cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

E-LMIS - ብቁ

ብቁ ሰራተኛ • ብቁ ቀጣሪ • ብቁ ውሳኔ ሰጪ

Больше
Рекламные посты
58 551
Подписчики
-2024 часа
+767 дней
+89930 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

ወደ ሳዑዲ አረቢያ የሚደረገው የሥራ ስምሪት የሰለጠነ የሰው ኃይልን ባካተተ መልኩ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ተገለጸ ******** ወደ ሳዑዲ አረቢያ የሚደረገው የሥራ ስምሪት የሰለጠነ የሰው ኃይልን ባካተተ መልኩ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር አስታወቀ። የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ወ/ሮ ሙፈሪሃት ካሚል ከሳዑዲ ዓረቢያ የሰው ሃብትና ማህበራዊ ልማት ምክትል ሚኒስትር አብደል ወሀብ አላገል ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይቱ ባለፈው አንድ ዓመት በኢትዮጵያ የሥራ ገበያ መረጃ ሥርዓት ህጋዊ በሆነ መንገድ ብቻ ወደ ሳዑዲ አረቢያ የተደረገው የሥራ ስምሪት ውጤታማ መሆኑ ተመላክቷል፡፡ በቀጣይም ወደ ሳዑዲ አረቢያ የሚደረገው የሥራ ስምሪት የሰለጠነና በከፊል የሰለጠነ የሰው ሃይልን ባካተተ መልኩ ተጠናክሮ እንደሚቀጥልም ተጠቁሟል፡፡ ይህም ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ትስስሩን በማጠናከር የሁለቱን ሀገራት ታሪካዊ ግንኙነት የሚያልቅ እንደሆነም ነው በውይይቱ ላይ የተመላከተው፡፡ ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ በዘርፉ ያደረገውን ሪፎርም ተከትሎ የቅድሚያ ቅድሚያ ከሰጣቸው ጉዳዮች አንዱ በውጭ ሀገር ሥራ ስምሪት የዜጎቻችንን መብት፣ ደህንነት እና ጥቅም ማስከበር መሆኑን ከሚኒስቴሩ የተገኘው መረጃ ያመላክታል። ይህንን መሰረት በማድረግም የሥምሪቱ ተጠቃሚ መሆን የሚፈልጉ ዜጎቻችን በመዳረሻ ሀገራት የሥራ ገበያ ፍላጎት መሰረት ሙያዊ ስልጠና የሚያገኙበት ስርዓት ተዘርግቶ ተግባራዊ እየተደረገ መሆኑ ተገልጿል፡፡
Показать все...
የመዳረሻ ሀገራትን ለማስፋት… በውጭ ሀገር ሥራ ስምሪት ላይ ያደረግነውን ሪፎርም ተከትሎ የዜጎቻችንን መብትና ደህንነት እንዲሁም ተጠቃሚነትን ባረጋገጠ መልኩ ሥምሪቱ እንዲከናወን ከፍተኛ ርብርብ እያደረግን እንገኛለን፡፡ የመዳረሻ ሀገራትን የማስፋት ሥራውም በሂደቱ ልዩ ትኩረት ተሰጠቶት እየተሠራበት ይገኛል፡፡ በዚህ መሰረት ከኩዌት መንግስት ጋር ሲደረግ የነበረው ውይይት ተጠናቆ ዛሬ በቤት ውስጥ ሥራ እና የሰለጠነና በከፊል የሰለጠነ የሰው ሃይል ማሰማራት የሚያስችል የመግባበያ ስምምነት ተፈራርመናል፡፡ ስምምነቱ ዜጎቻችን መብት፣ ደህንነት እና ተጠቃሚነታቸው ተረጋግጦ የሥራ ስምሪት እንዲያገኙ ከማስቻሉም በላይ የሁለቱን ሀገራት ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት የሚያልቅ ነው፡፡ በኢትዮጵያ የኩዌት አምባሳደር ናይፍ ሃኘስ አል ኦይታይቢን በስምምነቱ ወቅት እንደገለጹልን ስምምነት መደረጉ የሁለቱንም ሀገራት ዜጎች ተጠቃሚ የሚያደርግ ነው፡፡ በመሆኑም በእጅጉ እንደተደሰቱና በቀጣይም የሰለጠና እና በከፊል የሰለጠነ የሰው ሃይል በብዛት እንደሚፈልጉ ገልፀውልናል፡፡ በዚህም መሰረት የሰለጠነና በከፊል የሰለጠነ የሰው ሃይል ለማሰማራት የጀመርነውን ጥረት እያጠናከርን ለኩዌት የስራ ገበያ ፍላጎትም ምላሽ ለመስጠት በትኩረት የምንሰራ ይሆናል፡፡ በኢትዮጵያ የኩዌት አምባሳደር ናይፍ ሃኘስ አል ኦይታይቢን እና በኩዌት የኢትዮጵያ አምባሳደር ዶ/ር ሰኢድ ሙሁመድ ለስምምነቱ መጠናቀቅ ላበረከቱት አስተዋጽኦ እንዲሁም የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የመዳረሻ ሀገራትን ለማስፋት እያደረገ ላለው ያልተገደበ ትብብርና ድጋፍ ከልብ የመነጭ ምስጋናዬን ላቀርብላቸው እወዳለሁ፡፡ የሥራ ባለቤት እርስዎ ነዎት!
