cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

السنة سفينة النجاح

يا ايها الذين امنوا اتقوا الله حق تقاته ولا تموتن وانتم مسلمون

Больше
Рекламные посты
291
Подписчики
Нет данных24 часа
-17 дней
-2330 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

Фото недоступно
ረመዷንን የፆመ ከዛ ከሸዋል ስድስት ቀን አስከትሎ የፆመ ልክ አመቱ ሙሉ እንደፆመ ነው ስለዚህ ውድ ወንድምና እህቶች ከሸዋል እነዚህን ውድ ቀናት እንዳያመልጡን እንበርታ አላህ ፆማቸውን ወዶ ከተቀበላቸው ባሮቹ ያድርገን https://t.me/menhaj_Aselefiya
Показать все...
አቡ ሁረይራህ የስንቁ ማነስ ያስለቅሰዋል ▪بكى أبو هريرة رضي الله عنه عند موته وقال : إنما ابكي على بعد سفري وقلة زادي. [ مجموع رسائل ابن رجب (٤٣٠) ] ➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘ https://t.me/abushuayb1
Показать все...
Abu shuayb (Channel)

القناة الرسمية للأخ أبي شعيبٍ السلفيِّ

🔷 ማንን ነበር ምታመልከው ? ረመዳን ላይ ጀለብያ አመኢማ ኮፍያ ገዝተህ አዛን ሳይደርስ መስጂድ ገብተህ ሰፈል አወል የነበርከው ማንን ነበር ምታመልከው ? የዒድ ለሊት ዒሻእ ላይ ሁሉን ጥለህ እርጥብ እሳት ይዘህ ጎዳና ላይ የወጣኸው ያኔ ማንን ነበር ያመለከው ? ረመዳ ማለት አምላክ ሳይሆን እሱን ማምለኪያ ዘመን ነበር እንዴት አምላክ አደረከው ? ወሩን አምልከህ በዛው የጠፋኸው ያኔ ማንን ነበር ያመለክኸው ? ቀንና ለሊት የሚቀይር ፍጥረተ ዐለሙን ሚያስተናብር የሁሉንም ስራ ሚመረምር አማኙንም አማፂውን በችሮታው የሚያከብር ጊዜ ሰጥቶ ለኛን ተግባር ምንዳ የሚጨምር አለያም ወደ ውርደት ሚወረውር አምላክ አለ ሊመለክ የሚገባው ። እሱን ትተህ ማንን ነበር ምታመልከው ? አላህ ማለት ሁሌም አለ በአመት አንዴ ወይም በሳምንት አይደለም ሚመለከው ። ፍጥረተ ዐለሙ የሱ ስለሆነ በቀንና በማታ ነው ሚመለከው ። ተው እንጂ አንተ ሰው ተመለስ ወደ ልብህ በብልጭልጭ መታለሉ ይቅርብህ ። ለቁም ነገር ነበር የፈጠረህ ከዓላማህ ምን ይሁን ያዘናጋህ ? ሊረሱት የማይገባ ቀብር እያለብህ ምን ይባላል መዘንጋትህ ? ተው ተመለስ ወደ መስጂድ መዘናጋቱ ይብቃህ ። ምን ይሉታል ለቁም ነገር ተፈጥረህ በብልጭልጭ መታለልህ ። ኧረ ተው ተመለስ ወደ ልብህ ይበቃሀል መሸንገሉ ቀጠሮ የማይሰጥ ሞት አለብህ መንገድ ዳር ላይ ቁጭ ብለህ እንዳይቀድምህ ። ጌታህን ተገዛ ወደ መስጂድ ተመልሰህ ለአንድ ወር ሙእሚን ሆነህ ማንን ነበር ምታመልከው ? አላህ እነደሁ ሁሌም ካንተው ጋር ነው ፅናቱን ለምነው ሁሌም ልታመልከው ተመላሽን የሚቀበል ውድ አምላክ ነው ። ይወደሀል ሁሌም እሱን ብቻ ካመለክኸው ። አላህ ሁሌም አማኝ ባሪያ ያድርገን ። https://t.me/bahruteka
Показать все...
ባህሩ ተካ - Bahiru Teka

