en
Feedback
E-LMIS - ብቁ

E-LMIS - ብቁ

Open in Telegram

ብቁ ሰራተኛ • ብቁ ቀጣሪ • ብቁ ውሳኔ ሰጪ

Show more

📈 Analytical overview of Telegram channel E-LMIS - ብቁ

Channel E-LMIS - ብቁ (@bequelmis1) in the Amharic language segment is an active participant. Currently, the community unites 103 092 subscribers, ranking 1 352 in the Education category and 286 in the Ethiopia region.

📊 Audience metrics and dynamics

Since its creation on невідомо, the project has demonstrated rapid growth, gathering an audience of 103 092 subscribers.

According to the latest data from 10 June, 2026, the channel demonstrates stable activity. Although there has been a change in the number of participants by 798 over the last 30 days and by 45 over the last 24 hours, overall reach remains high.

  • Verification status: Not verified
  • Engagement rate (ER): The average audience engagement rate is 53.31%. Within the first 24 hours after publication, content typically collects 20.29% reactions from the total number of subscribers.
  • Post reach: On average, each post receives 0 views. Within the first day, a publication typically gains 20 911 views.
  • Reactions and interaction: The audience actively supports content: the average number of reactions per post is 0.

📝 Description and content policy

The author describes the resource as a platform for expressing subjective opinions:
ብቁ ሰራተኛ • ብቁ ቀጣሪ • ብቁ ውሳኔ ሰጪ

Thanks to the high frequency of updates (latest data received on 11 June, 2026), the channel maintains relevance and a high level of publication reach. Analytics show that the audience actively interacts with content, making it an important point of influence in the Education category.

103 092
Subscribers
+4524 hours
+2607 days
+79830 days
Posts Archive
🌏✈️ የውጪ ሀገር የስራ ማስታወቂያ 🚀 በህጋዊ የውጪ ሃገር ሥራ ስምሪት ፕሮግራም በተለያዩ ዘርፎች የሰው ኃይል ይፈለጋል። የዜጎችን መብት፣ ደህንነት እና ጥቅም በማስጠበቅ ህጋዊ በሆነ መንገድ ወ
🌏✈️ የውጪ ሀገር የስራ ማስታወቂያ 🚀 በህጋዊ የውጪ ሃገር ሥራ ስምሪት ፕሮግራም በተለያዩ ዘርፎች የሰው ኃይል ይፈለጋል። የዜጎችን መብት፣ ደህንነት እና ጥቅም በማስጠበቅ ህጋዊ በሆነ መንገድ ወደ ውጪ ሀገር ለመስራት የሚፈልጉ አመልካቾች እንዲያመለክቱ እናሳውቃለን። 🚧 የሞያ ዘርፎች፦ 🔹የጥበቃ ሰራተኛ 🔹ፅዳት ሰራተኛ 🔹አጠቃላይ ረዳት 🔹የሲቪል ግንባታ ረዳት 🔹የኮንስትራክሽን ዕለታዊ ሰራተኛ / ረዳት 🔹ኤሌክትሪሻን / የኤሌክትሪክ ባለሙያ 🔹ቧንቧ ሰራተኛ / የቧንቧ ባለሙያ 🔹የኤር ኮንዲሽነር ባለሙያ 🔹ብየዳ ሰራተኛ / የብየዳ ባለሙያ 🔹የእሳት አደጋ መከላከያ ባለሙያ 🔹ግንብ ሰራተኛ / የድንጋይና ጡብ ግንባታ ባለሙያ 🔹ቀለም ቀቢ 🔹ምርጋትና ልስን ሰራተኛ 🔹የጂፕሰም ባለሙያ 🔹የፎርምወርክ አናጺ / የማገር አናጺ 🔹የአሉሚኒየም ስራ ባለሙያ 🔹ላሚኔተር / የላሜራ ስራ ባለሙያ 🔹ማጠናቀቂያ ስራ ባለሙያ 🔹የብረት መዋቅር ሰራተኛ 🔹ስካፎልዲንግ ሰራተኛ 🔹ሪገር እና ምልክት ሰጪ 🔹የመጋዘን እቃ አሰናጅ 🔹የፋብሪካ ሰራተኛ 🔹የጭነት አውራጅና ጫኝ ሰራተኛ 🔹የሞተር/ሳይክል አሽከርካሪ 🔹የሲቪል ፎርማን / የሳይት ተቆጣጣሪ 🔹የሲቪል ረዳት ፎርማን / የቡድን መሪ ✅ ለመመዝገብ Labor ID ካሎት ይህን https://forms.lmis.gov.et/uae-new-2/ ማስፈንጠሪያ ተጠቅመው መመዝገብ። Labor ID ከሌሎት የሚከተሉትን ሂደቶች ይከተሉ፦ 1. በ lmis.gov.et ይመዝገቡ። 2. በአቅራቢያዎ ባለ የአንድ ማዕከል (ወረዳ ወይም ቀበሌ) በመሄድ የባዮሜትሪክስ መረጃ ይስጡ እና የሰራተኛነት መለያ ቁጥር (Labor ID) ይያዙ። 3. Labor ID ካገኙ በኋላ በተሰጠው የማመልከቻ ማስፈንጠሪያ ገብተው መረጃዎትን በትክክል ሞልተው ያመልክቱ።