Показать все...
👍 345 84👏 24😁 23🕊 23💅 10🔥 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
🌏✨ያለንን አቅም አውጥተን እንዴት ሥራ ላይ እናውለው? ባለንበት ዘመን አንድ ክህሎት ብትኖረን እሷን መሸጥ የምንችልበት የዲጂታል ዘመን ሆኗል። ነገር ግን በምን መልኩ ነው አቅማችንን ሸጠን የገቢ ምንጭ የምናደርገው ገበያውስ ከወደየት ይገኛል ለሚለው ወሳኝ ጥያቄ ትክክለኛ መልስ ማግኘት የግድ ይለናል። የመጀመሪያው ያለንን ክህሎት ትብዛም ትነስም በሚመጥነው እና በሚፈለግበት ቦታ ለማዋል ክህሎታችንን የሚያስገመግም ማስረጃ ወይም (portfolio) ያስፈልገናል። ስለዚህ አንድ ሰው የዲጂታል ሥርዓቱን ተጠቅሞ ሥራ ለመሥራት አቅሙን የሚያሳይ ነገር ቀድሞ ቢያዘጋጅ በፍጥነት ወደ ገበያው መቀላቀል ይችላል። በመቀጠል በገበያው ላይ ምን ያህል ያ ክህሎት እየተፈለገ ነው? ለሚለው ጥያቄ በኢትዮጵያ የመጀመሪያው የሆነውና በሥራና ክህሎት ሚኒስትር በለማው የኢትዮጵያ ሥራ ገበያ መረጃ ሥርዓት E-LMIS ተቀላቅለው በመላው አለም የሚለቀቁ ሥራዎችን እየተመለከቱ ቀጣሪዎችን እዛው ድህረገፅ ላይ ማግኘት እንዲሁም እራስን ማስተዋወቅ ይችላሉ። በዚህ መንገድ በቀላሉ ያልዎትን ክህሎት እየሸጡ የገቢ ምንጭ ማድረግ ይቻላል። ብቁ ሰራተኛ • ብቁ ቀጣሪ • ብቁ ውሳኔ ሰጪ! የሥራ ባለቤት እርስዎ ኖት! ድህረ-ገፃችንን ይጎብኙ ይመዝገቡ  :https://lmis.gov.et 👍 ፌስቡክ  : https://www.facebook.com/profile.php?id=61555705001836 📸 ኢንስትግራም፡  https://www.instagram.com/bequ.elmis/ 💼 ቴሌግራም ፡ https://t.me/bequelmis1 📢 ሊንክደን   : https://www.linkedin.com/company/86463026/admin/feed/posts/ https://www.youtube.com/channel/UCiIzqvMmVHMH9g61rc9nX7Q
Показать все...
