cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

قناة أبى فوزان ابن محمد الأدامى

قال مالك بن أنس رحمه الله : «السنَّةُ سفينةُ نوحٍ مَن ركبها نجا ومن تخلَّف عنها غرق». ذم الكلام للهروي (4/124).

Больше
Рекламные посты
271
Подписчики
Нет данных24 часа
-17 дней
+930 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

ፎቶ ድሮም ሀራም አሁንም ሀራም ከዚህም በኃላ ሀራም ነው ! =========== ለተልቢስ ቆርጦ የተነሳ አካል ቢያጭበረብር ቀድሞ ማንነቱ እስከታወቀ ድረስ በአሏህ ፍቃድ ምንም አይጎዳም! ከሙነወር ልጅ በጣም የሚገርመው አደናጋሪ ተግባሩ ሰለፊዮችን ለመጭበርበር ብሎ የኔ የምትሉዋቸው አካሎች እንዲህ ያደርጋሉ ብሎ ለማጭበርበር አንድ ቪዲዮ መልቀቁ ነው! ሱብሓነ ረቢ ኢብኑ ሙነወር ምኑን ከምኑ እንደ ሚያገነኝ እንኳን ማየት የማይችልበት ነገሮችን የሚረዳበት አቅሉን የጣለ መሆኑን ወይም በተምይዕ በህር ገብቶ የበሰበሰ መሁኑን ነው የተረዳሁት ።   አንተ የሙነወር ልጅ የደሊል ጀግና ሁን እና ብቅ በል የተያያዝከው ማጭበርበር ሰለፊዮች ያውቁታል ። 👉 እኔ ለሙነወር ልጅ ከምጠይቀው ነገር መካከል የተስዊር መስአላ ኢጅቲሃድ ነው ብለህ ስትለን ኢጅቲሃድ ማለት ምን ማለት እንደሆነ አያዉቁም ብለህ ይሁን ?! 2 ኛ ኢጅቲሓድ  የሚፈቀደው ወደ እጅቲሓድ የሚኬደው መቼ ነው? 3 ኛ ፎቶ  (صورة) ማለት ምን ማለት ነው ከደሊል ከትክክለኛው የሉጋ ትርጉም አቅርብልን ምን ማለት ነው ?  4, ኛ  ከፊል ዑለማዖች ኢጅቲሓድይ ነው ቢሉ ከፊል ኡለሞች አይደለም ከነስ ጋር ኢጅቲሃድ የለም ቢሉ የሀቅ ሰዎች ምን ማድረግ ነው ሚጠበቅባቸው? 5, ኛ ተስዊርን የሚቀወሙ አካሎችን ሞኞች ብለህ ስትል በርግጥ ከራስህ ጋር ሆነህ ነው ወይስ ስሜት እስከዚህ ድረስ ጭፍን አደረገህ የሌለ ነገር ሰለፍ ሳይኖራቸው ቀርተው ነው? 6, ኛ ባንተ አገላለፅ የከለከሉ ኡለሞችን ይህንን ተግባር የተቹ እና ያነወሩ ኡለሞችን ምን እንበላቸው እንዳፈር እንዳንተ ?  