👷🏾‍♂️ወደ ውጭ አገር የምሥራት ህልም አሎት?👷🏾‍♂️ ✈️✈️🌏🌎 በተለያዩ ተፈላጊ በሆኑ የሙያ መስኮች ላይ እየተጠየቀ ባለው የሥራ እደሎች ላይ E-LMIS በኩል ተጠቃሚ ይሁን። ከታች በተ
👷🏾‍♂️ወደ ውጭ አገር የምሥራት ህልም አሎት?👷🏾‍♂️ ✈️✈️🌏🌎 በተለያዩ ተፈላጊ በሆኑ የሙያ መስኮች ላይ እየተጠየቀ ባለው የሥራ እደሎች ላይ E-LMIS በኩል ተጠቃሚ ይሁን። ከታች በተዘረዘሩት በርካታ የስራ መስኮች ላይ በማመልከት ዛሬዎኑ የስራውን ዓለም በመቀላቀል ዕውቅዎቶንና እና ልምዶን ወደ ገንዘብ ይቀይሩት:- 🔹 የግንባታ ሰራተኛ/Carpenter / Construction Worker 🔹 የብረታ ብረት ባለሙያ/ Steel Fixer 🔹 ቴክኒሻን / Technician 🔹 ሲቪል ሱፐርቫይዘር / Civil Supervisor 🔹 ምግብ አብሳይ / Chef 🔹 የግንባታ ረዳት ሰራተኛ / Construction Helper 🔹 አጠቃላይ ግንበኛ / General Mason 🔹 የጽዳት ሰራተኛ / Cleaner 🔹 የኤሌክትሪክ ባለሙያ /Electrician 🔹 የቧንቧ ሰራተኛ /Plumber 🏫 ስለሆነም ይሆንን እድል ለትጠቀሙ የምትፈልጉ በመጀመሪያ lmis.gov.et ብላችሁ በመመዝገብ አቅራቢያችሁ ባለ የአገልግሎት መስጫ ማዕከል (ወረዳ ወይም ቀበሌ) በመሄድ የባዮሜትሪክስ መረጃ በመስጠት የሰራተኛነት መለያ ቁጥር /Labor ID/ ከያዛችሁ በዚህ https://forms.lmis.gov.et/uae-new-2/ በመግባት ትክክለኛ መረጃዎችን ሞልተው ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን። 📞 ለተጨማሪ መረጃ፡ በስልክ መስመር 9138 ይደውሉ ። የስራ ባለቤት እርስዎ ነዎት !

🚨አስቸኳይ ማስታወቂያ🚨 ይህ እዚህ የተገለፀው ማለትም (https://www.lmiset.org/ ) ድህረ ገጽ የእኛ ድህረ ገጽ አንዳል ሆነ እና ከእኛ ጋርም ምንም ዓይነት ግንኙነት እንደሌለው እንገ
🚨አስቸኳይ ማስታወቂያ🚨 ይህ እዚህ የተገለፀው ማለትም (https://www.lmiset.org/ ) ድህረ ገጽ የእኛ ድህረ ገጽ አንዳል ሆነ እና ከእኛ ጋርም ምንም ዓይነት ግንኙነት እንደሌለው እንገልፃለን። ለደህንነታችሁ ስትሉና እራሳችሁን ከሐሰተኛ መረጃ ለመጠበቅ ይህን ድህረ ገጽ ከመጠቀም እንድትቆጠቡ በትህትና እያሳወቅን ትክክለኛው የELMIS ድህረ ገጽ www.lmis.gov.et መሆኑን እንገልፃለን። እንዲሁም የELMIS አገልግሎቶች ሁሉ ነፃ መሆናቸውንም እናሳስባለን። ምዝገባም ሆነ የባዮሜትሪክ መመዝገቢያ ማንኛውም አገልግሎቶቻችን ክፍያ እንደ ማያስፈልጋቸው በማወቅ ከጥቃት እንድት ጠብቁ እናሳሰባለን። እባክዎን ሁልጊዜ መረጃን ከተረጋገጡ ምንጮቻችሁ በማረጋገጥ በጥንቃቄ ይጠቀሙ።

🎙️🌱አስደሳች ዜና 🧑‍🌾በAgri SME ዘርፍ ላይ ስራ ለመጀመር ወይም ለመቀጠል የሚፈልጉ ከሆነ፣ ይህ ድጋፍ እድል ለእርስዎ ነው። 🌾E-LMIS የሚቀጥለውን እርምጃ እንዲወስዱ እና እቅዶችዎን
🎙️🌱አስደሳች ዜና 🧑‍🌾በAgri SME ዘርፍ ላይ ስራ ለመጀመር ወይም ለመቀጠል የሚፈልጉ ከሆነ፣ ይህ ድጋፍ እድል ለእርስዎ ነው። 🌾E-LMIS የሚቀጥለውን እርምጃ እንዲወስዱ እና እቅዶችዎን ወደ ተግባር ለመቀየር የድጋፍ አገልግሎቶችን እያመቻቸ ይገኛል። 👉 የድጋፍ ማመልከቻውን ለማግኘት ማስፈንጠሪያውን ይጫኑ፡ https://forms.lmis.gov.et/agri_msme/ 🛅ይህ ድጋፍ ራስን የመቻልና የማሻሻል እድልዎ ነው። 🌿 Plant the Seed for Your Future 🧑🏽‍🌾Looking to build a career in the AgriSME sector? 🌾E-LMIS is providing access to financial support to help you take that next step and turn your plans into action. 👉 Apply here: https://forms.lmis.gov.et/agri_msme/ 💰This is your chance to access financial support and move forward with confidence. 🛅Your next opportunity could begin with one simple step.