👍 99 18👌 3🤷‍♂ 1🥰 1🤔 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
✨🌏ከውጪ ሃገር ወደ ሃገር ውስጥ ለመሥራት የነበረው የወራቶች አሰልቺ ፕሮሰስ በአንድ ድህረገጽ የሰዓታት ተግባር ሆኗል! ከውጪ ሃገር ወደ ሃገር ውስጥ ገብተው ለመስራት ከዚህ ቀደም የነበረውን አሰልቺ የፍቃድ እና አጠቃላይ ሂደት ፕሮሰስ በአንድ ድህረገጽ ከመነሻው እስከ መጨረሻው ማከናወን ተችሏል። ለዛውም በትንሽ ቀናት ውስጥ ያለ ምንም እንግልት። በሥራና ክህሎት ሚኒስትር የለማው የኢትዮጵያ ሥራ ገበያ መረጃ ሥርዓት E-LMIS ሁሉን አካታች የሆነ ግዙፍ የሥራ መረጃ ሥርዓት ዘርግቷል። በውስጡም ከሃያ ሁለት በላይ አገልግሎቶች ሲኖሩ ከነዚህም አገልግሎቶች ውስጥ Expatriate Workers አንዱ ነው። በዚህ አገልግሎት ወደ ሃገር ውስጥ ገብተው መስራት ለሚፈልጉ የውጪ ሃገር ዜጎች ከመነሻው እስከ ፍፃሜው የፍቃድ ፕሮሰስ ማስኬድ የሚችሉበት ከመሆኑም በላይ ከሰው ንክኪ የፀዳና ያለ ምንም እንግልት ወራቶችን መጠበቅ ሳያስፈልግ ጊዜን ቆጥቦ መጨረስ የሚቻልበት ሥርዓት ነው። ድርጅቶችም ሰራተኞችን ከውጪ ሲያስገቡ በE-LMIS ሙሉ ፕሮሰሱን በመጨረስ ባቀዱት ግዜ ያሰቡትን ማከናወን የሚችሉበት ልፋት እና እንግልትን የሚያስቀር ልዩ እድል ነው። የሥራ ባለቤት እርስዎ ኖት! ብቁ ሰራተኛ • ብቁ ቀጣሪ • ብቁ ውሳኔ ሰጪ! ድህረ-ገፃችንን ይጎብኙ ይመዝገቡ  :https://lmis.gov.et 👍 ፌስቡክ  : https://www.facebook.com/profile.php?id=61555705001836 📸 ኢንስትግራም፡  https://www.instagram.com/bequ.elmis/ 💼 ቴሌግራም ፡ https://t.me/bequelmis1 📢 ሊንክደን   : https://www.linkedin.com/company/86463026/admin/feed/posts/
Показать все...
👍 148 28🤔 17🤷‍♂ 13👏 2
"ወደ ሳዑዲ አረቢያ የሚደረገው የሥራ ስምሪት የሰለጠነና በከፊል የሰለጠነ የሰው ሃይልን ባካተተ መልኩ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ተጠቆመ፡፡ የሥራና ክህሎተ ሚኒስትር ክብርት ወ/ሮ ሙፈሪሃት ካሚል ከሳዑዲ ዓረቢያ የሰው ሃብትና ማህበራዊ ልማት ሚኒስቴር ምክትል ሚኒስትር አብደል ወሀብ አላገል ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይቱ ባለፈው አንድ ዓመት በኢትዮጵያ የሥራ ገበያ መረጃ ሥርዓት ህጋዊ በሆነ መንገድ ብቻ ወደ ሳዑዲ አረቢያ የተደረገው የሥራ ስምሪት ውጤታማ መሆኑ ተመላክቷል፡፡ በቀጣይም ወደ ሳዑዲ አረቢያ የሚደረገው የሥራ ስምሪት የሰለጠነና በከፊል የሰለጠነ የሰው ሃይልን ባካተተ መልኩ ተጠናክሮ እንደሚቀጥልም ተጠቁሟል፡፡ ይህም ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ትስስሩን በማጠናከር የሁለቱን ሀገራት ታሪካዊ ግንኙነት የሚያልቅ እንደሆነም ነው በውይይቱ ላይ የተመላከተው፡፡ ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ በዘርፉ ያደረገውን ሪፎርም ተከትሎ የቅድሚያ ቅድሚያ ከሰጣቸው ጉዳዮች አንዱ በውጭ ሀገር ሥራ ስምሪት የዜጎቻችንን መብት፣ ደህንት እና ጥቅም ማስከበር ሲሆን ይህንን መሰረት በማድረግም የሥምሪቱ ተጠቃሚ መሆን የሚፈልጉ ዜጎቻችን በመዳረሻ ሀገራት የሥራ ገበያ ፍላጎት መሰረት ሙያዊ ስልጠና የሚያገኙበት ስርዓት ተዘርግቶ ተግባራዊ እየተደረገ መሆኑ ይታወቃል፡፡ " የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር ግንቦት 14/2016 ዓ.ም ድህረ-ገፃችንን ይጎብኙ ይመዝገቡ  :https://lmis.gov.et ብቁ ሰራተኛ • ብቁ ቀጣሪ • ብቁ ውሳኔ ሰጪ! የሥራ ባለቤት እርስዎ ኖት!
Показать все...
