ch
Feedback

不要被骗子欺骗!Telemetrio 会找到并标记这些频道 👉 如果想查看标记,请订阅

Abg kality 2018G3

Abg kality 2018G3

前往频道在 Telegram
334
订阅者
+124 小时
+17 天
+1730 天
帖子存档
photo content

photo content

photo content

photo content

photo content

የተከበራችሁ የተማሪ ሰርቪስ ተጠቃሚ ወላጆች እንዴት ከረማችሁ። የትምህርት ቤታችን ወተመህ የሰርቪስ አጠቃቀምን በሲስተም ለማዘመን የያዘው ፕሮጀክት አንዱ አካል የሆነውን የሰርቪስ መክፈያ ባንክ መምረጥ የምትችሉበትን የ Vote እድል ስላመቻቸላችሁ በወተመህ የቴሌግራም ገፅ ገብታችሁ Vote እንድታደርጉ እናሳስባለን! ማሳሰቢያ:- - የሚፈልጉትን ባንክ ከነኩ በኋላ Vote የሚለውን በመጫን ያረጋግጡ። - Vote የሚለውን ካልተጫኑ ምርጫዎትን አይወስድልዎትም - ከጥቅምት ወር ጀምሮ ከቀረቡት አማራጮች አብዛኛው የመረጣቸው ሁለት ባንኮች ብቻ ተግባራዊ ይደረጋሉ፤ - ከተመረጡት ባንኮች መካከል ከሲስተሙ ጋር የማይሄድ ከገጠመን ሌላኛው አብላጫ ቁጥር ተፈፃሚ ይሆናል- ከጥቅምት ወር ጀምሮ ለከፍተኛ ችግር እየተዳረግን በመሆኑ በማንኛውም ከአዘር ባንክ (ከባንክ ወደ ሌላ ባንክ) የሚላክ ክፍያ ተቀባይነት አይኖረውም ወተመህ የቴሌግራም ሊንኩ ከሌላችሁ ከዚህ በታች ተቀምጦላችኋል። https://t.me/abgguzofamily

photo content

photo content

photo content

photo content

photo content

Repost from Abg kality 2018G7
photo content

photo content
+2

photo content

photo content
+1

የ2019 ዓ.ም ሀገር አቀፍ ውድድር ምዝገባ መጀመሩን ሲያበስር በታላቅ ደስታ ነው!! የምዝገባ አማራጮች ፡ በቴሌግራም @Ethiopianspellingbeebot በመግባት ሙሉ ምዝገባውን ቤትዎ/ስራ ቦታዎ ሆነው መመዝገብ ይችላሉ፡፡ ለምዝገባ የተቀመጠው የገንዘብ መጠን፡ 2500 ብር የአንድ ጊዜ ክፍያ ሲሆን ይህም የመወዳደሪያ መፅሀፉ (ሀርድ ኮፒ) ለሁሉም ተመዝጋቢ ተማሪዎች  በት/ት ደረጃቸው ልክ የተዘጋጀውን የመወዳደሪያ መፅሀፍ በት/ት ቤታችሁ በኩል የምንሰጥ ይሆናል፡፡ ከት/ት ቤት እስከ ሀገር አቀፍ ውድድር ድረስ የመወዳደሪያ ቁሳቁስን ጨምሮ፤ በተጨማሪም ተማሪዎችን በት/ታቸው የበለጠ ውጤታማ እንዲሆን የሚያስችል የኦንላይን ማጠናከሪያ ት/ት ያካተተ ክፍያ  ነው፡፡ ምንም አይነት ተጨማሪ ክፍያ በየትኛውም ዙር የለም ፡፡ ለተወዳዳሪዎች፡ በት/ት ቤት ደረጃ ለተሳተፉ ተማሪዎች በሙሉ የተሳትፎ ሰርተፍኬት ከተቋሙ የሚሰጥ ይሆናል፡፡  በክ/ከተማ ፤በከተማ እና በሀገር አቀፍ ደረጃ ለሚሳተፉ ተማሪዎች ደግሞ ተጨማሪ ሰርተፍኬቶች፤ ሜዳሊያዎች ፤ የብሪቲሽ ካውንስል የ English proficiency exam ፤ መፅሀፍቶች ፤ የከተማ ጉብኝት ፤ ለመጨረሻ ስድስት የአሸናፊዎች አሸናፊ ተማሪዎች በ9ኛው የአፍሪካ ስፔሊንግ ቢ ውድድር ዛምቢያ ላይ የሚሳተፉ ይሆናል፡፡ ዝርዝር ሂደቱን  በየደረጃዎች የምናሳውቅ ይሆናል፡፡ ለበለጠ መረጃ:0936652414/0920664676 የኢትዮጵያ ስፔሊንግ ቢ ከአቡነ ጎርጎሪዮስ ት/ቤቶች ጋር በመተባበር !!!

photo content

+6
New curriculum books Grade 3 textbooks Amhara education https://t.me/ethiolibrary1 https://t.me/Ethiolibrary1Bot

ለወላጅ የሚላክ.docx0.35 KB

የትምህርት ቤታችን ማህበረሠብና ወላጆች እንኳን ደስ አለን። ተማሪ ረድኤት ጌታሠው በ6ኛ ክፍል ክልል አቀፍ ፈተና ላይ 95.97 አማካይ እና 98.7 ፐርሰንታይል በማስመዝገብ ከአቃቂ ቃሊቲ ወረዳ 08 ከፍተኛ ውጤት በማምጣት 1ኛ ስለወጣች ከወረዳው ትምህርት ፅ/ቤት ሽልማት ተበርክቶላታል።