cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

«Abdurhman Oumer» አብዱረህማን ዑመር

وَالسَّلَامُ عَلَىٰ مَنِ اتَّبَعَ الْهُدَىٰ « ሰላምም ቀጥተኛውን መንገድ በተከተለ ሰው ላይ ይኹን፡፡ » [ ሱረቱ ጣሀ - 47 ] በአላህ ፈቃድ የተለያዩ ዲናዊ ትምህርቶች ይተላለፉበታል!! http://t.me/Abdurhman_oumer

Больше
Рекламные посты
12 528
Подписчики
-1924 часа
-257 дней
-430 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

ይሄኛውም ኦዲዮ የኬሚሴው ጉደኛ የተናገረው ሲሆን ከላይኛው ለየት የሚለው በግልፅ እገሌን አወደሰ ተብሎ ነው ወይ እምቧ ዘራፍ እየተባለ ያለው የሚልበት ነው። ለዲን ለመንሀጅ ብቻ ጥብቅና እንቁም!!!
Показать все...
4_5780531466471477929.mp31.88 KB
አዲሶቹ ሙመይዓዎች በተለመደው ቅጥፈታቸው የሀገራችን የሱና ዑለሞች ሙብተዲዕ የሚሏቸው የመርከዙ ሠዎችን ሙብተዲዕ እያላችሁ ሁክም ካልሰጣችሁ ተብለን ነው ለሚሉት የእነኝህን ሁለት ግለሰቦች ኦዲዮ ብቻ ተመልከቱ አንዱ ጭራሽ የቢድዓ ባለቤቶችን ማወደስ በሰለፎች አለ እያለ ነው። ሌላኛው የኢኽዋን መሪዎችን በተግባር የሚያወድስበት ነው።
Показать все...
2f9bcb87587d59eeb72bb8c11cb03db8.mp31.83 MB
አምታቹ_ኸድር_ከሚሴ_ከኤሊያስ_ለመከላከል_የሚያደርገው_መጋጋጥ.mp34.60 KB
Фото недоступноПоказать в Telegram
ባሉበት በቅናሺ ዋጋ የሱና ኪታቦችንም ይሆን ቁርአን ባላችሁበት እንልክላችሁ አለን
Показать все...
#አዲስ_ሙሐደራ ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ➧ ርዕስ ➘     ↪️ ሽርክና አደጋው 🗓 በ25/3/2015 ቃጥባሬ ላይ የተደረገ ሙሓደራ። 🎙 آلأُسْتَاذ بَحْرُو تَكَا أَبُو عٌبَيْدَة «حَفِظَهُ اللَّهُ» 🎙 በኡስታዝ ባህሩ ተካ አቡ ዑበይዳህ አላህ ይጠብቀው! => በሙሐደራው፦የቀብር አምልኮ በቃጥባሬየቃጥባሬ ሸይኾች ፍጡር ናቸው አይመለኩም። ➩ ታጥበው ተከፍነው ተሰግዶባቸው የተቀበሩ ፍጡር ናቸው።የሸይኾቹ ቀብር እንደ ካዕባ ተገንብቶበት የካዕባ ልብስ ለብሶ ጠዋፍ ይደረግበታል።ስለት ይሳሉበታል።ሰዎች ችግራቸውን በእንብርክካቸው ሄደው ለቀብር ይነግራሉ መፍትሄ ይጠብቃሉ። ➩ እነዚህ ተግባሮች ኩፍር ናቸው ተውበት ያስፈልጋቸዋል። ➪ የቃጥባሬ አካባቢ ሙስሊሞች ይህን ማውገዝና ማስቆም አለባው። በዚህ ላይ የሚሳተፉና የሚመሩ ሞት ሳይቀድማቸው መመለስ አለባቸው። ➪ ይህ ተግባር የነብዩን ዲን መውጋት ነው። ይህ ተግባር ሸሪዓን ማጥፋት ነብዩና ሶሓቦች ዋጋ የከፈሉለትን እስልምና ማጥፋት ነው። በየቦታው ያሉ የሽርክ ማእበሎች አላህ ያድርቃቸው። እኛን አላህ ሰበብ ያድርገን። https://t.me/bahruteka/2967
Показать все...
ሽርክና አደጋው ቃጥባሬ.mp311.02 MB
ማንኛውም የዱንያ ጉዳይ ከፍተኛ ጥረት ብዙ ጥንቃቄ መጨነቅ መጠበብ እንደሚደረግበት ሁሉ ታላቁ ዲን እስልምና ሀይማኖት እንዳሻው የሚፈላሰፉበት የሚለማመዱበት የሚሞክሩበት የሚዝናኑበት ቀላል ነገር አይደለም። በዲን ላይ ሳልናገር መቅረት የለብኝም በሚል ያመጣለትን መናገር አይቻልም። በዲን ላይ በሆነ ስሜት ተነሳስቶ መናገርም ሆነ  በግደለሽነት ወይም በችኩልነት የተነሳ ምንም አይነት ድርጊት አይከናወንም። በዲን ላይ በጊዜያዊ አላማዎች ( በዱንያዊይ ጉዳዮች ) ተነሳስቶ ከተሳሳተ አቋም ጋር ወግኖ መጨፈር አይቻልም።    ይልቅ በዲን ላይ በከፍተኛ ትግል ጥንቃቄ በጥሩ ንያና ሙታበዓ በጉዳዩ ላይ በበቂ እውቀት ሆኖ በመራመድ በትእግስት አስውቦና አሳምሮ መንቀሳቀስ ግድ ይላል። t.me/Abdurhman_oumer
Показать все...
«Abdurhman Oumer» አብዱረህማን ዑመር