185👍 161👏 20😁 20🤷‍♂ 16🌚 16🕊 11🗿 9👾 8
Фото недоступноПоказать в Telegram
🌏✨በምን አይነት የሥራ ዘርፍ ልሰማራ? ባለንበት ዘመን የትምህርት ዝግጅት፣ የእውቀት ደረጃ እና የሥራ አቅርቦት ያለመመጣጠን ከመኖሩም በላይ በምን አይነት የሞያ ዘርፍ ብሰለጥን ወይም የትምህርት ዝግጅቴን በየትኛው ዘርፍ ባሳድግ የተሻለ ልሰራ እችላለሁ ለሚለው ጥያቄ በጥናት የተደገፈ ምላሽ ማግኘት አስቀድሞ ለማቀድ የመጀመሪያው እና ወሳኙ እርምጃ ነው። ለዚህ ጥያቄ ትክክለኛ መልስ ለማግኘት ደግሞ በሥራና ክህሎት ሚኒስትር የለማው የኢትዮጵያን ሥራ ገበያ መረጃ ሥርዓት E-LMIS- ብቁ ትክክለኛ እና በAI የተደገፈ የገበያ ጥናት የሚያቀርብበትን (My Future) አገልግሎት ይዞ ወደእናንተ ቀርቧል። የእርስዎ ድርሻ በድህረገጹ በመመዝገብ የሚወጡትን መረጃዎች፣ ስልጠናዎች እና ጥቆማዎች መጠቀም ብቻ ነው። ብቁ ሰራተኛ • ብቁ ቀጣሪ • ብቁ ውሳኔ ሰጪ! የሥራ ባለቤት እርስዎ ኖት! ድህረ-ገፃችንን ይጎብኙ ይመዝገቡ  :https://lmis.gov.et 👍 ፌስቡክ  : https://www.facebook.com/profile.php?id=61555705001836 📸 ኢንስትግራም፡  https://www.instagram.com/bequ.elmis/ 💼 ቴሌግራም ፡ https://t.me/bequelmis1 📢 ሊንክደን   : https://www.linkedin.com/company/86463026/admin/feed/posts/ 🎥 ዩቲዩብ ፡: https://www
Показать все...
👍 114 31😁 9🤔 9🤨 7🤷‍♂ 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
🌏✨በኢትዮጵያ ሥራ ገበያ መረጃ ሥርዓት E-LMIS የተመዘገቡ ሰራተኞች ቁጥር አንድ ሚሊየን ደርስዋል!! በብዙ የሥራ እድሎች፣ የሥልጠና፣ የውጪ ሃገር የሥራ ስምሪት እና በሲስተሙ ውስጥ በተካተቱ ከሃያ ሁለት በላይ አገልግሎቶች የተገነባው በሥራና ክህሎት ሚኒስትር ስር የለማው የኢትዮጵያ ሥራ ገበያ መረጃ ሥርዓት E-LMIS ድህረገጽ ላይ አንድ ሚሊየን ሰራተኛ ተመዝግቧል። በዚህ ሥርዓት የተመዘገቡ ሰራተኞች በቀጣይ አመታት የሚመጡ የሥራ እድሎችን፣ሥልጠናና ድጋፎች ተጠቃሚ በመሆን በሥራቸው ሥኬታማ በገቢያቸውም የተሻሉ መሆን የሚችሉበትን እድል ይጠቀማሉ። በኢትዮጵያ ውስጥ ያለውን የሥራ መረጃ ሥርዓት ለማዘመን እና የሥራ አጥ ቁጥርን ለመቀነስ እንዲሁም የገቢ ደረጃን ለማሳደግ በምንገነባው የዲጂታል ሥርዓት ሥራችንን ተመልክታችሁ አብራችሁን ወደ ለውጡ መርከብ ለተሳፈራችሁ አንድ ሚሊየን ተመዝጋቢዎች ምስጋናችንን እናቀርባለን። በቀጣይም በጣም ባጠረ ግዜ ቀጣይ እቅዶቻችንን እያሳካን የጨባጭ ሥኬቶችን እንደምናሳይ አንጠራጠርም። በዚህ የሥራ ገበያ መረጃ ሥርዓት ያልተመዘገባችሁ ዛሬውኑ በመመዝገብ የእድሉን መጠቀም ትችላላችሁ! ብቁ ሰራተኛ • ብቁ ቀጣሪ • ብቁ ውሳኔ ሰጪ! የሥራ ባለቤት እርስዎ ኖት! ድህረ-ገፃችንን ይጎብኙ ይመዝገቡ  :https://lmis.gov.et 👍 ፌስቡክ  : https://www.facebook.com/profile.php?id=61555705001836 📸 ኢንስትግራም፡  https://www.instagram.com/bequ.elmis/ 💼 ቴሌግራም ፡ https://t.me/bequelmis1 📢 ሊንክደን   : https://www.linkedin.com/company/86463026/admin/feed/posts/
Показать все...