🌍✨ ክፍት የሥራ ማስታወቂያ ለስራ ፈላጊዎች በሙሉ! በሥራና ክህሎት ሚኒስትር በለማው የኢትዮጵያ ሥራ ገበያ መረጃ ስርዓት /E-LMIS/ ሥራ ፈላጊ ለሆኑ ዜጐች ከስራ ቀጣሪ ተቋማት ጋር በጋራ በተለ
🌍✨ ክፍት የሥራ ማስታወቂያ ለስራ ፈላጊዎች በሙሉ! በሥራና ክህሎት ሚኒስትር በለማው የኢትዮጵያ ሥራ ገበያ መረጃ ስርዓት /E-LMIS/ ሥራ ፈላጊ ለሆኑ ዜጐች ከስራ ቀጣሪ ተቋማት ጋር በጋራ በተለያዩ የስራ ዘርፍ በE-LMIS በኩል ሰራተኞችን መመልመል ይፈልጋል። የስራ መደቦች 📌 CIVIL FOREMAN- 100 (ብዛት) 📌 CIVIL CHARGEHANDS- 200 (ብዛት) 📌 MASONS- 100 (ብዛት) 📌 SHUTTERING CAPENTERS- 100 (ብዛት) 📌 STEEL FIXERS- 100 (ብዛት) 📌 CONSTRUCTION HELPERS- 500 (ብዛት) 🏫 ስለሆነም ይሆንን እድል ለትጠቀሙ የምትፈልጉ በመጀመሪያ lmis.gov.et ብላችሁ በመመዝገብ አቅራቢያችሁ ባለ የአገልግሎት መስጫ ማዕከል (ወረዳ ወይም ቀበሌ) በመሄድ የባዮሜትሪክስ መረጃ በመስጠት የሰራተኛነት መለያ ቁጥር /Labor ID/ ከያዛችሁ በዚህ https://forms.lmis.gov.et/uae-new-2/ በመግባት ትክክለኛ መረጃዎችን ሞልተው ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን። ☎️አስተያየት እና ጥቆማዎን በ9138 ነፃ የሥልክ መስመር በመደወል እንዲያደርሱን እናሳስባለን።

🔊ክፍት የስራ ማስታወቂያ! የፌደራል ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን በ2108 ዓ.ም በጀት አመት የመጀመሪያ ግማሽ አመት በተለያዩ የስራ መደቦችን ከE-LMIS ጋር በመተባበር የስራ መደቦች ላይ በቋሚ , በዝ
+9
🔊ክፍት የስራ ማስታወቂያ! የፌደራል ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን በ2108 ዓ.ም በጀት አመት የመጀመሪያ ግማሽ አመት በተለያዩ የስራ መደቦችን ከE-LMIS ጋር በመተባበር የስራ መደቦች ላይ በቋሚ , በዝውውር እና በኮንትራት ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል። 🏫 ስለሆነም በዚህ የሥራ እድል መወዳደር ለምትፈልጉ በመጀመሪያ lmis.gov.et ብላችሁ በመመዝገብ አቅራቢያችሁ ባለ የአገልግሎት መስጫ ማዕከል (ወረዳ ወይም ቀበሌ) በመሄድ የባዮሜትሪክስ መረጃ በመስጠት የሰራተኛነት መለያ ቁጥር /Labor ID/ ከያዛችሁ በዚህ https://forms.lmis.gov.et/federal_-civil_services_three/ በመግባት ትክክለኛ መረጃዎትን ሞልተው ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን። 📆 አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ከ 21/07/2018 ዓ.ም ጀምሮ ለተከታታይ 7ቀናት ማመልከት ይችላሉ። ☎️አስተያየት እና ጥቆማዎን በ9138 የሥልክ መስመር ይደውሉ።

photo content
+9

🌏✈️ውጪ ሀገር/UAE የመስራት ህልም አሎት? 🚀በሥራና ክህሎት ሚንስቴር በቀረበው የውጪ ሃገር ሥራ ስምሪት የሰለጠነ እና በከፊል የሰለጠነ የሰው ሃይል የዜጎችን መብት፣ ደህንነት እና ጥቅም አስጠ
🌏✈️ውጪ ሀገር/UAE የመስራት ህልም አሎት? 🚀በሥራና ክህሎት ሚንስቴር በቀረበው የውጪ ሃገር ሥራ ስምሪት የሰለጠነ እና በከፊል የሰለጠነ የሰው ሃይል የዜጎችን መብት፣ ደህንነት እና ጥቅም አስጠብቆ በማሰማራት በተከናወኑ ተግባራት ትልቅ ስኬት መመዝገቡ ይታወቃል። አሁንም በዚሁ ህጋዊ የሥራ ስምሪት ወደተባበሩት አረብ ኤምሬትስ/UAE/ በተለያዩ የሞያ ዘርፎች የሰው ሃይል ይፈለጋል። 📌የኮንትራት ቆይታ:ሁለት አመት 📌ተፈላጊ ፃታ:ወንድ 🚧የሞያ ዘርፎች:-በጥር 06 2018 ዓ.ም ለተባበሩት አረብ ኤምሬትስ (UAE) የሥራ ማስታወቂያ እንዳወጣን ይታወሳል። ነገር ግን ከታች በተዘረዘሩ የስራ መደቦች ላይ በቂ የሰው ኃይል ባለመገኘቱ ማስታወቂያው ለ5ኛ ጊዜ ደግመን ለቀናል። 📌 Mason 📌Electrician 📌A/C Technician 📌Plumber 📌Furniture Carpenter 📌Aluminum Carpenter 📌Shuttering Carpenter 📌Steel Fixer (Welder) 📌Painter 📌Fire Fighting Tech 📌General Helper ‼️ማሳሰቢያ:- የተፈለገው ወንድ ሰረተኛ መሆኑን በትህትና እናሳስባለን።‼️ ✅ ለመመዝገብ የሚከተሉትን ሂደቶች ፦ 1) መጀመሪያ በ lmis.gov.et ይመዝገቡ 2) ከዚያ አቅራቢያችሁ ባለ የአንድ ማዕከል (ወረዳ ወይም ቀበሌ) በመሄድ የባዮሜትሪክስ መረጃ ይስጡ እና የሰራተኛነት መለያ ቁጥር (Labor ID) ይያዙ 3) Labor ID ካገኛችሁ በኋላ በዚህ ሊንክ ገብታችሁ መረጃዎችን በትክክል ሞልታችሁ ያመልክቱ: 👉 https://forms.lmis.gov.et/uae-new-2/ ✨ እባክዎ መረጃዎችን ትክክል እና በሙሉ መሙላት አይርሱ።