وَالسَّلَامُ عَلَىٰ مَنِ اتَّبَعَ الْهُدَىٰ « ሰላምም ቀጥተኛውን መንገድ በተከተለ ሰው ላይ ይኹን፡፡ » [ ሱረቱ ጣሀ - 47 ] በአላህ ፈቃድ የተለያዩ ዲናዊ ትምህርቶች ይተላለፉበታል!! http://t.me/Abdurhman_oumer

مع_القرآن__حلقة_الشيخ_خليل_القارئ.mp311.54 MB
#تنبه يقول العلامة ابن باز رحمه الله اعتياد الكثير من الناس أن يقولوا: صدق الله العظيم عند الانتهاء من قراءة القرآن الكريم وهذا لا أصل له، ولا ينبغي اعتياده بل هو على القاعدة الشرعية من قبيل البدع إذا اعتقد قائله أنه سنة، فينبغي ترك ذلك وأن لا يعتاده لعدم الدليل.
Показать все...
تلاوة مجودة تحبيرية لما تيسر من سورة الأحزاب لفضيلة الشيخ الوالد #خليل_عبدالرحمن_القارئ حفظه الله
Показать все...
تلاوة_إبداعية_لما_تيسر_من_سورة.mp312.08 MB
ከፊል ደጋግ ቀደምት የኢስላም ሊቆች እንዲህ ይላሉ፦ “በባጢል የሚናገር ተናጋሪ ሰይጣን ነው። ሀቅ ከመናገር ዝም የሚል ድዳ ሰይጣን ነው።” يروى عن حكيم أنه قال: لا تسكت عن قول الحق مهما كان مرا فعندما تضع لجام ከሀኪም እንዲህ እንዳለ ይነገራል፦ «ምንም ያህል መራራ ቢሆንኳ አፍህ ላይ ልጎም እስከሚደረግ ድረስ ሀቅ ከመናገር ዝም እንዳትል።» قال ابن عبد البر رحمه الله: إنَّما الصَّمت المحمود: الصَّمت عن الباطل. التمهيد ٥٤٩/١٣ አላህ ይዘንላቸው ኢብኑ አብዱል በር እንዲህ ብለዋል፦ “ተወዳጅ የሆነው (መልካም) ዝምታ ማለት ከባጢል ዝም ማለት ነው።” ولتكن منكم أمة يدعون إلى الخير ويأمرون بالمعروف وينهون عن المنكر وأولئك هم المفلحون « ከናንተም ወደ በጎ ነገር የሚጠሩ በመልካም ሥራም የሚያዙ ከክፉ ነገርም የሚከለክሉ ሕዝቦች ይኑሩ፡፡ እነዚያም እነሱ የሚድኑ    ናቸው፡፡» [ ሱረቱ አሊ-ዒምራን - 104 ] አላህ እንዲህ ብሏል፦  لعن الذين كفروا من بني إسرائيل على لسان داوود وعيسى ابن مريم ذلك بما عصوا وكانوا يعتدون كانوا لا يتناهون عن منكر فعلوه لبئس ما كانوا يفعلون  « ከእስራኤል ልጆች እነዚያ የካዱት በዳውድና በመርየም ልጅ በዒሳ ምላስ ተረገሙ፡፡ ይህ  ትእዛዝን በመጣሳቸውና ወሰንን የሚያልፉ በመኾናቸው እንድሁም  (አንዱ አንዱን) ከሠሩት መጥፎ ነገር አይከላከሉምና ነበር፡፡ ይሠሩት የነበሩት ነገር በእርግጥ ከፋ! » (ሱረቱ አል-ማኢዳህ: 78 - 79) __ t.me/Abdurhman_oumer
Показать все...
nour_87706.mp31.74 MB
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.