ru
Feedback
Abg kality 2018G3

Abg kality 2018G3

Открыть в Telegram
322
Подписчики
+224 часа
+47 дней
+3130 дней
Архив постов
photo content

photo content
+1

የ2019 ዓ.ም ሀገር አቀፍ ውድድር ምዝገባ መጀመሩን ሲያበስር በታላቅ ደስታ ነው!! የምዝገባ አማራጮች ፡ በቴሌግራም @Ethiopianspellingbeebot በመግባት ሙሉ ምዝገባውን ቤትዎ/ስራ ቦታዎ ሆነው መመዝገብ ይችላሉ፡፡ ለምዝገባ የተቀመጠው የገንዘብ መጠን፡ 2500 ብር የአንድ ጊዜ ክፍያ ሲሆን ይህም የመወዳደሪያ መፅሀፉ (ሀርድ ኮፒ) ለሁሉም ተመዝጋቢ ተማሪዎች  በት/ት ደረጃቸው ልክ የተዘጋጀውን የመወዳደሪያ መፅሀፍ በት/ት ቤታችሁ በኩል የምንሰጥ ይሆናል፡፡ ከት/ት ቤት እስከ ሀገር አቀፍ ውድድር ድረስ የመወዳደሪያ ቁሳቁስን ጨምሮ፤ በተጨማሪም ተማሪዎችን በት/ታቸው የበለጠ ውጤታማ እንዲሆን የሚያስችል የኦንላይን ማጠናከሪያ ት/ት ያካተተ ክፍያ  ነው፡፡ ምንም አይነት ተጨማሪ ክፍያ በየትኛውም ዙር የለም ፡፡ ለተወዳዳሪዎች፡ በት/ት ቤት ደረጃ ለተሳተፉ ተማሪዎች በሙሉ የተሳትፎ ሰርተፍኬት ከተቋሙ የሚሰጥ ይሆናል፡፡  በክ/ከተማ ፤በከተማ እና በሀገር አቀፍ ደረጃ ለሚሳተፉ ተማሪዎች ደግሞ ተጨማሪ ሰርተፍኬቶች፤ ሜዳሊያዎች ፤ የብሪቲሽ ካውንስል የ English proficiency exam ፤ መፅሀፍቶች ፤ የከተማ ጉብኝት ፤ ለመጨረሻ ስድስት የአሸናፊዎች አሸናፊ ተማሪዎች በ9ኛው የአፍሪካ ስፔሊንግ ቢ ውድድር ዛምቢያ ላይ የሚሳተፉ ይሆናል፡፡ ዝርዝር ሂደቱን  በየደረጃዎች የምናሳውቅ ይሆናል፡፡ ለበለጠ መረጃ:0936652414/0920664676 የኢትዮጵያ ስፔሊንግ ቢ ከአቡነ ጎርጎሪዮስ ት/ቤቶች ጋር በመተባበር !!!

photo content

+6
New curriculum books Grade 3 textbooks Amhara education https://t.me/ethiolibrary1 https://t.me/Ethiolibrary1Bot

ለወላጅ የሚላክ.docx0.35 KB

የትምህርት ቤታችን ማህበረሠብና ወላጆች እንኳን ደስ አለን። ተማሪ ረድኤት ጌታሠው በ6ኛ ክፍል ክልል አቀፍ ፈተና ላይ 95.97 አማካይ እና 98.7 ፐርሰንታይል በማስመዝገብ ከአቃቂ ቃሊቲ ወረዳ 08 ከፍተኛ ውጤት በማምጣት 1ኛ ስለወጣች ከወረዳው ትምህርት ፅ/ቤት ሽልማት ተበርክቶላታል።