🌏✈️ውጪ ሀገር/UAE የመስራት ህልም አሎት? 🚀በሥራና ክህሎት ሚንስቴር በቀረበው የውጪ ሃገር ሥራ ስምሪት የሰለጠነ እና በከፊል የሰለጠነ የሰው ሃይል የዜጎችን መብት፣ ደህንነት እና ጥቅም አስጠብቆ በማሰማራት በተከናወኑ ተግባራት ትልቅ ስኬት መመዝገቡ ይታወቃል። አሁንም በዚሁ ህጋዊ የሥራ ስምሪት ወደተባበሩት አረብ ኤምሬትስ/UAE/ በተለያዩ የሞያ ዘርፎች የሰው ሃይል ይፈለጋል። 📌የኮንትራት ቆይታ:ሁለት አመት 📌ተፈላጊ ፃታ:ወንድ 🚧የሞያ ዘርፎች:-በጥር 06 2018 ዓ.ም ለተባበሩት አረብ ኤምሬትስ (UAE) የሥራ ማስታወቂያ እንዳወጣን ይታወሳል። ነገር ግን ከታች በተዘረዘሩ የስራ መደቦች ላይ በቂ የሰው ኃይል ባለመገኘቱ ማስታወቂያው ለ5ኛ ጊዜ ደግመን ለቀናል። 📌 Mason 📌Electrician 📌A/C Technician 📌Plumber 📌Furniture Carpenter 📌Aluminum Carpenter 📌Shuttering Carpenter 📌Steel Fixer (Welder) 📌Painter 📌Fire Fighting Tech 📌General Helper ‼️ማሳሰቢያ:- የተፈለገው ወንድ ሰረተኛ መሆኑን በትህትና እናሳስባለን።‼️ ✅ ለመመዝገብ የሚከተሉትን ሂደቶች ፦ 1) መጀመሪያ በ lmis.gov.et ይመዝገቡ 2) ከዚያ አቅራቢያችሁ ባለ የአንድ ማዕከል (ወረዳ ወይም ቀበሌ) በመሄድ የባዮሜትሪክስ መረጃ ይስጡ እና የሰራተኛነት መለያ ቁጥር (Labor ID) ይያዙ 3) Labor ID ካገኛችሁ በኋላ በዚህ ሊንክ ገብታችሁ መረጃዎችን በትክክል ሞልታችሁ ያመልክቱ: 👉 https://forms.lmis.gov.et/uae-new-2/ ✨ እባክዎ መረጃዎችን ትክክል እና በሙሉ መሙላት አይርሱ።

🔊‼️ለአራተኛ ጊዜ የወጣ ክፍት የሥራ ማስታወቂያ‼️ በጥር 06 2018 ዓም ለተባበሩት አረብ ኤምሬትስ (UAE) የሥራ ማስታወቂያ ማውጣታችን ይታወሳል። በመሆኑም ከታች በተዘረዘሩት የስራ መደቦች በቂ የሰው ሀይል ባለመገኘቱ ለአራተኛ ጊዜ የወጣ የስራ ማስታውቂያ ላይ ከስር በተዘረዘሩት የስራ ዘርፎች መወዳደር የምትፈልጉ ባለሙያዎች በመጀመሪያ lmis.gov.et ብላችሁ በመመዝገብ አቅራቢያችሁ ባለ የአንድ ማዕከል (ወረዳ ወይም ቀበሌ) በመሄድ የባዮሜትሪክስ መረጃ በመስጠት የሰራተኛነት መለያ ቁጥር /Labor ID/ ከያዛችሁ በዚህ ሊንክ https://forms.lmis.gov.et/uae-new-2/ በመግባት ትክክለኛ መረጃዎችን ሞልተው ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን። 📌 Still fixer 📌 Shuttering Carpenter 📌 Brick Mason Masonry/ Bricks Masonry  Laminator  Welder  Painter  Scaffolding  Construction Labor/ Helper  Security  Cleaner  Electrician  Plumber  AC technician  Gypsum Carpenter  Plastering  Rigger and Flag man  Finishers

