cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

Abu shuayb (Channel)

القناة الرسمية للأخ أبي شعيبٍ السلفيِّ

Больше
Рекламные посты
1 795
Подписчики
+724 часа
+147 дней
+13630 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

ጣፍጭ የቁርአን ግብዣ! የቁርአን ጥፍጥና ከማር ይበልጣል ግን ለቀመሰው ነው!! ጆሮዋችን በነሺዳ በመንዙማ በዘፈን ከምናበላሸው በቁርአን መስማት ➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘ https://t.me/abushuayb1
Показать все...
AUD-20220816-WA0046.m4a2.03 MB
📓አዲስና ወሳኝ ተከታታይ ደርስ     ⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼ ↩️ عنوان፡- ➘➷➴ 📒 شرح العلامة ابن عثمين على الآجرومية ↪️ ርዕስ፦➷➴➘ 📒 ሸርሁ ልዐላመቲ ኢብኒ ዐሰይሚን      ╭─••°─═•°•═─•••─╮      📖  ደርስ ክፍል  17 📖      ╰─••°─═•°•═─•••─ 📄ኪታቧን በ𝕡𝕕𝕗 ለማግኘት  ➘➷➴➘➷ https://t.me/abuzekeryamuhamed/8781 📝 المؤلف الشيخ محمد بن صالح آل عثيمين «رحمه الله» 📝 አሸይኽ ሙሀመድ አሊ ዑሰይሚን አላህ ይዘንላቸው 🎙بِالْأَخِ أَبِـي زَكَـرِيَّا مُحَمَّدُ بِـنْ عَبْدِ اللهِ بِـنْ عَـلِيِّ الْـوَلْقِـطِيُّ «حفِظَهُ الله» 🎙በወንድም አቡ ዘከሪያ ሙሐመድ አል-ወልቂጢይ አላህ ይጠብቀው 📱👇👇👇👇👇 t.me/abuzekeryamuhamed t.me/abuzekeryamuhamed
Показать все...
17_شَرْحُ_الْآجُرُّومِيَّةِ_لِلْعَلَّامَةِ_ابنِ_عُثَيْمِينِ.mp35.95 MB
↪️ከወንጀል በራቅን ቁጥር ኢማናችን ይጨምራል ወንጀልን በተዳፈርን ቁጥር ኢማናችን ይቀንሳል አህላቃችን በተበላሸ ቁጥርኢማናችን ይቀንሳል አህላቃችን (ስነምግባራችን ) ባማረ ቁጥር ኢማናችን ይጨምራል። ኢማሙ አህመድና ሌሎችም ባስተላለፉት   ሀድስ የአላህ መልእክተኛ ከሰዎች ውስጥ ኢማኑ እጅግ የተሟላ ሰው ብሎ ማለት አህላቁ ይበልጥ ያማረ ሰው ነው። ከዚህ የምንረዳው 〰〰〰〰〰 ▪️ የአህላቅ ማማር ኢማን መሆኑን እንረዳለን። ▪️የአህላቅ መበላሸት የኢማን መቀነስ መሆኑን እንረዳለን ▪️ሙእሚኖችም በኢማን እንደሚበላለጡ የተወሰኑት ሙሉ እንደሆነ የተወሰኑት የቀነስ እንደሆነ እንረዳለን። ➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘ https://t.me/abushuayb1
Показать все...
Abu shuayb (Channel)