photo content
+1

የተከበራችሁ ወላጆች እንዴት ቆያችሁ። 1. የተማሪ ሰርቪስ አገልግሎት የምትጠቀሙ እና ክፍያ ያልፈፀማችሁ ወላጆች በቀጣዮቹ ሶስት ቀናት ብቻ ክፍያ በመፈፀም አገልግሎቱን ያስቀጥሉ። 2. ክፍያ መፈፀም
የተከበራችሁ ወላጆች እንዴት ቆያችሁ። 1. የተማሪ ሰርቪስ አገልግሎት የምትጠቀሙ እና ክፍያ ያልፈፀማችሁ ወላጆች በቀጣዮቹ ሶስት ቀናት ብቻ ክፍያ በመፈፀም አገልግሎቱን ያስቀጥሉ። 2. ክፍያ መፈፀም የሚቻለው በአሐዱ ባንክ የሂሳብ ቁጥር "0044941610101 አብነት ዳንኤል እና አሸናፊ ወንድሙ እና መድፈሪያሽወርቅ አበበ" በሚለው ብቻ ነው። ከዚህ ውጪ የሚፈፀም ክፍያ ተቀባይነት የለውም። አስቀድማችሁ በተገቢው መልኩ ክፍያችሁን በመፈፀም ግዴታችሁን ለተወጣችሁ ወላጆች ልዩ ምስጋና እናቀርባለን!!! የወተመህ ዐቢይ ኮሚቴ

ዝርዝር ውስጥ ሳይካተቱ የተዘለሉ ስምሪቶችን በማካተት እና አቃቂ መስመር የግንቦት 2018 ዓ.ም መነሻ ዋጋ በስህተት በመወሰዱ ማስተካከያ የተደረገበት

Edited
Edited

photo content

photo content

photo content

photo content

ውድ ወላጆች እንደምን ቆያችሁ? ሰሞኑን ልጆቻችንን በክርምቱ መውጫ ከነሐሴ 28  እስከ መስከረም 3 የተዘጋጀ ዓውደ ርዕይ ላይ እንዲታደሙ በሐመረ ብርሃን ግብዣ ቀርቦላቸው እንደነበር ይታወሳል። ልጆቻችን የአቡነ ጎርጎርዮስ ተማሪዎች በመሆናቸው የመግቢያ ቲኬቱ ከ500 ብር ታላቅ ቅናሽ ተደርጎ 300 ብር እንደተደረገላቸው ያሳወቅናችሁ ሲሆን ይህ የሚሆነው ዓውደ ርዕዩን በጋራ ሂደን ስንታደም ብቻ ነውና ሁላችሁም ወላጆች ልጆቹ የዚህ ታሪካዊ ዓውደ ርዕይ ተካፋይ መሆን አለባቸው ብላችሁ ካሰባችሁ ከታች ባሉት ስልኮች ደውላችሁ ክፍያ በመፈጸም ቦታ ማስያዝ እንደምትችሉ እናሳውቃለን።  ከሁሉም የአቡነ ጎርጎርዮስ ቅርንጫፎች የሚነሱ መኪናዎች ስላሉ በመረጣችሁት ቅርጫፍ መኪና መሳፈር ትችላላችሁ፤ ውድ ወላጆች ቦታ ለማስያዝ ስትደውሉ የመረጣችሁትን ቅርንጫፍ እንድታሳውቁን እንጠይቃለን። ቅናሹ የሚሠራው በጋራ በመኪና በተያዘው ቀን ለሚመጡ ተማሪዎች ብቻ እንጂ በግል ጉዞውን ለሚመጡ ቤተሰቦች ስላልሆነ እስከ ቅዳሜ ነሐሴ 29 ድረስ ብቻ ደውሎ በማስመዝገብ ይህን እድል እንድትጠቀሙ እንጠይቃለን። ☎️ 0913332445 ማርታ ዓለሙ / ወይራ ቅርንጫፍ/ ☎️ 0988470647 ሳባ ዓለም / መሪ እና ሰሚት ቅርንጫፍ/ ☎️ 0911921383 ሰለሞን ዘለቀ / ለቡ ቅርንጫፍ ☎️ 0912635036 ዐይን አበባ /ቃሊቲ ቅርንጫፍ/ ☎️ 0911660911 ሐይማኖት ቃኘው / አዋሬ እና እግዚአብሔር አብ ቅርንጫፍ/ ☎️ 0943172425 ሶስና ተስፋው / 22 እና ሰንሻይን ቅርንጫፍ/

photo content
+1

photo content

Video from Alemu Woldie