📣 ክፍት የስራ ማስታወቂያ📣 👩‍🏭 ቫሌ ኃ/የተ/የግ ማህበር በሥራና ክህሎት ሚኒስትር በለማው የኢትዮጵያ ሥራ ገበያ መረጃ ስርዓት E-LMIS በኩል ከታች በተዘረዘሩት የሥራ ዘርፎች አመልካቾችን
📣 ክፍት የስራ ማስታወቂያ📣 👩‍🏭 ቫሌ ኃ/የተ/የግ ማህበር በሥራና ክህሎት ሚኒስትር በለማው የኢትዮጵያ ሥራ ገበያ መረጃ ስርዓት E-LMIS በኩል ከታች በተዘረዘሩት የሥራ ዘርፎች አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል። የስራ መደቦች 👨‍🎨Painter -ቀለም ቀቢ 👨🏻‍🏭Welder / Metal Fabricator - በያጅ /የብረት ፋብሪኬተር 👷‍♂️ Aluminum Profile Worker- የአሉሚኒየም ፕሮፋይል ሰራተኛ 👨‍💼Workshop Supervisor- የብረታ ብረት ምርት ክፍል ተቆጣጣሪ 🏫 በዚህ የሥራ ማስታወቂያ ላይ ለማመልከት valleplc.job.recruitment@gmail.com በመግባት ትክክለኛ የትምህርት መረጃ ፣ የሥራ ልምድ እና CV አስፈላጊ መረጃዎቻችሁን በማሰገባት እንዲሁም የሚያመለክቱበትን የሥራ መደብ ስም በማስገባት መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን። ☎️አስተያየት እና ጥቆማዎ ካሎት በ9138 የሥልክ መስመር ይደውሉ።

🔊‼️ለሳስተኛ ጊዜ የወጣ ክፋት የስራ ማስታወቂያ‼️🔊 በጥር 06 2018 ዓም ለተባበሩት አረብ ኤምሬትስ (UAE) የሥራ ማስታወቃያ ማውጣታችን ይታወሳል። በመሆኑም ከታች በተዘረዘሩት የስራ መደቦች
🔊‼️ለሳስተኛ ጊዜ የወጣ ክፋት የስራ ማስታወቂያ‼️🔊 በጥር 06 2018 ዓም ለተባበሩት አረብ ኤምሬትስ (UAE) የሥራ ማስታወቃያ ማውጣታችን ይታወሳል። በመሆኑም ከታች በተዘረዘሩት የስራ መደቦች በቂ የሰው ሀይል ባለመገኘቱ ለሳስተኛ ጊዜ የወጣ የስራ ማስታውቂያ ላይ ከስር በተዘረዘሩት የስራ ዘርፎች መወዳደር የምትፈልጉ ባለሙያዎች በመጀመሪያ lmis.gov.et ብላችሁ በመመዝገብ አቅራቢያችሁ ባለ የአንድ ማዕከል (ወረዳ ወይም ቀበሌ) በመሄድ የባዮሜትሪክስ መረጃ በመስጠት የሰራተኛነት መለያ ቁጥር /Labor ID/ ከያዛችሁ በዚህ https://forms.lmis.gov.et/uae-new/ በመግባት ትክክለኛ መረጃዎችን ሞልተው ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን። 📍 FISHERY STAFFS - የአሳ ማጥመጃ ሰራተኞች- 20 (ብዛት) 📍STEEL FIXER- የብረት በያጅ 60(ብዛት) 📍SHUTTERING CARPENTER- የሸተሪንግ አናፂ 📍CONCRETE PLASTER MASON-የኮንክሪት ፕላስተር ሜሰን 60(ብዛት) 📍CHARGEHAND CIVIL- የሲቪል ቻርጅሃንድ- 25 (ብዛት) 📍SUPERVISOR CIVIL-የሲቪል ሱፐርቫይዘር- 25 (ብዛት) 📍AC TECHNICIAN- የAC ቴክኒሻን- 100 (ብዛት) 📍 POT WASHERS -እቃ እአጣቢ- 40 (ብዛት) 📍 DIGGER- ቆፋሪ-500(ብዛት) 📍CARPENTERS – አናጺዎች- 100 (ብዛት) 📍COOK – ምግብ አብሳይ- 20 (ብዛት) 📍BRICK MASON – ጡብ ሠራተኛኡ- 100 (ብዛት) ☎️አስተያየት እና ጥቆማዎን በ9138 የሥልክ መስመር በመደወል እንዲያደርሱን እናሳስባለን።

🔊አስደሳች ዜና ለስራ ፈላጊዎች 🧰የፌዴራል ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን ከE-LMIS ጋር በመተባበር ከዚህ በላይ በተገለፁት ክፍት የሥራ መደቦች አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡ 🏫 ስለሆነም
+7
🔊አስደሳች ዜና ለስራ ፈላጊዎች 🧰የፌዴራል ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን ከE-LMIS ጋር በመተባበር ከዚህ በላይ በተገለፁት ክፍት የሥራ መደቦች አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡ 🏫 ስለሆነም ይሆንን እድል ለትጠቀሙ የምትፈልጉ በመጀመሪያ lmis.gov.et ብላችሁ በመመዝገብ አቅራቢያችሁ ባለ የአገልግሎት መስጫ ማዕከል (ወረዳ ወይም ቀበሌ) በመሄድ የባዮሜትሪክስ መረጃ በመስጠት የሰራተኛነት መለያ ቁጥር /Labor ID/ ከያዛችሁ በዚህ https://forms.lmis.gov.et/federal_-civil_services_two/ በመግባት ትክክለኛ መረጃዎችን ሞልተው ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን። 📆 አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ከጥር 22 ጀምሮ ለተከታታይ 7ቀናት ማመልከት ይችላሉ። ☎️አስተያየት እና ጥቆማዎን በ9138 የሥልክ መስመር በመደወል እንዲያደርሱን እናሳስባለን።