7, ኛ የነሱ ሆነው ከላይ ያሉት ብለህ ስትል በዚህ ድፍን ቃል የገለፅካቸው  አካሎች እና ማን ናቸው ከላይ ከታች ያሉትስ እነ ማን ናቸው? 8, ኛ ልብ በል ሰለፊዮች የሱና ሰዎች ኡለሞቻቸው በሀገር ወይም በመደር ወይም በዘመን የገደባቸው ማን ነው ልክ እንዳንት ሱራን የፈቀደ  ያንተ አሊም ሊሆን ሱራን የከለከለ የነሱ ዝም ያለ ጎበዝ አዋቂ ሊባል? 9, ኛ ዝም ይላሉ ብለህ ስትል በምን ያክል እወቀቱ ኑሮክ ነው? እርግጠኛ ነህ አንተ የገኘሀው ሱራ ሰለፊዮች  ሁላቸውም ወይም አብዘሀኞቻቸው ዘንድ ደርሶ ጥሩ ነው የኛ ስለሆኑ ብለው ያፀደቁት መሆኑን ? እውቀቱ ወይም ደሊሉ ካለህ ይዘህ ብቅ በል ስትመለስበት ! 10, ኛ ሰለፊዮች በማንም ይሁን በየተኛውም አሊም ፍፁምነቱን አይቀበሉም አይ ከሽኽ ሁሰይን ከሸይኽ ጣሃ አሏህ ይጠብቃቸው ከነሱ ከመጣለቸው ይቀበላሉ ብለህ ከሆነ ደሊልህ ምንድን ነው ? 11, ኛ ተቃውመው ቢሆንስ ጠልተው ቢሆንስ ባይቀበሉስ እርግጠኛ ነህ ወይስ አንተ ዘንድ መቃወም ማለት ሚዲያ ላይ ወጥቶ ኤገል አሊም ተስዊር አደረጋ ችግር አለበት ተብሎ መባል አለበት? ይህ ከሆነ ደሞ መቼ ነው ሰለፊዮች በቪዲዮ ወይም በሱወር የታዮ ኡለሞችን በዚህ ሁኔታ የተቹት ወይም ያነወሩት ? 12, ኛ የግድ የሀገራችን ኡለሞች ከሆኑ የተኛውንም ስህተት ቢሆን አንተ ዝም አሉ ብለህ እንዳትለን በግልፅ ስማቸውን እያነሳን እንተቻቸው እንደዚህ አይነት ቃኢዳ ከየትስ አምጥተህ ነው  ? 13, ኛ አንድ ሰው ፎቶ አይፈቀድም ብሎ ቢል በዚህ ላይ ጠበቅ ቢያደርግ ልብ በል የነ እንትናን ተቀበለ የነ እንትናን ተቃወመ የሚል ግንዛቤ ከምኑ ነው ያገኘሀው ? በፎቶ ምክንያት ብቻ ከመቃወም ወጪ እኛ ከሱ አይደለንም እኛ ከሱ የጠራን ነን እሱ ሰለፊይ አይደለም ብለው ያሉት ከዚህ በፊት ማንን ነው ወይስ እኛ እና እንናንተ የተለያየንበት ምክንያት የፎቶ መስዐላ ነው? ለማነኛውም ነገር ከስሜት ፀድተህ ብትናገር የተሻለ ነው ። ሸይኽ ሙሀመድ ምን እንደ ሚሉ ሊንኩን በመጫን ስሙዋቸው https://t.me/abuabdurahmen/1329 እኛ ሰለፊዮች መሻይኾቻችን ኡለሞቻችን እንወዳቸዋልን እናከብራቸዋልን ደረጃቸውን እንጠብቃልን በሀገር ውስጥም ሆነ በውጭ ነገር ግን ሲሳሰቱ ስህተታቸውን በፍፁም አንቀበልም የነሱም ምክር ይሄ ነው ስህተተቸውንም በተመለከተ በተቀመጠው በሰለፎች አካሄድ የማስተካከል እና ረድ የማድረግ ግዴታችንን እንወጣልን ! ከዑለሞች ፈታዋ ጋር እመለሳለው ቢኢዝኒሏህ በሰለፊዮች መካከል ሙሪድነት የለም ምስጋናም ለአሏህ የተገባ ነው ። https://t.me/abuabdurahmen
Показать все...
📝Abu abdurahman

