ብላችሁ በመመዝገብ አቅራቢያችሁ ባለ የአንድ ማዕከል (ወረዳ ወይም ቀበሌ) በመሄድ የባዮሜትሪክስ መረጃ በመስጠት የሰራተኛነት መለያ ቁጥር /Labor ID/ ከያዛችሁ በዚህ https://forms.lmis.gov.et/uae-new/ በመግባት ትክክለኛ መረጃዎችን ሞልተው ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን። 📍 FISHERY STAFFS - የአሳ ማጥመጃ ሰራተኞች- 20 (ብዛት) 📍STEEL FIXER- የብረት በያጅ 60(ብዛት) 📍SHUTTERING CARPENTER- የሸተሪንግ አናፂ 📍CONCRETE PLASTER MASON-የኮንክሪት ፕላስተር ሜሰን 60(ብዛት) 📍CHARGEHAND CIVIL- የሲቪል ቻርጅሃንድ- 25 (ብዛት) 📍SUPERVISOR CIVIL-የሲቪል ሱፐርቫይዘር- 25 (ብዛት) 📍AC TECHNICIAN- የAC ቴክኒሻን- 100 (ብዛት) 📍 POT WASHERS -እቃ እአጣቢ- 40 (ብዛት) 📍 DIGGER- ቆፋሪ-500(ብዛት) 📍CARPENTERS – አናጺዎች- 100 (ብዛት) 📍COOK – ምግብ አብሳይ- 20 (ብዛት) 📍BRICK MASON – ጡብ ሠራተኛኡ- 100 (ብዛት) ☎️አስተያየት እና ጥቆማዎን በ9138 የሥልክ መስመር በመደወል እንዲያደርሱን እናሳስባለን።

🔊አስደሳች ዜና ለስራ ፈላጊዎች 🧰የፌዴራል ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን ከE-LMIS ጋር በመተባበር ከዚህ በላይ በተገለፁት ክፍት የሥራ መደቦች አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡ 🏫 ስለሆነም
+7
🔊አስደሳች ዜና ለስራ ፈላጊዎች 🧰የፌዴራል ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን ከE-LMIS ጋር በመተባበር ከዚህ በላይ በተገለፁት ክፍት የሥራ መደቦች አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡ 🏫 ስለሆነም ይሆንን እድል ለትጠቀሙ የምትፈልጉ በመጀመሪያ lmis.gov.et ብላችሁ በመመዝገብ አቅራቢያችሁ ባለ የአገልግሎት መስጫ ማዕከል (ወረዳ ወይም ቀበሌ) በመሄድ የባዮሜትሪክስ መረጃ በመስጠት የሰራተኛነት መለያ ቁጥር /Labor ID/ ከያዛችሁ በዚህ https://forms.lmis.gov.et/federal_-civil_services_two/ በመግባት ትክክለኛ መረጃዎችን ሞልተው ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን። 📆 አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ከጥር 22 ጀምሮ ለተከታታይ 7ቀናት ማመልከት ይችላሉ። ☎️አስተያየት እና ጥቆማዎን በ9138 የሥልክ መስመር በመደወል እንዲያደርሱን እናሳስባለን።

🧰በሥራና ክህሎት ሚኒስትር በለማው የኢትዮጵያ ሥራ ገበያ መረጃ ስርዓት /E-LMIS/ ለሥራ ፈላጊዎ ለሆኑ ዜጐች ከስራ ቀጣሪ ተቋማት ጋር በጋራ በሶስት የስራ ዘርፍ በE-LMIS በኩል ሰራተኞችን መመልመል ይፈልጋል። የሚፈለጉት የስራ ዘርፎች 1️⃣ኬሚስት/Chemist (ብዛት፡ 6) 📝የትምህርት ደረጃ: የመጀመሪያ ዲግሪ በኬሚስትሪ ወይም ኬሚካል ምህንድስና 2️⃣ረዳት ኬሚስት /Helper (ብዛት፡ 12) 📝የትምህርት ደረጃ: ተዛማች የቴክኒክና ሙያ ዲፕሎማ ወይም ሰርትፍኬት 3️⃣የንቧ ጥገና ባለሙያ Plumber (ብዛት፡ 2) 📝መመዘኛ መስፈርት በቧንቧ የሙያ ዘርፍ የቴክኒክና ሙያ ዲፕሎማ ወይም ሰርትፍኬት እና በሙያው ልምድ ያለው። 4️⃣የኤሌክትሪክ ጥገና ባለሙያ/Electrician (ብዛት፡ 2) 📝መመዘኛ መስፈርት፣ በኤሌክትሪካል የሙያ ዘርፍ የቴክኒክና ሙያ ዲፕሎማ ወይም ሰርትፍኬት እና በሙያው ለምድ ያለው፡፡ 🏫 ስለሆነም ይሆንን እድል ለትጠቀሙ የምትፈልጉ በመጀመሪያ lmis.gov.et ብላችሁ በመመዝገብ አቅራቢያችሁ ባለ የአገልግሎት መስጫ ማዕከል (ወረዳ ወይም ቀበሌ) በመሄድ የባዮሜትሪክስ መረጃ በመስጠት የሰራተኛነት መለያ ቁጥር /Labor ID/ ከያዛችሁ በዚህ https://forms.lmis.gov.et/invest/ በመግባት ትክክለኛ መረጃዎችን ሞልተው ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን። 📆 አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ከጥር 20 ጀምሮ ለተከታታይ 5ቀናት ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።። ☎️አስተያየት እና ጥቆማዎን በ9138 የሥልክ መስመር በመደወል እንዲያደርሱን እናሳስባለን።