🧰በሥራና ክህሎት ሚኒስትር በለማው የኢትዮጵያ ሥራ ገበያ መረጃ ስርዓት /E-LMIS/ ለሥራ ፈላጊዎ ለሆኑ ዜጐች ከስራ ቀጣሪ ተቋማት ጋር በጋራ በሶስት የስራ ዘርፍ በE-LMIS በኩል ሰራተኞችን መመልመል ይፈልጋል። የሚፈለጉት የስራ ዘርፎች 1️⃣ኬሚስት/Chemist (ብዛት፡ 6) 📝የትምህርት ደረጃ: የመጀመሪያ ዲግሪ በኬሚስትሪ ወይም ኬሚካል ምህንድስና 2️⃣ረዳት ኬሚስት /Helper (ብዛት፡ 12) 📝የትምህርት ደረጃ: ተዛማች የቴክኒክና ሙያ ዲፕሎማ ወይም ሰርትፍኬት 3️⃣የንቧ ጥገና ባለሙያ Plumber (ብዛት፡ 2) 📝መመዘኛ መስፈርት በቧንቧ የሙያ ዘርፍ የቴክኒክና ሙያ ዲፕሎማ ወይም ሰርትፍኬት እና በሙያው ልምድ ያለው። 4️⃣የኤሌክትሪክ ጥገና ባለሙያ/Electrician (ብዛት፡ 2) 📝መመዘኛ መስፈርት፣ በኤሌክትሪካል የሙያ ዘርፍ የቴክኒክና ሙያ ዲፕሎማ ወይም ሰርትፍኬት እና በሙያው ለምድ ያለው፡፡ 🏫 ስለሆነም ይሆንን እድል ለትጠቀሙ የምትፈልጉ በመጀመሪያ lmis.gov.et ብላችሁ በመመዝገብ አቅራቢያችሁ ባለ የአገልግሎት መስጫ ማዕከል (ወረዳ ወይም ቀበሌ) በመሄድ የባዮሜትሪክስ መረጃ በመስጠት የሰራተኛነት መለያ ቁጥር /Labor ID/ ከያዛችሁ በዚህ https://forms.lmis.gov.et/invest/ በመግባት ትክክለኛ መረጃዎችን ሞልተው ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን። 📆 አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ከጥር 20 ጀምሮ ለተከታታይ 5ቀናት ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።። ☎️አስተያየት እና ጥቆማዎን በ9138 የሥልክ መስመር በመደወል እንዲያደርሱን እናሳስባለን።

📣ክፍት የስራ ማስታወቂያ📣 👩‍🏭ቫሌ ኃ/የተ/የግ ማህበር በኢትዮጵያ ውስጥ ለደንበኞች ከ50 ዓመታት በላይ የብረትና የብረት ሥራ ሲያቀርብ የቆየ ሲሆን አሁን ደግሞ ከE-LMIS ጋር በመተባበር
📣ክፍት የስራ ማስታወቂያ📣 👩‍🏭ቫሌ ኃ/የተ/የግ ማህበር በኢትዮጵያ ውስጥ ለደንበኞች ከ50 ዓመታት በላይ የብረትና የብረት ሥራ ሲያቀርብ የቆየ ሲሆን አሁን ደግሞ ከE-LMIS ጋር በመተባበር በተለያዩ የሥራ መደቦች ላይ ሠራተኞችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈለጋል። የስራ መደቦች 👨‍🎨Painter 👨🏻‍🏭Welder / Metal Fabricator 👷‍♂️ Aluminum Profile Worker 🚢Import and Export Officer 🧑‍💻3D CAD designer For Fiber Laser Cutting 🏫 ስለሆነም ይሆንን እድል ለትጠቀሙ የምትፈልጉ በመጀመሪያ lmis.gov.et ብላችሁ በመመዝገብ አቅራቢያችሁ ባለ የአገልግሎት መስጫ ማዕከል (ወረዳ ወይም ቀበሌ) በመሄድ የባዮሜትሪክስ መረጃ በመስጠት የሰራተኛነት መለያ ቁጥር /Labor ID/ ከያዛችሁ በዚህ https://forms.lmis.gov.et/valle/ በመግባት ትክክለኛ መረጃዎችን ሞልተው ከጥር 18 /2018 እስከ ጥር 25/2018 ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን። ☎️አስተያየት እና ጥቆማዎን በ9138 የሥልክ መስመር በመደወል እንዲያደርሱን እናሳስባለን።

📣 ክፍት ስራ ማስታወቂያ 📣👩‍🏭ቫሌ ኃ/የተ/የግ ማህበር በኢትዮጵያ ውስጥ ለደንበኞች ከ50 ዓመታት በላይ የብረትና የብረት ሥራ ሲያቀርብ የቆየ ሲሆን አሁን ደግሞ ከE-LMIS ጋር በመተባበር በተለያዩ የሥራ መደቦች ላይ ሠራተኞችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈለጋል። የስራ መደቦች 👨‍🎨Painter 👨🏻‍🏭Welder / Metal Fabricator 👷‍♂️ Aluminum Profile Worker 🚢Import and Export Officer 🧑‍💻3D CAD designer For Fiber Laser Cutting 🏫 ስለሆነም ይሆንን እድል ለትጠቀሙ የምትፈልጉ በመጀመሪያ lmis.gov.et ብላችሁ በመመዝገብ አቅራቢያችሁ ባለ የአገልግሎት መስጫ ማዕከል (ወረዳ ወይም ቀበሌ) በመሄድ የባዮሜትሪክስ መረጃ በመስጠት የሰራተኛነት መለያ ቁጥር /Labor ID/ ከያዛችሁ በዚህ __________በመግባት ትክክለኛ መረጃዎችን ሞልተው ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን። ☎️አስተያየት እና ጥቆማዎን በ9138 ነፃ የሥልክ መስመር በመደወል እንዲያደርሱን እናሳስባለን።