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته قناة رسمية لمحاضرات ودروس الأستاذ بحرو تكا (أبو عبيدة) الدعوة السلفية በአላህ ፈቃድ በዚህ ቻናል የአማርኛ ትምህርቶችን እንዲሁም አጫጭር የአረብኛና የአማርኛ ፁሁፎችን እንለቃለን ከዚህ ቻናል ውጪ ከሌላ ቦታ ተወስደው ለሚለቀቁ ኦዲዮዎች እውቅና አልሰጥም

https://telegram.me/bahruteka

የሀጃዊራዎች ግሩፕ ነው ተጠቀቁ ገብታችሁም ከሆነ ውጡ። ሰሜን ወሎን ሀራ አይወክልም❌❌❌
Показать все...
👉
ለዒድ ቤተሰብን  ለመዘየር ለሚጓዙ  አካሎች  ..!
አደራ  በቻላችሁ ቤተሰቦቻችሁን  ወደ ተዉሂድ ወደ ሱና  አመላክቷቼዉ ምከሯቼዉ በቻላችሁት  ያክል  ሀላፍትናችሁን ተወጡ  
ቤተሰብጋ 1አመት ቆይተዉ ከዛም በላይ ቆይተዉ የሚሄዱ ይኖራሉ 
አላህ ፈቅዶላቼዉ  በብዓል ስበብ ሲገናኙ  አላህ ያዘነላቼዉ ቤተሰቦቻቼዉን መክረዉ  በተዉሂድ አዘዉ ከሽርክ አላቀዉ  ይመለሳሉ   ሌሎች ደግሞ  እድሉን አይጠቀሙትም  !
በመንዙማ  በነሽዳ ጆሯቼዉ እስኪደነቁር  ጨፍረዉባቼዉ ይመለሳሉ 
👉   ስለዚህ አድራ አድራ ወደቤተሰብ  የምትሄዱ  የሱና ወዳጆች ሆይ ቤተሰቦቻችሁን  ከሽርክ ከበዲዓ አላቋቼዉ ምከሯቼዉ ዳዕዋ አድርጉላቼዉ በተለይ  ወደገጠር ላይ የምትሄዱ   ብዓልን  አስመልክቶ  የሚደረጉ   አስከፊ ና አስጠሊታ ሽርኮች አሉ  ይሄ ለሁላችንም  የተሰወረ አይደለም    ትኩረት ሰታችሁ  ወደ ተዉሂድና ሱና  ጥሪያችሁን ቀጥሉ  ::
አላህ  በያላችሁበት ይጠብቃችሁ  ኢዳችሁ ያማረ   ይሁንላችሁ  አላህ በሚወደዉ ነገር ላይ  የምታሳልፉ  ያድርጋችሁ  ::
                   https://t.me/menhaj_Aselefiya
Показать все...
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው💎🎀

የሰለፍያ ሴት ሲመክሯት ምክር ተቀባይ ስትሳሳት ከስተቷ ተመላሽ ለሰዎች ብላ ሳይሆን እውነት ለሀቅ የቆመች ከሀሜት እራሷን ያራቀች ከየትኛውም ኺላፍ እራሷን ያገለለች 👑የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው👑

https://t.me/menhaj_Aselefiya

  • Фото недоступно
  • Фото недоступно
🎀🎋 عــــيــــدكـــــم مـــــــبارك 🎋🎀 🌸 تقبل الله منا ومنكم صالح الأعمال 🌸 እንኳን ለ1445ኛው ኢድ አልፈጥር  በአል በሰላም አደረሳችሁ አላህ መልካም ስራችንን ይቀበለን የተባረከ ኢድ ይሁንላቹሁ ደስታችን በልክ ሊሆን ይገባል ሸሪአን በጠበቀ መልኩ ከሙዚቃ ከነሽዳ ከማንኛውም ከተከለከሉ ተግባር ልንጠነቀቅ ልንርቅ ይገባል ስንደሰት አላህ በሚወደው መልኩ እንጂ ነፍስያችን እንዳስፈለጋት መሆን የለበትም 🎀🎋 عــــيــــدكـــــم مـــــــبارك 🎋🎀 🌸 تقبل الله منا ومنكم صالح الأعمال 🌸 (የሱና ቤት አይጠብም ተቀላቀሉን!) ➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘ https://t.me/menhaj_Aselefiya
Показать все...
Показать все...
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው💎🎀

የሰለፍያ ሴት ሲመክሯት ምክር ተቀባይ ስትሳሳት ከስተቷ ተመላሽ ለሰዎች ብላ ሳይሆን እውነት ለሀቅ የቆመች ከሀሜት እራሷን ያራቀች ከየትኛውም ኺላፍ እራሷን ያገለለች 👑የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው👑

https://t.me/menhaj_Aselefiya

https://t.me/+KFdsCYxod01mYjZk ተጀምሯል ግቡ👆👆👆👆👆👆
Показать все...
የወረካሎ የሰለፍዮች ለመስጅድ መስሪያ ገቢ ማሰባሰቢያ ግሩፕ

የወረካሎ የሰለፍዮች ለመስጅድ መስሪያ ገቢ ማሰባሰቢያ ግሩፕ

https://t.me/+KFdsCYxod01mYjZk

Показать все...
ለ_ዒድ_አስፈላጊ_እና_አንገብጋቢ_10_ጥያቄዎች_ከነመልሳቸው_ጋር.mp35.08 MB
𝖏𝖔𝖎𝖓 𝖚𝖘 - ጆይን ብለው ይከታተሉ
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.