القناة الرسمية للأخ أبي شعيبٍ السلفيِّ

Фото недоступноПоказать в Telegram
👉   ታላቅ ቡሽራ ለኩቱቡ ሲታ ቂራኣት ፈላጊዮች       ለሰሜን ወሎና አካባቢዋ ጧሊበል ዒልሞች ልዩ የምስራች ። ኩቱቡ ሲታ ፣ ሙስጠለሐል ሐዲስ ፣ ተፍሲር ፣ ነሕውና ሰርፍ በሰለፍይ ዑለሞች ። የማይታመን እድል ነው የት አላችሁ ተጠቃሚዮች ተሽቀዳደሙ ። https://t.me/bahruteka
Показать все...
የጧት ሰንቅ.......👌
➧ቀንህን በቁርአን ክፈት!!    ➖➖➖➖➖➖➖ ➛ልብን የሚገዛ ቲላዋ!! ➧ቁርአን የልብ ብርሃን ነዉ። ➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘ https://t.me/abushuayb1
Показать все...
2.57 MB
Фото недоступноПоказать в Telegram
እዉቀት እርጅናንም ጭምር ያሳምራል። 〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️ ሙሀመድ ቢን ከእብ አላህ ይዘንላቸው እንዲህ ብለዋል። 《من قرأ القرآن متع بعقله وإن بلغ مائتي سنة》 《ቁርአንን የሚቀራ ሰው እድሜው ሁለት መቶ ቢደርስም እንኳ በአቅሉ እንዲጠቀምበትና በትክክል እንዲያስብበት ይደረጋል።》 📚 صفوة الصفوة (2/473) ➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘ https://t.me/abushuayb1
Показать все...
🔉አዲስ ወሳኝ  ሙሀድራ⤵ እለተ እሁድ ሙሀረም 1 /1/ 1446 ሂ /አ በውላውላ ሰለፍዮች ግሩፕ  Online ቀጥታ ሥርጭት የተደረገ ሙሀድራ 🕌 🎙በሸይኽ ሙሀመድ ሀያት (ሀፊዘሁሏህ) 📌ርዕስ ሰለ ተውሂድ አገብጋቢነት 📆 ┈➤ የተጠቀሱ ፈዋኢዶች📌 ┈➤ ሺርክና የአምልኮ ቦታዎች የአካባቢው ቃልቻ ነን ተብዮች ሀድራ የሚሉት ተውሂድን የሚያፈርስ ተግባር ⤴️ ┈➤ ዶሪሆችን /መቃብርን ጧዋፍ ማድረግ ነዘር/ ስለት ከአሏህ ውጭ እደማይፈቀድ እርድ ለአሏህ ብቻ እደሚገባ📌 📢【ሼር ይደረግ➷➷➷ @YweIaweIa_Groups @YweIaweIa_Groups
Показать все...
record.ogg9.37 MB
Repost from N/a
🔴የቀጥታ ሰርጭት በውላውላ ሰለፍዮች መስጂድ ግንባታ ገቢ ማሰባሰቢያ ግሩፕ 🕌 🎙በሸይኽ ሙሀመድ ሀያት (ሀፊዘሁሏህ)🔊                🚧ሊ     🚧ጀ         🚧ም             🚧 ር                 🚧 ነው                  ገባ ገባ ገባ በሉ 🔖ገብታችሁ ተ       ከ            ታ                 ተ                      ሉ ሊኩን ሼር አድርጉት ➷➷➷➷➷➷➷➷➷ https://t.me/YweIaweIa_Groups https://t.me/YweIaweIa_Groups 🌐 ሸር በማድረግ ሀላፊነታችንን እንወጣ
Показать все...
የውላውላ ሰለፍዮች የመስጅድ ቦታ መግዣያ ማሰባሰቢያ ግሩፕ

ይህ ግሩፕ የውላውላ ሰለፍዮች የመስጂድ ገቢ ማሰባሰቢያ ግሩፕ ነው ሁላችሁም አድ ሼር በማድረግ ተባበሩን ባረከሏሁ ፊኩም

https://t.me/YweIaweIa_Groups

➷አዩሀል ሸባብ ➮ትልቁ ጭንቀታቹሁን ለአኼራ አድርጉ ጭንቀትህን ሀሳብህን ለዱኒያ ሳይሆን ለአኼራ አድርግ‼️ ◉አልሸይኽ አብድረዛቅ አልበድር ((ሀፊዘሁላህ))◉ https://t.me/menhaj_Aselefiya    ➤•════•••🌺🍃•••═══➤•
Показать все...
يا_أيها_الشاب___اجعل_أكبر_همك_ال.mp36.04 MB
✅የኢማን ጥፍጥና ከማር ይበልጣል ግን ለቀመሰው!! 📌ከአነስ ኢብኑ ማሊክ እንደተዘገበው ነብዩ (ﷺ) እንዲህ ብለዋል:– 👉ሶስት ባህሪዎች የተገኙለት ሰው የ ኢማንን ጥፍጥና አገኘ ➲አላህና መልዕክተኛውን ከማንም ይበልጥ የወደደ! ➲አንድን ሰው ለማንም ሳይሆን ለአላህ ብቻ ብሎ የወደደ! ➲አላህ ከክህደት ካዳነው ቡሀላ ዳግም ወደ ክህደት መመለስን እሳት ውስጥ እንደመወርወር የጠላ›› 📚 [ቡኻሪይና ሙስሊም ዘግበውታል] ➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘ https://t.me/abushuayb1
Показать все...
Abu shuayb (Channel)

القناة الرسمية للأخ أبي شعيبٍ السلفيِّ

Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.