👍 171 32😁 28👏 14🤷‍♂ 9🥰 6🤔 5🔥 2
Фото недоступноПоказать в Telegram
🌍🌟በምርትዎ ወይም አገልግልዎትዎ የሚተማመኑ ከሆነ ለትርፋማነትዎ ወደ E-LMIS ይምጡ አምራቾች ወይም አገልግሎት ሰጪዎች በምርታቸው ወይም አገልግሎታቸው የሚተማመኑ ከሆነ ወደ ብዙሃኑ ማህበረሰብ ተደራሽ ለመሆን እና ትርፋማነትን ለማረጋገጥ ትክክለኛውን ቦታ ማወቅ ይጠበቅባቸዋል ለዚህም በስራና ክህሎት ሚኒስትር የለማው የኢትዮጲያ ስራ ገበያ መረጃ ስርዓት በሉሲ ገበያ ፕላትፎርም ድርጅትዎን ማስተዋወቅ እና ተደራሽነትዎን ማስፋት የሚችሉበትን እድል አቅርብዎልዎታል ጥራት ያላቸው ምርቶች እና አገልግሎቶችን ማግኘት ማን ይጠላል ሸማቹም ሆነ አገልግሎት ፈላጊው ወደ ሉሲ ገበያ ያምራል እርስዎም አለኝ የሚሉትን ይዘው ይቅረቡ የሥራ ባለቤት እርስዎ ኖት! ብቁ ሰራተኛ • ብቁ ቀጣሪ • ብቁ ውሳኔ ሰጪ! ድህረ-ገፃችንን ይጎብኙ ይመዝገቡ  :https://lmis.gov.et 👍 ፌስቡክ  : https://www.facebook.com/profile.php?id=61555705001836 📸 ኢንስትግራም፡  https://www.instagram.com/bequ.elmis/ 💼 ቴሌግራም ፡ https://t.me/bequelmis1 📢 ሊንክደን   : https://www.linkedin.com/company/86463026/admin/feed/posts/ 🎥 ዩቲዩብ ፡: https://www.youtube.com/channel/UCiIzqvMmVHMH9g61rc9nX7Q
Показать все...
👍 53 6😁 3👏 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
✨🌏ብዙ ሥራዎችን በአንድ ድህረ-ገጽ!! ሥራ አጥነትን ለመቀነስ ብሎም ዜጎች ባላቸው ችሎታና አቅም መጠን መስራት ወይም ያላቸውን ሸጠው ማግኘት የሚችሉበትን እድል ማመቻቸት የእለት ተእለት ሥራችን ነው። በሥራና ክህሎት ሚኒስትር የለማው የኢትዮጵያ ሥራ ገበያ መረጃ ሥርዓት ከሃገር ውስጥ እና ከሃገር ውጪ ያሉ ብዙ የሥራ አማራጮችን በአንድ ድህረገጽ የዜጎችን ሥራ ለመፈለግ ያለውን ድካምና መጉላላት ለማስቀረት አሰባስቦ በስልክ አልያም በኮምፒውተር በመጠቀም ከቤታችን ሆነን መስራት የምንችልበትን ማራጭ አቅርቦልናል። በE-LMIS- ብቁ ድህረገጽ ተመዝግበው የህይወትዎን ቀና መንገድ ይጀምሩ! የሥራ ባለቤት እርስዎ ኖት! ብቁ ሰራተኛ • ብቁ ቀጣሪ • ብቁ ውሳኔ ሰጪ! ድህረ-ገፃችንን ይጎብኙ ይመዝገቡ  :https://lmis.gov.et 👍 ፌስቡክ  : https://www.facebook.com/profile.php?id=61555705001836 📸 ኢንስትግራም፡  https://www.instagram.com/bequ.elmis/ 💼 ቴሌግራም ፡ https://t.me/bequelmis1 📢 ሊንክደን   : https://www.linkedin.com/company/86463026/admin/feed/posts/ 🎥 ዩቲዩብ ፡: https://www.youtube.com/channel/UCiIzqvMmVHMH9g61rc9nX7Q
Показать все...
👍 156 38😁 18🤷‍♂ 10😢 9🔥 6😎 4🕊 3