• حكم التصوير ؟ የፎቶ ፍርድ ብይን ሽይኽ ሙሀመድ ኢብን ሃዲ አል መድኸሊይ እንዲህ ይላሉ • لا تصورني يا أخي الحبيب ....لا يغرنك كثرة الهالكين ! ==================== እንዳትቀርፀኝ ውዱ ወንድሜ ሆይ የጠፉት ሰዎጭ ብዛታቸው እንዳሸውድህ ። በካሜራ መቅረፅ እንዴት ነው ጥላ ሚሆነው በካሜራ ሚቀረፀው ቀረፃ ፎቶ ይባላል በሸሪዓም በቋቋም በተለምዶም ። • الشيخ محمد بن هادي المدخلي حفظه الله የፎቶን ጉዳይ ኢጅቲሃዲይ ነው ማለትን ከኢብኑ ኡሰይሚን አገኘሁ ብሎ ለሚሯሮጠው ኢብኑ ሙነወር በመጀመሪያ የኢጅቲሃድ መስኣላን ኡላማኦች በምን ሁኔታ እንዳረጋገጡት ከራሱ ጋር ሆኖ እንዲያጠና እና እንዲገነዘብ ምክሬ ነው ። ✍አቡ አብዲረህማን ኢብኑ ሐሰን ቻናሉን ለመቃላቀል 👇

https://t.me/abuabdurahmen

https://t.me/abuabdurahmen

#የጦፈ_ክርክር በታላቁ ሸይኽ አብዱል ሀሚድ አል ለተሚ (አላህ ይጠብቃቸው) እና ከአህባሺ ጋር ሹብሃ ያለባቸው ምታቋቸው ካሉ፡ አድርሱላቸው ተጨማሪ ጥቆማዎችን ለማግኘት 👇 https://t.me/Abdurhman_oumer/6694 .
Показать все...
«Abdurhman Oumer» አብዱረህማን ዑመር

ዑለሞችን መተዋወቅ ቀጥሏል ታላቅ ክርክር!! በሒፍዛቸው የሚታወቁት ታላቁ ዓሊም ሸይኽ አብዱል ሀሚድ ያሲን አል_ለተሚይ ሀፊዘሁላህ ከአህባሽ ጋር። ሀቅ የሚፈልግ ያዳምጥ በቂ ማስረጃዎች ተነስተዋል። አጂብ የመረጃ ጉድ አዘነቡበት!! ሀፊዘሁላህ ሹብሃ ያለባቸው ምታቋቸው ካሉ፡ አድርሱላቸው። ዲናቸው በማስረጃ ይያዙ፡ ሂወታቸው ከጨለማ ያውጡ። ተጨማሪ ጥቆማዎችን ለማግኘት             👇

https://t.me/Abdurhman_oumer/6694

.

https://t.me/Abdurhman_oumer/6694             👆 የእውቀት መዓት እያዘነቡበት አንቱም እኔም አህለ ዚክር አይደለንም ይላል አህለ ዚክር ለመሆን የአሻኢራ አካሄድ መሸከም አለባቸው እንደ? ዛሬ በየ አቅጣጫው ያሰቸገረው ይሄ ነው። ዛሬ ከሁሉም አንጃዎች ዘንድ ያለ ጉዳይ ከስሜቱ ጋር ያልተስማመለትን ዝቅ አድርጎ ለመግለጽ እየተጣጣረ ትንሽም ቢሆን የራሱን ይሰቃቅላል። አላህ ይጠብቃቸውና ሸይኹ የራሱን (አህባሹ ሊጠቅሰው የሚፈልገውን) መረጃ እሳቸው ናቸው የሚጠቅሱለት። ራሳቸው ባቀረቡለት መረጃ ነው የሚከራከራቸው ሲያሳዝን!!