🔊‼️በድጋሚ የወጣ አስቸክዋይ ክፋት የስራ ማስታወቂያ‼️🔊 በጥር 06 2018 ዓም ለተባበሩት አረብ ኤምሬትስ (UAE) የሥራ ማስታወቃያ ማውጣታችን ይታወሳል። በመሆኑም ከታች በተዘረዘሩት የስራ መደቦች በቂ የሰው ሀይል ባለመገኘቱ በድጋሚ የወጣ የስራ ማስታውቂያ ላይ ከስር በተዘረዘሩት የስራ ዘርፎች መወዳደር የምትፈልጉ ባለሙያዎች በመጀመሪያ lmis.gov.et ብላችሁ በመመዝገብ አቅራቢያችሁ ባለ የአንድ ማዕከል (ወረዳ ወይም ቀበሌ) በመሄድ የባዮሜትሪክስ መረጃ በመስጠት የሰራተኛነት መለያ ቁጥር /Labor ID/ ከያዛችሁ በዚህ https://forms.lmis.gov.et/uae-new/ በመግባት ትክክለኛ መረጃዎችን ሞልተው ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን። 📍BIKE DRIVER – የብስክሌት አሽከርካሪ- 350 (ብዛት) 📍CHECKER / PICKERS – ቼከር / እቃ መራጮች- 30 (ብዛት) 📍CONSTRUCTION LABORERS – የግንባታ ሠራተኞች- 1050 (ብዛት) 📍MEP WORKERS – የመካኒካል፣ ኤሌክትሪካል እና ፕላምቢንግ ሠራተኞች- 600 (ብዛት) 📍SECURITY GUARDS – ጠባቂዎች- 200 (ብዛት) 📍DELIVERY RUNNER / CYCLIST – የዕቃ አቅራቢ / ብስክሌት አሽከርካሪ- 400 (ብዛት) 📍CIVIL CHARGEHANDS – የሲቪል ስራ ኃላፊዎች (ቻርጅሃንድ)-200 (ብዛት) 📍CARPENTERS – አናጺዎች- 100 (ብዛት) 📍SECURITY – ጥበቃ- 40 (ብዛት) 📍IRRIGATION PIPE FITTER – የመስኖ ፓይፕ ገጣሚ - 500 (ብዛት) 📍COOK – ምግብ አብሳይ- 20 (ብዛት) 📍FEMALE CLEANERS – ሴት ጽዳት ሠራተኞች- 200 (ብዛት) 📍MALE CLEANERS – ወንድ ጽዳት ሠራተኞች- 200 (ብዛት) 📍BRICK MASON – ጡብ ሠራተኛኡ- 100 (ብዛት) ☎️አስተያየት እና ጥቆማዎን በ9138 የሥልክ መስመር በመደወል እንዲያደርሱን እናሳስባለን።

🌏✈️የውጪ ሀገር የስራ እድል 🚀በሥራና ክህሎት ሚንስቴር በቀረበው የውጪ ሃገር ሥራ ስምሪት የሰለጠነ እና በከፊል የሰለጠነ የሰው ሃይል የዜጎችን መብት፣ ደህንነት እና ጥቅም አስጠብቆ በማሰማራት በተከናወኑ ተግባራት ትልቅ ስኬት መመዝገቡ ይታወቃል። አሁንም በዚሁ ህጋዊ የሥራ ስምሪት ወደተባበሩት አረብ ኤምሬትስ/UAE/ በተለያዩ የሞያ ዘርፎች የሰው ሃይል ይፈለጋል። የስራ ዘርፍ ብዛት 📍DRIVER 350 📍BIK DRIVER 350 📍MASON 540 📍CLEANER 520 📍CONSTRUCTION LABORERS 1050 📍CONSTRUCTION SKILLEDWORKERS 700 📍MEP WORKERS 600 📍GARDENERS 700 📍LIFEGUARDS 200 📍WAREHOUSE WORKERS(PICKERS) 700 📍FEMAIL CLEANINERS 200 📍MALE CLEANERS 200 📍CATERING WORKERS 200 📍DALIVERY RUNNER/CYCLIST 400 📍SECURITY GUARDS 200 📍FACTORY WORKERS 400 📍CONSTRUCTION LABOURS 100 📍CIVIL FORMAN 100 📍CIVIL CHARGEHANDS 200 📍SHUTTER CARPENTERS 100 📍STEEL FIXERS 100 📍CONSTRUCTION HELPER 500 📍CHARGEHAND 100 📍FOREMAN 100 📍CARPENTERS 100 📍LABOUR 160 📍STEEL FIXER 50 📍SHUTTERING CARPENTER 140 📍PAINTER 20 📍COOK 20 📍SELSMAN 100 📍CHECKER PICKERS 30 📍FISHERY STAFFS 20 📍BUCHERY STAFFS 20 📍SECURITY 40 📍HELPER 40 📍POT WASHERS 40 📍LOADING AND UPLOADING STAFF 40 📍BRICK MASON 100 📍CONSTRACTION CARPENTER 200 📍STEEL FIXER 100 📍BRICKLAYER ASSISTANT 100 📍BUILDING CLEANERS 200 📍STEEL FIXER 50 📍LIMOUSINE DRIVER 100 📍DIGGER 500 📍IRRIGATION PIPE FITTER 500 🏫ስለሆነም ይሆንን እድል ለትጠቀሙ የምትፈልጉ በመጀመሪያ lmis.gov.et ብላችሁ በመመዝገብ አቅራቢያችሁ ባለ የአገልግሎት መስጫ ማዕከል (ወረዳ ወይም ቀበሌ) በመሄድ የባዮሜትሪክስ መረጃ በመስጠት የሰራተኛነት መለያ ቁጥር /Labor ID/ ከያዛችሁ በዚህ https://forms.lmis.gov.et/uae-new/ በመግባት ትክክለኛ መረጃዎችን ሞልተው ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን። ☎️አስተያየት እና ጥቆማዎን በ9138 ነፃ የሥልክ መስመር በመደወል እንዲያደርሱን እናሳስባለን።

📣የስራ እድል ለሽያጭ ሰራተኞች📣 📊ሰዊተ ትሬዲንግ ኢንዱስትሪ ኮንስትራክሽን እና አገልግሎት ኃ/የተ/የግ ማህበር ቤቶች በማሻሻጥ በአገራችን ውስጥ የሚካሄዱ የተለያዩ የልማት እና የሽያጭ ሥራዎችን
📣የስራ እድል ለሽያጭ ሰራተኞች📣 📊ሰዊተ ትሬዲንግ ኢንዱስትሪ ኮንስትራክሽን እና አገልግሎት ኃ/የተ/የግ ማህበር ቤቶች በማሻሻጥ በአገራችን ውስጥ የሚካሄዱ የተለያዩ የልማት እና የሽያጭ ሥራዎችን በማከናወን 12 ዓመታትን አስቆጥሮአል። በዚህ መሠረት ሰዊተ ትሬዲንግ ኢንዱስትሪ ኮንስትራክሽን እና አገልግሎት ኃ/የተ/የግ ማህበር ከE-LMIS ጋር በመተባበር በተለያየ ዘርፍ ትምህርታቸውን የጨረሱ ሰራተኞች አሰልጥኖ ሊቀጥር ይፈልጋል፡፡ የስራ ዘርፎች 👩‍💼Sales 📞Call Center 👷‍♂️Surveyor 💹Telemarketer 🏫ስለሆነም ይሆንን እድል ለትጠቀሙ የምትፈልጉ በመጀመሪያ lmis.gov.et ብላችሁ በመመዝገብ አቅራቢያችሁ ባለ የአገልግሎት መስጫ ማዕከል (ወረዳ ወይም ቀበሌ) በመሄድ የባዮሜትሪክስ መረጃ በመስጠት የሰራተኛነት መለያ ቁጥር /Labor ID/ ከያዛችሁ በዚህ https://forms.lmis.gov.et/sewite/ በመግባት ትክክለኛ መረጃዎችን ሞልተው ከጥር 06 2018 እስከ ጥር 13 2018 መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን። ☎አስተያየት እና ጥቆማዎን በ9138 ነፃ የሥልክ መስመር በመደወል እንዲያደርሱን እናሳስባለን።

🔊ክፍት የስራ ማስታወቂያ! የፌደራል ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን ከE-LMIS ጋር በመተባበር ከስር በተዘረዘሩት 7 የስራ መደቦች ላይ በቋሚ እና በዝውውር ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል። 1.የአን
+3
🔊ክፍት የስራ ማስታወቂያ! የፌደራል ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን ከE-LMIS ጋር በመተባበር ከስር በተዘረዘሩት 7 የስራ መደቦች ላይ በቋሚ እና በዝውውር ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል። 1.የአንድ ማዕከል ግንባታ ፕሮጀክት ጽ/ቤት ምክትል ሥራ አስኪያጅ 2.የአንድ ማዕከል ግንባታ ፕሮጀክት ጽ/ቤት ሥራ አስኪያጅ ረዳት 3.የዕቃ ግምጃ ቤት ኃላፊ II 4. የንብረት ምዝገባና ቁጥጥር ሰራተኛ VIII 5.የትራንስፖርት ስምሪት አገልግሎት ኃላፊ 6. የጄኔሬተር ኦፕሬተር I 7.ሹፌር መካኒክ 🏫ስለሆነም ይሆንን የሥራ እድል መጠቀም የምትፈልጉ lmis.gov.et ብላችሁ በመመዝገብ አቅራቢያችሁ ባለ ወረዳ ወይም ቀበሌ የአንድ አገልግሎት መስጫ ማዕከል በመሄድ የባዮሜትሪክስ መረጃ በመስጠት የሰራተኛነት መለያ ቁጥር /Labor ID/ ይዛችሁ በዚህ https://forms.lmis.gov.et/federal_-civil_services/ በመግባት አስፈላጊውን መረጃዎችን ከታህሳስ 27_ 2108 እስከ ጥር 4 -2018 በመሙላት መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን። ☎️አስተያየት እና ጥቆማዎን በ9138 ነፃ የሥልክ መስመር በመደወል እንዲያደርሱን እናሳስባለን።

E-LMIS - ብቁ - Statistics & analytics of Telegram channel @bequelmis1