08:15
Видео недоступноПоказать в Telegram
ክፍል 3 ✓የቢድዓ ባለቤቶች ሸር እና የተምዕይ መነሀጅ ✓ የሙመያዓህ ብልሹ አቂዳ ✓ ኡዝር በዚህ ዘመን አዳምጡት ባረከላሁ ፊኩም فضيلة الشيخ علي الرملي حفظه الله
Показать все...
13.50 MB
🔷   የአብራርና ጀማል ስምምነት ሰነድ                    ክፍል ሁለት       አብራርና ጀማል በሰሊመል ሂላልይ ሽማግሌነት የስምምነት ሰነድ መፈረማቸውን ከነሰነዱ ጥቅል ትርጉም ጋር አይተናል ። ➡️  ክፍል አንድን ለማግኘት የሚከተለውን ሊንክ ይጫኑ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/bahruteka/4430     ዛሬ አላህ ካለ በዚህ የስምምነት ሰነድ ላይ የተወሰኑ ነጥቦችን አንስተን እናያለን ።     ነጥቦቹ በጥቅሉ የሚከተሉት ናቸው : – 🔹 ረድ ለማቆም ተስማምተናል ። 🔹 ዊጅሃት ነዘሮች በመመካከር ለመፍታት ተስማምተናል ። 🔹 ለልዩነት ምክንያት ከሚሆን ተብዲዕ መራቅ 🔹 በኛና በተከታዮቻችን ስም ተፈርሟል 🔹 የሽማግሌው ( አስታራቂው ማንነት )         ➡️ እነዚህን ነጥቦች በተወሰነ መልኩ ሰፋ አድርገን እንመልከት ። በመጀመሪያ ደረጃ ስምምነት ላይ መድረስ በጣም ጥሩና ተፈላጊ ተግባር ነው ። ነገር ግን በዲን ጉዳይ ላይ ስምምነት ላይ ሲደረስ አንተም ተው አንተም ተው ተብሎ አይደለም ። ምክንያቱም በዲን ጉዳይ አለመግባባት ላይ የሚደረሰው ወይ በመሰረታዊ ጉዳይ ነው አለያም በቅርንጫፍ ጉዳይ ነው ።      አለመግባባት ውስጥ የገቡ አካላ ሁለቱም ያልተግባቡበትን ጉዳይ ወደ ቁርኣንና ሐዲስ አምጥተው የእውቀት ባልተቤቶች ጉዳዩን በቁርኣንና ሐዲስ በሰለፎች ግንዛቤ አይተው ይህ መሰረታዊ ጉዳይ ነው ። ይህ ደግሞ ቅርንጫ ነው ብለው በቅርንጫፍ ጉዳይ ልትለያዩ አይገባም በመሆኑም በዚህ ጉዳይ ላይ ሁሉም የሌላውን ዊጅሃት ነዘር መቀበል አለበት ተስማሙ ብለው ያስማማሉ ። በመሰረታዊ ጉዳይ ከሆነ ደግሞ  መሰረታዊው ጉዳይ ላይ የተሳሳተው ማን እነደሆነ ነግሮ ተመለስ ይህ የሚያለያይ ጉዳይ ነው  አንዱ በዚህ ስህተት ላይ ሆኖ አብሮ መስራት አይሆንም ብሎ እንዲመለስ አድርጎ ነው የሚያስማሙት ።       በአብራርና ጀማል የስምምነት ሰነድ ላይ ያለያያቸው ምን እንደነበረ አልተጠቀሰም ። ለ7 አመት አካባቢ አንዱ ሌላውን በቢዳዓ ሲፈርጀው ፣ አይንህ ላፈር ሲለው ፣ ተከታዮች የጎሪጥ ሲተያዮ ከዚህ አልፎ ተርፎ ቦክስ ተገባብዘው ፖሊስ ጣቢያ መኖሪያ ሰፈራቸው እስኪመስልና ፖሊሶች እናንተ ሰዎች ኧረ ተዉ ብለው እስኪመክሩ የደረሱበት ጉዳይ ምን እንደሆነ አልተነገረም ።       ማን በምን መስአላ ሙብተዲዕ ተብሎ እንደነበር በምን ምክንያት ረድና ተሕዚር ይደረግ እንደነበር የሚታወቅ ነገር የለም ። አንድ ዐረብ መጣ አንተም ተው አንተም ተው አለ እሺ ብቃ ታርቀናል ተባለ ‼። ➡️  የመጀመሪያው ነጥብ ረድ ማድረግ ለማቆም ተስማምተናል ።       በምን ጉዳይ ነበር ረድ ስትደራረጉ የነበረው ? ረድ መደረግ ባለበት ነገር ወይስ ስሜትን ለማርካትና ሌላውን ለመጣል ? ወይስ መሰረታዊ ችግር ኖሮ በመረጃ ያን ግልፅ በማድረግ የተሳሳተው እንዲመለስ ሌሎች በስህተቱ እንዳይከተሉት ለማድረግ ? የመጀመሪያዎች ውድቀት ናቸው ። የመጨረሻው በእውቀትና በፍትህ ከሆነ የሰለፍ ዑለሞች ከጂሀድ የሚቆጠር ትልቅ ዒባዳ ነው ይላሉ ። ታዲያ እናንተ የትኛውን ለመተው ነው የተስማማችሁት ?  ➡️  ሁለተኛው ነጥብ ዊጅሃት ነዘሮችን ( ኢጅቲሃድ የሚቀበሉ ቅርንጫፍ ጉዳዮችን ) በመመካከር ለመፍታት ተስማምተናል ።      ያሁሉ ጉድ በዊጅሃት ነዘር ነበር ማለት ነው ? አንዱ ሌላውን መውቀስና መተቸት በማይችልበት ቅርንጫፍ ጉዳይ ነበር ሩዱዱ ተሕዚሩ የጎሪጥ መተያየቱ በግል ጉዳይ እየገቡ በዝሙት መወራረፍ ድረስ ያደረሳችሁ ዊጅሃት ነዘር  ማስተናገድ በሚችል ጉዳይ ነበር ማለት ነው ። ከዚህ በኋላስ ምን ሚዛን አላችሁ በምን ዳቢጥ ነው ተከታዮቻችሁን የምትመሩት ?  ➡️  ሶስተኛው ነጥብ ለልዩነት ምክንያት ከሚሆን ተብዲዕ መራቅ       ገርሞ ገርሞ ይገርማል ለመሆኑ የማያለያይ ተብዲዕ አለ እንዴ እስኪ ንገሩንና እኛም ከእንደነዚህ አይነት ሙብተዲዖች ጋር እንስማማ ‼።      አንድ ሰው ወደ ቢዳዓ የሚያደርሰው ተግባር ፈፅሞ ወይም ንግግር ተናግሮ በሱ ላይ ብይኑ እንዲሰጥበት ሸሪዓዊ መስፈርቱ ተማልቶ ሙብተዲዕ ከተባለ ከዚህ ሰው ጋር መለያየት ሸሪዓዊ ግዴታ ነው ። በተቃራኒው በቢዳዓው ላይ እያለ ከርሱ ጋር መስማማት ሸሪዓን መናድ ነው ። ወይም ሸሪዓ በመናድ ላይ መስማማት ነው ። ታዲያ እናንተ ተብዲዕ ስትደራረጉ የነበረው ህልም እያያችሁ ነበር ወይስ ቁርኣንና ሐዲስ በሰለፎች ግንዛቤ እያያችሁ ‼?     የትኛውን ነው ለመራቅ ነው የተስማማችሁት ? መስፈርቱ ተሟልቶ ተብዲዕ የተደረገ ሰው እስኪመለስ ከሱ መራቅ ፣ ማስጠንቀቅ ፣ ንግግሩን አለመስማት ፣ አለመቀማመጥ ፣ አብሮ አመብላት ፣ ሰላም አለማለት ፣ ቢልም አለመመለስ ፣ በሱ ላይ ረድ ማድረግ ፣ ከሱ ማስጠንቀቅ በሰለፎች መዝሀብ ዋጂብ ነው ይህን ለመተው ነው የተስማማችሁት ወይስ በስሜት ፈረስ እየጋለባች የምትሰጡት የነበረውን ብይን ?   ➡️  አራተኛው ነጥብ ሰነዱ ላይ በኛና በተከታዮቻችን ስም ተፈርሟል ‼ ።       ጉድ ነው ተከታዮቻቸው ተነሱ ሲባሉ የሚነሱ ቁጭ በሉ ሲባሉ ቁጭ የሚሉ በስማቸው ሲፈረም እጅ ስመው የሚቀበሉ ለመሪዮቻቸው ለምን ብለው የማይጠይቁ ታማኞች መሆናቸውን እየነገሩን ነው ። በየቦታው የጎሪጥ ሲተያዩና ረድ ሲደራረጉ የነበሩ ኡስታዞቻቸው በስሮቻቸው ያሉት ተማሪዎች ከዚህ በኋላ ዝም በሉ ስምምነት ተፈርሟል ብለው ዝም የሚያሰኟቸው ብፁኣን ናቸው ። ይህ ነው የሐበሻ የሰለፍያ ዳዕዋ መሪዎች ነን ባዮች አካሄድ ።   ጉድ እኮ ነው አሉ ሸይኹ ‼ ➡️ አምስተኛው ነጥብ የአስታራቂው ( ሰሊመል ሂላልይ )  ማንነት ምን እንደሚመስል ለማወቅ የሚከተለውን ሊንክ ይጫኑ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/bahruteka/4428      እነዚህ አካላት ጋር አንድ ሰው ችግር አለበት የሚባለው የእነርሱና የሸይኻቸውን ችግር በመረጃ ሲያጋልጥ ነው ። ሸይኻቸውን ካወደሰ ምንም ችግር ቢኖርበት ኢማም ነው ።‼       አላህ ሐቅን አውቀን የምንከተለውና ባጢልን አውቀን የምነርቀው ያድርገን ። https://t.me/bahruteka
Показать все...
ባህሩ ተካ - Bahiru Teka

👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆 የአብራርና ጀማል ስምምነት ሰነድ ክፍል አንድ ተዋዋዮች 1– አብራር ሙሐመድ 2– ጀማል ያሲን አብራርና ጀማል በሰሊመል ሂላልይ ሽማግሌነት ስምምነት ላይ የደረሱበትን ሰነድ ተፈራረሙ ። የሰነዱ ትርጉም በግርድፉ " በኛ ወደ አላህ በሐበሻ ምድር ላይ በምንጣራው መካከል ስምምነት ተገኝቷል ። 1 – አብራር ሙሐመድ 2 – ጀማል ያሲን እኛን የሚከተሉ ወንድሞቻችን የዲን ተማሪዎችና ዱዓቶች ሁሉንም ግልፅም ድብቅም ከሆነ ፈተና ከነፍሳችን ሸርና ከመጥፎ ሰራችን አላህ ይጠብቅ ። የስምምነት ነጥቦች የሚከተሉት ነቸው : – 1– በመካከላችን ያለው አጠቃላይ ረድ መደራረግ ማቆምና ወደዛ የሚያዳርሱ ምክንያቶችን መራቅ ። በመካከል የሚፈጠሩ የግል እይታዎችን በምክክር ፣ በግሳፄ ፣ በጥበብ መፍታት ። 2 – ማንኛውንም አንዱ ሌላውን ሊያስቆጣ የሚችል ምክንያት እንደ ስድብ በቅጥል ስም መጠራራትና ተብዲዕ ማድረግን መራቅ ። 3 – በመካከላችን ኺላፍ ፊትና እንዲፈጠር የሚያደርግና ይህን የሚያሰራጭን እንዲሁም በመካከላችን ጥል እንዲፈጠር የሚያደርግን መከላከል ። 4 – በመካከላችን ሙሉ ስምምነት ሊያመጡ የሚችሉ ሁኔታዎችን ማመቻቸት ይህም በኢማን ወንድማማችነት የሚያስተሳስረውን ገመድ በመጠበቅና አላህን በመፍራትና በመልካም ነገር በመተባበር ። ይህ በመካከላችን በሙሉ ውዴታና ፈቃደኝነት ሸይኽ ሰሊመል ሂላልይ ባለበትና በሸይኻችን የሕያ አል ሐጁርይ እውቅና ተፈፅሟል ። በኛና በሐበሻ ያሉ ተከታዮቻችን ስም ፊርማ አርፎበታል ። የሁለቱ ተስማሚዮችና የሁለት ምስክሮች ( የኢልያስና የከማል ) ፊርማ አለበት ። " ተዕሊቁ ይቀጥላል

https://t.me/bahruteka

Фото недоступноПоказать в Telegram
ይተርጎም ባላችሁት መሰረት በግርድፉ ይዤው መጥቻለሁ ; اسأل الله لى الإخلاص؛ وللجميع التوفيق (ተምዪዕ ከድሮም የነበረ መንሀጅ ነው; ዛሬ ላይ ወደሷ ሚጣሩ ቃዒዳ(ደንብ) ሚያወጡላት መሪዎች መጡ ንጂ። ኢማሙ አል አውዛኢ(رحمه الله) ተጠየቁ "አንድ ሰው ከሱና ሰዎችም ከቢድዓ ሰዎችም እቀማመጣለሁ" ይላል ተባሉ .. እሳቸውም "ይሄ ሰው ሀቅና ባጢልን እኩል ለማድረግ ሚሞክር ሰው ነው" አሉ። #አብደላህ_ኢብኑ-ዓውን :" የቢድዓ ሰዎችን ሚቀማመጥ እኛ ላይ ከቢድዓ ሰዎች የባሰ ነው" አሉ #ኢማሙ_አህመድ "አንድ ሰው ከአንድ ሙብተዲዕ ጋር መሄድ ይፈልጋል" ሲባሉ ; " ሙብተዲዕ መሆኑን ንገሩት ; እንቢ ካለ ከሱው አስጠጉት" አሉ የእውቀት ሰዎች ከነዚያ( ከሙብተዲዓ መቀማመጥ ከሚፈልጉ፣ከሙብተዲዓ ከሚራመዱ፣ከሙብተዲዓም ከአህሉ ሱናም እውቀት ለመቅሰም ከሚጥሩ)የነበራቸው መስተጋብር እንዲ ነበር; ይሄ የተምዪ መንሀጅ ነው; ✓የተምዪዕ አካሄድ ለባጢል ሰዎች በመከላከል፣ የባጢል ሰዎችን በማወደስ፣ ስለ ባጢል ሰዎች ሚያወሩትን በማጠልሸት Uቅን ከባጢል ማደባለቅ ነው; ይህች የተምዪዕ መንገድ ናት; ["ሁሉም መልካም ስራ ላይ ናቸው፣ ከሁሉም ዕውቀትን ያዝ ፣ ሁሉንም ተቀማመጥ፣ ማንንም አታኩርፍ፣ ከማንም አታስጠንቅቅ፣ ሁሉም ይሳሳታል ልክም ይሆናል ፣ እንዚህም ሙብተዲዓ ምትሏቸው ጥረው የተሳሳቱ ናቸው ጥሮ(ኢጅቲሃድ አርጎ) የተሳሳተ ደሞ አንድ አጅር አለው"]ይሉሃል። ✓እነዚህ ሀቅን ከባጢል ለመደብለቅ ሚጥሩ ፣ ከሙብተዲዓ መደጋገፍ ሚፈልጉ ፣ ለሙብተዲዓ መከላካል ሚፈልጉ ፣ አላህ(سبحانه وتعالى) ግዴታ ያደረገብንን ከሙብተዲዓ መነጣጠልን ማይፈልጉ ሙሙመይዓ ናቸው፡ ....እኛ ላይ ግዴታ ሚሆነው Uቅ ፈላጊ ሀቅን ከባጢል ይለየው ዘንድ ሀቅን ከባጢል መነጣጠል ነው ....
Показать все...
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.